#የ12ኛ ክፍል ውጤት‼️
ዘንድሮ በአጠቃላይ ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል ማለፍ የቻሉት 70 ሺ 544 ናቸው።
ካለፉት መካከል በተፈጥሮ ሳይንስ 16.5 በመቶ ሲሆኑ በማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ 8.33 በመቶ ናቸው።
በዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና 563 ሺ 960 ተማሪዎች ተመዝግበው 550 ሺ 210 ተማሪዎች ፈተናውን ወስደዋል። የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ መግለጫ እየሰጡ ይገኛሉ።
@Addis_Reporter

👍6❤5🤪3😢2
አዲስ ሪፖርተር - NEWS
#የ12ኛ ክፍል ውጤት‼️ ዘንድሮ በአጠቃላይ ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል ማለፍ የቻሉት 70 ሺ 544 ናቸው። ካለፉት መካከል በተፈጥሮ ሳይንስ 16.5 በመቶ ሲሆኑ በማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ 8.33 በመቶ ናቸው። በዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና 563 ሺ 960 ተማሪዎች ተመዝግበው 550 ሺ 210 ተማሪዎች ፈተናውን ወስደዋል። የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ መግለጫ እየሰጡ ይገኛሉ።…
የ2018 ዓ.ም. የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ዋና ዋና መረጃዎች‼️
📊 የማለፊያ ውጤት
• 70,544 ተማሪዎች ፈተናውን አልፈዋል።
• ይህም 12.8% የማለፊያ ምጣኔ ነው።
• 565 ትምህርት ቤቶች አንድም ተማሪ ማሳለፍ አልቻሉም።
🏫 100% ያሳለፉ ትምህርት ቤቶች
• አምና — 62
• ዘንድሮ — 88
➡️ በዚህ ዓመት 26 ትምህርት ቤቶች ጨምረዋል።
💻 በፈተና አሰጣጥ ዘዴ
• በኦንላይን የተፈተኑ — 18.37% አልፈዋል።
• በወረቀት የተፈተኑ — 4.2% አልፈዋል።
🏆 የክልሎች የማለፊያ ምጣኔ
🥇 አዲስ አበባ — 32.4%
🥈 ሀረሪ — 22.76%
🥉 አማራ — 15%
• ድሬዳዋ — 11.92%
• ትግራይ — 11.2%
• ጉምዝ — 10.53%
• ደቡብ — 9.2%
• ሶማሌ — 9%
• ሲዳማ — 6.95%
• ጉምዝ — 6.1%
• ደቡብ ኢትዮጵያ — 4.2%
• 3.74% — የክልሉ ስም አልተጠቀሰም።
🎯 ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ
• 591/600 — ተፈጥሮ ሳይንስ፣ ወንድ — ኦዳ ትምህርት ቤት
• 583/600 — ተፈጥሮ ሳይንስ፣ ሴት — አገው ምድር ትምህርት ቤት
• 576.25/600 — ማህበራዊ ሳይንስ፣ ወንድ — ዶዶላ ኢፋ ቦሩ ትምህርት ቤት
• 569/600 — ማህበራዊ ሳይንስ፣ ሴት
📌 በአጠቃላይ፦ የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የማለፊያ ምጣኔ 12.8% ሲሆን፣ አዲስ አበባ 32.4% በማስመዝገብ ከፍተኛውን የክልል ደረጃ ይዟል። በተጨማሪም 100% ያሳለፉ ትምህርት ቤቶች ከ62 ወደ 88 ከፍ ብለዋል።
" ዘንድሮ ካለፉት ዓመታት ውጤት ጋር ሲነጻጸር የተሻለ ተማሪ ቁጥር ያለፈ በመሆኑ የምንቀበለው የሬሚዲያል ተማሪ ቁጥር ይቀንሳል። ስንት ይሆናል የሚለውን በተመለከተ ግን መቁረጫ ነጥቡ ወደፊት የሚገለጽ ይሆናል።

❤19👍5🤣5💔2
ውጤት መቼ ይታያል❓
ተማሪዎች ውጤታቸውን ከሰኞ ጠዋት ወይም ማክሰኞ ከሰዓት ጀምሮ መመልከት ይችላሉ።
በውጤታቸው ላይ ቅሬታ የሚኖራቸው ከሆነም 5/6 ቀናት ቅሬታ የማቅረቢያ ጊዜ የሚሰጣቸው ይሆናል።
የውጤት ማሳያ ሊንኮችን በዚሁ ቻናል የምናጋራ ይሆናል

❤12🤪7👍3🙏2😡2😢1🤡1
ጄኔራል ባጫ ደበሌ ወደ አዲስ አበባ ሊመጡ ነው‼️
በኬኒያ አምባሳደር በመሆን የስራ ዘመናቸውን ያጠናቀቁት አምባሳደር ጄኔራል ባጫ ደበሌ የክብር ሽኝት ሥነ-ሥርዓት በናይሮቢ ተካሂዷል።
ጄኔራሉ በፌደራል መንግስቱ ለአንድ ከፍተኛ ስልጣን እንደታጩ ታውቋል።

🤣23❤15🤪4👍3🤔2🎉2🤷♂1
ተጠናቀቀ‼️ደሴ❗ጅማ❗ደብረ ማርቆስ❗
ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ፣ ጅማ፣ ደብረ ማርቆስ እና ነቀምቴ የሚዘልቁ የፍጥነት መንገዶች የአዋጭነት ጥናት ተጠናቀቀ።
የኢትዮጵያ የመንገድ መረብ ባለፉት 8 ዓመታት በ53,000 ኪ.ሜ ማደጉን እና በቀጣይ 5 ዓመታት 245,000 ኪ.ሜ ለማድረስ ዕቅድ መያዙን የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር መረጃ ያሳያል፡፡
በተጨማሪም በሚቀጥሉት 10 ዓመታት የሀገሪቱን የፍጥነት መንገዶች ርዝመት ወደ 1,600 ኪሎ ሜትር ለማሳደግ ታቅዶ፣ ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ፣ ጅማ፣ ደብረ ማርቆስ እና ነቀምቴ የሚዘልቁ 4 አዳዲስ የፍጥነት መንገዶች የአዋጭነት ጥናት መጠናቀቁንም ሚኒስቴሩ ገልጿል።
ቁልፍ መረጃዎች፦
🛣 የመንገድ እድገት፦ በ2010 ዓ.ም ከነበረበት 126,773 ኪ.ሜ በ2018 ዓ.ም አጋማሽ ወደ 180,232 ኪ.ሜ አድጓል፡፡ ባለፉት 8 ዓመታት +53,000 ኪ.ሜ አዲስ መንገድ ተገንብቷል።
🚗 የፍጥነት መንገዶች፦ ከ2010 ዓ.ም በፊት የነበረው ሽፋን 84.7 ኪ.ሜ ብቻ የነበረ ሲሆን፣ የሞጆ-መቂ-ባቱ-አርሲ ነገሌ እና ድሬዳዋ-ደዋሌ አዳዲስ የፍጥነት መንገዶች (+450 ኪ.ሜ.) ተገንብተዋል፡፡
🏗 የፕሮጀክቶች አፈጻጸም፦ ባለፉት 8 ዓመታት 182 ፕሮጀክቶች ወደ ግንባታ የገቡ ሲሆን 71 ግዙፍ ፕሮጀክቶች ተጠናቀው ለትራፊክ ክፍት ሆነዋል።

❤18🌚7👍6🤪2✍1👌1🙉1
ነገ ነሐሴ 17 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች ፡-
✅ ከጠዋቱ 2፡00-9፡30
👉አለም ባንክ፣ ኢንዲያና ት/ቤት፣ ታፍ ማደያ፣ አቃቂ ብሩህ ተስፋ ት/ቤት፣ ኮፊ ሲቲ ፣ ገነት ሆቴል፣ ቡልጋሪያ፣ ቄራ፣ ኦሮሚያ ሳርቤት ቢሮ እና አካባቢው፣
👉ቂሊንጦ ኮንዶሚየም፣ አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዮኒቨርስቲ፣ ቂሊንጦ ላይ ሰፈር፣ ቂሊንጦ ሚካኤል፣ ሌስ ፍራንስ ት/ቤት፣ ጥሩነሽ ቤጂንግ ሆስፒታል፣ አሳማ ጊቢ፣ ኮዬ አደባባይ፣ ዋሊያ ቢራ እና አካባቢው፣
👉በባህርዳር፣አባይማዶ፣ማራኪ ቀበሌ፣120 ቪሌጅ እና አካባቢው፣
✅ ከጠዋቱ 2፡00-11፡00
👉አወልያ መስጅድ፣ ካኦጄጄ፣ አቡነሃብተማርያም፣ አስኮ ጨረታ፣ 40/60 ኮንዶሚኒየም፣ ብርጭቆ ቀይ መስቀል ጋር፣ ብርጭቆ ማርያም ቤተክርስቲያን፣ አርሴማ ቤተክርስቲያን እና አካባቢው፣
👉አስኮ አዲስ ሰፈር፣ኦሮሚያ ሜዳ፣ አዲስ አበባ ቆዳ፣ መድሀኒያለም ቤተክርስቲያን፣ መልካ በሮ 01 ቀበሌ እና አካባቢው፣
👉አውጉስታ፣ ወይራ ሰፈር፣ ወይራ ኮንዶሚኒየም፣ ሞቢል፣ የድሮው ራሺያ ካምፕ፣ ተዘንአ ሆስፒታል ፣ ጦርሃይሎች ጎልፍ ክለብ እና አካባቢው ፣
👉ጉርድ ሾላ ቴሌ፣ የካ ሞሰብ፣ ትምህርት መሳሪያዎች፣ ጃክሮስ አደባባይ ፣ ሜታ ቢራ ፋብሪካ እና አካባቢው፣
👉ኮተቤ ኪዳነ ምህረት፣ አራራት ሆቴል፣ ሀይሌ ሪዞርት ሆቴል፣ እስራኤል ኢምባሲ፣ የካ ክፍለ ከተማ ድረስ እና አካባቢው
👉አፍሪካ ሕብረት፣ መቻሬ ኮንዶሚኒየም፣ ልደታ ፀበል፣ ሜክሲኮ፣ ትንባሆ ሞኖፖል፣ ሳር ቤት፣ በአደማ አዋሽ መልኬሳ እና አካባቢው የኃይል አቅርቦት ይቋረጣል፡፡
ስለሆነም በአካባቢው የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን ይህንኑ በመገንዘብ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡

❤20👍1
የኢትዮጵያ አበዳሪ አገራት ኮሚቴ፣ የኢትዮጵያ መንግሥት እና የ1 ቢሊዮን ዶላር ቦንድ ያዥ ዓለማቀፍ ኢንቨስተሮች የቦንዱን አከፋፈል እንደገና ለማዋቀር ባለፈው ሰኔ ወር በመርህ ደረጃ የደረሱበትን ስምምነት አጸደቀ።
ኮሚቴው፣ ስምምነቱ 'ሁሉም አበዳሪዎች በእኩል መታየት አለባቸው' ከሚለው የቡድን 20 ማዕቀፍ መርህ ጋር የተጣጣመ መኾኑን ገልጧል።
የአበዳሪ አገራት ኮሚቴ ስምምነቱን ማጽደቁ፣ ኢትዮጵያ ስምምነቱን ተግባራዊ ማድረግ እንድትጀምር ያስችላታል።
ኾኖም ስምምነቱ ቦንድ ያዦች ወደፊት በገበያ በሚወሠን ወለድ ከኢትዮጵያ የ1 ቢሊዮን ዶላር ቦንድ እንዲገዙ መፍቀዱ፣ ቦንድ ያዦች ከአበዳሪ አጋራት በተለየ እንዲጠቀሙ ሊያደርግ ይችላል የሚል ስጋት እንዳለው ኮሚቴው ገልጧል።

❤2👍1
አዲስ ሪፖርተር - NEWS
Photo
የአዲስ አበባ ጉዳይ‼️
የኦሮሚያ ክልል ያቃረበውን ቅሬታ የተመለከተው የአሸማጋይ ቡድን አዲስ አበባ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ ከተማ መሆኗ በህገ መንግስት ይጻፍ የሚል ምክረ ሃሳብ አቅርቦ፤ የ500 ቡድን አዲስ አበባ የፌደራል መንግስት አካል ናት በሚል የተስማማበት ቀርቶ "ተጠሪ" በሚል እንዲተካ ምክረ ሃሳብ አቅርቦ ምክክሩ ተጠናቋል።
አዲስ አበባን በተመለከተ በሁለት ጎራ ከፍሎ ሲያከራክር የቆየው ጉዳይ አሁንም በልዩነት ተመካካሪዎች ካሳለፏቸው 4 ምክረ ሃሳቦች ውስጥ አንዱ ነው።
አዲስ አበባን በተመለከተ ነሐሴ 13 ቀን 2018 ዓ.ም. ለርዕሰ ቡድን ተመካካሪዎች በንባብ የቀረበው ሰነድ "አዲስ አበባ የፌደራል ከተማ ትሁን፤ ራሷን በራሷ ታስተዳድር" በሚለው ላይ ሁሉም ከስምምነት መድረሱን ያስረዳል።
ክልሉ ከከተማው አስተዳደር ልዩ ጥቅም ማግኘት ስላለበት የሚደነግገው የሕገ መንግሥቱ ክፍልም "የጋራ ጥቅም" በሚል እንዲሻሻል ከስምምነት መደረሱን ያክላል።
አዲስ አበባ የኦሮሚያ ክልል ዋና መቀመጫ ትሁን ከሚለው ጋር በተያያዘ ግን የ500 ቡድን ሁለት ምክረ ሃሳቦችን አቅርቦ ተንቦ ነበር።
እነሱም፦ ክልሎች የራሳቸውን መቀመጫ መወሰን እንዲችሉ በሕገ መንግሥቱ ይካተት የሚለው አንደኛው ሲሆን፤ ሁለተኛው ደግሞ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 47 (ወይም አግባብ ያለው አንቀጽ) ላይ የሰፈረው አዲስ አበባ የኦሮሚያ ክልል መቀመጫ ከመሆኗ ጋር በተያያዘ ከተማዋን እና ክልሉን የሚመለከቱ ጉዳዮች በሕግ ይወሰኑ የሚል ድንጋጌ ይካተት የሚሉት ናቸው።
ይሁንና የኦሮሚያ ክልል ተወካዮች ይህን ጉዳይ በተመለከተ ቅሬታ አቅርበው ኮሚሽኑም ይህን ችግር የሚፈታ የክልል ጉባዔ ጠርቶ ከዚያ ውስጥ አሸማጋይ ቡድን አቋቁሞ የነበረ ሲሆን፣ የቡድኑንም ውሳኔ የምክክር ኮሚሽኑ ኮሚሽነር ዮናስ አዳዬ ለ4,000 ጉባዔተኞች ትናንት ምሽት በንባብ ማቅረባቸው ታውቋል።
በተነበበው መሠረት አሸማጋይ ቡድኑ በሕገ መንግሥቱ "የኦሮሚያ ርዕሰ ከተማ አዲስ አበባ ናት" የሚል ድንጋጌ ይጻፍ የሚል ምክረ ሃሳብ መስጠታቸውን እና ከተማዋ "የፌደራሉ አካል ናት" የሚለው ተስተካክሎ "ተጠሪ" በሚል እንዲተካ ምክር ማቅረቡን ውሳኔውን ያነበቡት ኮሚሽነር ዮናስ አስረድተዋል።
ኮሚሽኑ ግን ከቀረቡት ምክረ ሃሳቦች ውስጥ የየትኛውን እንደሚቀበል ለጊዜው አላስረዳም።
ነገር ግን በምን መስፈርት እንደሆነ ባልዘረዘረው ሁኔታ ከመጀመሪያ ጀምሮ የነበሩ ውሳኔዎችን መርምሮ "ለሀገር የሚበጅ" ያለውን ውሳኔ እንደሚያሳልፍ ተናግሯል።

❤14👍4😢3🤡1🤣1
ተማሪ ህዳሴ ዘመኑ 583 ውጤት በማስመዝገብ በኢትዮጵያ ደረጃ ከሴቶች አንደኛ ሆነች
በአገው ምድር ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ የሆነችው ህዳሴ ዘመኑ በዘመኑ የብሔራዊ ትምህርት ምዘና 583 ከ 600 ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ በኢትዮጵያ ደረጃ ከሴት ተማሪዎች አንደኛ ደረጃን ይዛለች።
በእንጅባራ ከተማ የምትገኘው ይህች ተማሪ ያስመዘገበችው ከፍተኛ ውጤት ለትምህርት ቤቷ እና ለአካባቢው ትልቅ ኩራት የሆነ ሲሆን፡ የወደፊት የኢትዮጵያ ተስፋ እና ህዳሴ ምልክትነቷን አስመስክራለች ነው የተባለው።

❤48👍14🤯2🥰1
ዝናብ‼️
የአፍሪካ ቀንድ ዝናብ መጠን እንደምጨምር ICPAC በካረታ ጠቁመዋል ፡፡
እንደ #ICPAC ዘገባ ከሆነ ታላቁ የአፍሪካ ቀንድ ከመስከረም 21 እስከ ታህሳስ 1 2019 ዓ.ም ባሉት ወራቶች ውስጥ ከመደበኛው በላይ እርጥበት አዘል የአየር ሁኔታ እንደሚያጋጥመው ይጠበቃል።
የኤልኒኖ መጠናከር እና አዎንታዊ የህንድ ውቅያኖስ ዲፖሌ በኢትዮጵያ፣ ሶማሊያ፣ ኬንያ፣ ታንዛኒያ፣ ሩዋንዳ እና ቡሩንዲ ክፍሎች ላይ የዝናብ መጠን እንዲጨምር አስተዋጽኦ ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።
በአብዛኛው የክልሉ ክፍል ከአማካይ በላይ የሙቀት መጠን ሊኖር ይችላል፣ ICPAC ባለድርሻ አካላት ዝግጁነታቸውን እንዲያጠናክሩ አሳስቧል።

❤8👍2
የባህር ወንበዴዎች የኤርትራ ባንዲራን የሚያውለበልብ መርከብን አገቱ፡፡ ‹‹ሲቡ ዋን›› የተሰኘው ነዳጅ ጫኝ መርከብ ርዝመቱ 177.9 ሜትር ሲሆን ስፋቱ ደግሞ 28 ሜትር ሲሆን በባህር ላይ የሚጓዘው የኤርትራን ባንዲራ እያውለበለበ ነው፡፡
መርከቡ በኦማን አካባቢ ከሚገኘው ሺናስ አንቺ ወደብ የተነሳው ነሀሴ 2 ቀን 2018 ነበር፡፡ የሚጓዘው ደግሞ ወደፖርት ሱዳን እንደነበር የመርከቦችን ጉዞ የሚያሳየው ማሪን ትራፊክ ገልጿል፡፡ በተያዘለት እቅድ መሰረት ይህ መርከብ በሚቀጥለው ሳምንት ማለትም ነሀሴ 22 ፖርት ሱዳን መድረስ ነበረበት፡፡ መርከቡ በትላንትናው እለት በየመን የባህር ጠረፍ አካባቢ ጉዞውን እያደረገ እያለ ግን ያልታሰበ ነገር ገጠመው፡፡
የኤደን ባህረ ሰላጤ ታጣቂ የባህር ወንበዴዎች መርከቡንና በአጠቃላይ በመርከቡ ውስጥ የነበሩትን 20 መርከበኞች በማገት ከጉዞው አደናቅፈውታል፡፡ በህንድ ውቅያኖስ የአውሮፓ ህብረት ፀረ መርከብ እገታ ሚሽን እንደገለፀው ይህንን ነዳጅ ጫኝ መርከብ ያገቱት 6 ታጣቂዎች ናቸው፡፡ ታጣቂዎቹ ሙካላ ከተሰኘው የየመን ወደብ ጥቂት ራቅ ብሎ በሚገኝ ቦታ መርከቡ ላይ በመውጣት እገታውን የፈፀሙ መሆኑን የገለፀው ሚሽኑ መርከቡ አሁን ወደሱማሊያ እየተጓዘ እንደሚገኝ አስታውቋል፡፡
‹‹ሲቡ ዋን›› ነዳጅ ጫኝ መርከብ የኤርትራን ባንዲራ የሚያውለበልብ ቢሆንም የመርከቡ ባለቤት ማን እንደሆነ ግን በይፋ አይታወቅም፡፡ መርከቡ በአሜሪካ እገዳ የተጣለበትን የኢራን ነዳጅ በህገ ወጥ መንገድ በማጓጓዝ ስራ ላይ የተሰማራ ነው፡፡

❤19👍4🤪4👀1🙊1
ከኢትዮጵያ የተነሳ ድሮን ተመቷል-ሱዳን‼️
የሱዳኑ መከላከያ ሚኒስቴር "ከኢትዮጵያ የተነሳ የጠላት ድሮን በብሉ ናይል (ሰሜናዊ ናይል) ክልል ውስጥ በኩርሙክ አካባቢ ሲበር በመታየቱ መትተን ጥለነዋል" ሲል ጦሩ ገልጿል።
የሱዳን ጦር ዋና አዛዥ በዛሬው ዕለት ነሐሴ 17/2018 ዓ.ም እለት በሰማያዊ ናይል ግዛት በስተደቡብ አንድ ስትራቴጂካዊ ድሮን ከኢትዮጵያ ወደ ሱዳን የአየር ክልል በመግባቱ ተመቶ መውደቁን አስታውቋል።
የጦር ኃይሎች ኦፊሴላዊ ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት ባወጣው ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳመለከተው ድሮኑ የተመታው ከዲንዲሮ ደቡብ ምስራቅ በብሉ ናይል ግዛት ሲሆን ከኢትዮጵያ አቅጣጫ የሱዳንን ድንበር አቋርጦ ከገባ በኋላ ነው ብሏል።

👍13❤5🤪5🤔1👀1
አዲስ ሪፖርተር - NEWS
Photo
የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ምን አሉ ?
(የ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት መግለጫ)
- የዘንድሮው ውጤት ከአምናው በጥሩ ደረጃ ተሻሽሏል።
- ተማሪዎችን ወደ ዩኒቨርስቲ አስገብቶ ማስፈተን በተጀመረበት የመጀመሪያ አመት ያለፉ 3.2% ፣ በሁለተኛው 2.9% ፣ በሶስተኛው 5.2% ፣ በአምናው አራተኛው ዓመት 8.9% ደረሰ አሁን በአምስተኛው ዓመት 12.8% ነው ያለፉት።
- ዘንድሮ በ2018 ብሔራዊ ፈተና የተመዘገበው ተማሪ ቁጥር 563,960 ሲሆን 550,210 ተማሪ ነው የተፈተነው።
- ፈተናውን ያለፈው ተማሪ ብዛት 70,544 ነው።
- ከተፈጥሮ ሳይንስ 16.6% አልፈዋል። ከማህበራዊ ሳንይስ 8.3% አልፈዋል።
#በፐርሰንት - ክልሎች ካስፈተኗቸው ተማሪዎች ምን ያህል ተማሪ አሳለፉ ? (ያሰፈተኗቸው ተማሪዎች ቁጥር ይለያያል)
1. አዲስ አበባ 32.3%
2. ሀረሪ 22.67%
3. አፋር 15.6%
4. አማራ 15.56%
5. ድሬዳዋ 11.29%
6. ትግራይ 11.2%
7. ኦሮሚያ 10.53%
8. ማዕከላዊ ኢትዮጵያ 9.23%
9. ሶማሌ 9.2%
10. ሲዳማ 6.95%
11. ቤኒሻንጉል ጉሙዝ 6.12%
12. ደቡብ ኢትዮጵያ 5.82%
13. ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ 4.92%
14. ጋምቤላ 3.74%
በቁጥር ምን ያህል ተማሪ ከየክልሉ አለፉ ? (ያስፈተኑት ቁጥር ይለያያል)
1. ኦሮሚያ ➡ 20,807 ተማሪዎች
2. አዲስ አበባ ➡ 18,646 ተማሪዎች
3. አማራ ➡ 15,225 ተማሪዎች
4. ትግራይ ➡ 3,146 ተማሪዎች
5. ደቡብ ኢትዮጵያ ➡ 3,011 ተማሪዎች
6. ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ➡ 2,800 ተማሪዎች
7. ሲዳማ ➡ 1,827 ተማሪዎች
8. ሶማሌ ➡ 1,616 ተማሪዎች
9. ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ➡ 835 ተማሪዎች
10. አፋር ➡ 705 ተማሪዎች
11. ሀረሪ ➡ 599 ተማሪዎች
12. ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ➡ 457 ተማሪዎች
13. ድሬዳዋ ➡ 410 ተማሪዎች
14. ጋምቤላ ➡ 280 ተማሪዎች
- ባለፈው ዓመት ምንም ተማሪ ያላሳለፉ ትምህርት ቤቶች 1,232 ነበሩ ዘንድሮ ምንም ተማሪ ያላሳለፉ 565 ናቸው።
- ከዚህ ቀደም ምንም ተማሪ ካላሳለፉ ትምህርት ቤቶች ውስጥ በኮፒዩተር ፈተና ወደ 4,500 ተማሪዎች አልፈዋል።
ምንም ተማሪ ያላሳለፉ ትምህርት ቤቶች በክልል ምን ያህል ናቸው ?
• ኦሮሚያ 156
• አማራ 98
• ደቡብ ኢትዮጵያ 86
• ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ 69
• ትግራይ 48
• ቤኒሻንጉል ጉሙዝ 29
• ማዕከላዊ ኢትዮጵያ 22
• አፋር 21
• ሲዳማ 16
• ሶማሌ 9
• ድሬዳዋ 5
• ሀረሪ 3
• ጋምቤላ 2
• አዲስ አበባ 1
- ሁሉንም ያስፈተኑትን ተማሪዎች ያሳለፉ 100% ያሳለፉ ትምህርት ቤቶች ባለፈው አመት 62 ነበሩ ዘንድሮ 88 ሆነዋል።
በክልሎች ምንም ያህል ትምህርት ቤቶች 100% አሳለፉ ?
• ኦሮሚያ 37
• አዲስ አበባ 24
• አማራ 8
• ደቡብ ኢትዮጵያ 4
• ትግራይ 4
• ማዕከላዊ ኢትዮጵያ 3
• ሲዳማ 2
• አፋር 1
• ድሬዳዋ 1
• ሀረሪ 1
• ሶማሌ 1
• ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ 1
- በኮምፕዩተር እና በወረቀት በተፈተኑ ተማሪዎች መካከል ያለው የማለፍ ምጣኔ ትልቅ ልዩነት አለው። ኦንላይ የተፈተኑ 18.3% አልፈዋል። በወረቀት የወሰዱ 4.2% ናቸው ያለፉት። አንዱ ቶሎ በወረቀት ከመፈተን መውጥቶ ኦላይን ለመስጠት እቅድ አለው 60% ነው ዘንድሮ ቀጣይ አመት 100% ኦንላይን ሁሉንም።
- የዘንድሮው ከፍተኛ ውጤት ስንት ነው ?
• በተፈጥሮ ሳይንስ •
🥇 ከወንድ 👉 591/600 ኦዳ ስፔሻል ቦርንዲግ ትምህርት ቤት አዳማ
🥇 ከሴት 👉 583/600 ከአገው ምድር ትምህርት ቤት እንጅባራ
• በማህበራዊ ሳንይንስ •
🥇 ከወንድ 👉 576/600 ዶዶላ ኢፋ ቦሩ ትምህርት ቤት
🥇 ከሴት 👉 569/600 አዲስ አበባ ቦሌ ሱፐርሆሊሴቪየር ትምህርት ቤት
- ስልክ ይዘው የገቡ 265 ተማሪዎች ከፈተናው ተሰርዘዋል።
- ኮምፒዩተር ላይ ባለ " ኢሬጉላተሪ " ተብለው ጉዳያቸው እየተጣራ ያለ አለ።
- ከዚህ በፊት ከነበረው መሻሻል እየታየ ስለሆነ በጣም ደስተኞች ነን።
- ዘንድሮም ወደ ሬሜዲያል የሚገቡ ተማሪዎች ይኖራሉ።
- ሬሜዲያል ሁሌ የሚኖር አይደለም። በሚያልፈው ተማሪ ብዛት ነው የሚወሰነው። ዘንድሮ 70 ሺህ ተማሪ ስላለፈ ዘንድሮ ሬሜዲያል የሚገባው ይቀንሳል።
📌 ተማሪዎች ውጤታቸውን ከነገ ሰኞ ወይም ከነገ ወዲያ ማክሰኞ ጀምሮ ውጤታቸው ማየት ይችላሉ። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ተማሪዎች ውጤት የሚመለከቱባቸውን አማራጮች ተከታትሎ ያቀርባል።

❤17👍2
#NGAT
የሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ተመዝጋቢዎች Username፣ Password እና Entrance Ticket አሁን ላይ ማግኘት እንደምትችሉ ተገልጿል።
በመሆኑም ፕሮፋይላችሁ ላይ በመግባት 'Exam Credentials' በሚለው ስር 'Download Entry Ticket' የሚለውን በመጫን ወደ ፈተና ማዕከል መግቢያ ትኬትዎን አውርደው ፕሪንት ያድርጉ።
ፈተናው ከሚጀመርበት ሰዓት 30 ደቂቃ ቀድማችሁ መድረስ ይጠበቅባችኋል።
ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ነሐሴ 20 እና 21/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ መገለፁ ይታወቃል፡፡

❤5👍2
ከጆኒ ጁጁትሱ ጋር ያደርገዋል ተብሎ በብዙዎች ዘንድ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የትግል ውድድር ሊካሄድ ጥቂት ቀናት ሲቀሩት፣ ተወዳዳሪው ሴዶ ማርሻል አርት «ድግምትና መተት ተሰርቶብኛል» በሚል ምክንያት ከውድድሩ ማለፉን ባሰራጨው ተንቀሳቃሽ ምስል ይፋ አድርጓል።
ሴዶ ባስተላለፈው መልእክት፣ በተቃዋሚው ወገን በእንቁላል አማካኝነት ድግምት እንደተደረገበትና ንቃተ ህሊናንም ያሸነፈው በዚሁ ሁኔታ መሆኑን ገልጾ፣ በዚህ አይነት ሁኔታ ውስጥ ገብቶ መወዳደር እንደማይፈልግ አስታውቋል።
ውድድሩን ለሚከታተለው የኢትዮጵያ ህዝብ፣ ለትኬት ገዢዎች እና ለስፖንሰሮች ይቅርታ የጠየቀው ሴዶ፣ አዘጋጆቹ ሌላ ተወዳዳሪ ካቀረቡለት ለመግጠም ዝግጁ መሆኑን ጠቁሞ፣ የውድድር አዘጋጁን ኢቲኤፍሲ (ETFC) ቲሸርት በካሜራ ፊት አውልቆ በመጣል ከውድድሩ መውጣቱን አረጋግጧል።
ሴዶ ይህንን መልዕክት ያስተላለፈው፤ በቀልድ መልክ ይሁን በትክክለኛ ውድድሩን ለማቋረጥ፤ እስካሁን ከውድድሩ አዘጋጆች የታወቀ ነገር የለም።

🤣57❤8👍2🤪2
ከሚሰራበት ድርጅት የተቆራረጡ ፌሮ ብረቶችን በሁለት እግሮቹ አስሮ ይዞ የወጣው ግለሰብ ክስ ተመሰረተበት።
ወንጀሉ የተፈጸመው ሐምሌ 24/2018 ዓ/ም ከቀኑ 11:00 ሠዓት በንፍስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ1 ለቡ መብራት አካባቢ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪ አስታውቋል።
ተከሳሽ በሪሁን ሰፈፈ በተጠቀሰው አካባቢ ከሚገኝ አንድ ሪል ስቴት ውስጥ በቀን ሰራተኛነት ተቀጥሮ ሲሰራ የነበረ ሲሆን በስራ መውጫ ሰዓት የድርጅቱ ንብረት የሆነውን ቁርጥራጭ ፌሮ ብረት በሁለት እግሩ ከቁርጭምጭሚቱ በታች ፌስታል በመጠምጠም ከእግሮቹ ጋር አስሮ እና ሱሪውን ከላይ በመልበስ ይዞ ሊወጣ ሲል በድርጅቱ ጥበቃዎች ተይዞ ክስ እንደ ተመሰረተበት በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያ የለቡ ፖሊስ መምሪያ ገልጿል።
ህይወታቸውን ለመቀየር ቀን ከሌሊት በታማኝነት የሚሰሩ የቀን ሰራተኞች እንዳሉ ሁሉ አንዳንዶች ደግሞ ወንጀልን ለመፈጸም አቅደው እና አስበው የሚንቀሳቀሱ እንደማይጠፉ ፖሊስ አስታውቋል።
አሰሪ ድርጅቶች ሰራተኞችን ተገቢ በሆነ መንገድ መቅጠር እና ቁጥጥር ማድረግ ይኖርባቸዋል ሲል የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ መልዕክቱን አስተላልፏል።

💔13❤4👍2🤔2