በአሰላ ከተማ በሽንኩርት እና ቲማቲም ላይ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ መመዝገቡን ሸማቾች ተናገሩ
በአሰላ ከተማ የምግብ ፍጆታ የሆኑት የሽንኩርት እና የቲማቲም ዋጋ በአጭር ቀናት ውስጥ ከፍተኛ የሆነ ጭማሪ ማሳየቱን ነዋሪዎች ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል።በአሰላ ከተማ ከሳምንት በፊት 120 ብር ይሸጥ የነበረው አንድ ኪሎ ሽንኩርት በአሁኑ ሰዓት እስከ 200 ብር እየተሸጠ ይገኛል።በተመሳሳይ የቲማቲም ዋጋ ከ110 ብር ወደ 150 ብር ከፍ ብሏል።
ይህ ድንገተኛ የዋጋ ንረት ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን የህብረተሰብ ክፍሎች ብቻ ሳይሆን መካከለኛ ገቢ ያለቸውን ጭምር የኑሮ ጫና ውስጥ የከተተ አሳሳቢ ጉዳይ ሆኗል።በተጨማሪም በከተማው በጤፍ ዋጋ ላይ ሳይቀር ጭማሪ መታየቱን ነዋሪዎች ገልጸውልናል።ይህ በሽንኩርትና በሌሎች መሠረታዊ የፍጆታ ዕቃዎች ላይ የታየው የዋጋ ጭማሪ በአሰላ ከተማ ብቻ የተወሰነ ሳይሆን በአዲስ አበባ ከተማም በተመሳሳይ ሁኔታ እየተስተዋለ ይገኛል።
በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ አካባቢዎች ባደረግነው የገበያ ምልከታ በአሁኑ ወቅት አንድ ኪሎ ሽንኩርት 180 ብር ድረስ ይሸጣል ። እንዲህ ላለው ድንገተኛ የዋጋ ጭማሪ እና የገበያ መዛባት ዋነኛ መንስኤዎችን ለማወቅ ብስራት ሬዲዮ በአሰላ ከተማ የሚገኙ ነጋዴዎችን አነጋግሯል።ችግሩ የመነጨው ከትራንስፖርት እጥረት እና ከጸጥታ ችግር ጋር በተያያዘ መሆኑን የገለፁት ነጋዴዎቹ በተለይም የነዳጅ አቅርቦት እጥረት መኖር የንግድ እንቅስቃሴው እንዲገታ አድርጎታል ብለዋል ።
በአካባቢው ያለውን የንግድ እንቅስቃሴ መገታት ተከትሎ ምርት በወቅቱና በበቂ ሁኔታ ወደ ገበያ እንዳይደርስ አሉታዊ ጫና ማሳደሩን ነጋዴዎቹ አብራርተዋል።እነዚህ ሁሉ ነገሮች ተዳምረው በከተማው ያለው የእለት ተእለት የምግብ ፍጆታ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ እንዲጨምር አድርገውታል።
@Addis_Reporter

❤13👍5😢4😁3🤪1
📍አፍሪካ ህብረት አቅራቢያ መሀል ቡልጋሪያ አዲሱ ትልቁ መስጂድ ጋር ቢፈልጉ በዶላር የሚያከራዩት አልያም በመሃል ከተማ የመኖር ህልምዎን የሚያሳኩበት !
🔥15% ቅድሚያ | 🔥 20% ቅናሽ
☎️ 0928384058 | 0914976944
👉🛏️ባለ 1መኝታ 53 ካሬ =4.2ሚሊየን አጠቃላይ ዋጋ
👉 🛏️ባለ 1መኝታ 69ካሬ =5.2ሚሊዮን አጠቃላይ ዋጋ
👉🛏️ ባለ 2መኝታ 105 ካሬ =9.2 ሚሊዮን አጠቃላይ ዋጋ
👉🛏️ባለ 3መኝታ 160 =12 ሚሊየን አጠቃላይ ዋጋ
🔥ቅድመ ክፍያ 750,000 ብር !
👉በተጨማሪም ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚሆኑ የንግድ ሱቆችን ከ20 ካሬ ጀምሮ ከ1-3ኛ ወለል ማግኘት ይችላሉ።
for further

❤4👍2
ባሳለፍነው ሳምንት ወደ ሱዳን በሚሄዱ የህወሓት አርሚ 13 ታጣቂዎች ላይ ሽራሮ አካባቢ የኢትዮጵያ አየር ሃይል በድሮን ጥቃት መፈፀሙን ተከትሎ ህወሓት ኤርትራ ድንበር አካባቢ የሚገኙ ተሳቢ መኪኖችን ወደ መሃል ሀገር እያንቀሳቀሰ መሆኑን ኮንፍሊክት ዞን ዘግቧል።
@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤9👍4
አዲስ ሪፖርተር - NEWS
ከደሴ ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ በነበረ ተሽከርካሪ ላይ በደረሰ አደጋ የ28 ሰዎች ሕይወት አለፈ። ከደሴ ወደ አዲስ አበባ ሲሄድ በነበረ ተሽከርካሪ በደረሰ አደጋ የ28 ሰዎች ሕይወት ማለፉን ፖሊስ አስታውቋል። አደጋው የደረሰው ከደሴ እና ኮምቦልቻ ከተሞች መካከል በሚገኘው የሐረጎ መንገድ ላይ ነው። ዛሬ ሰኔ 08/10/18ዓ.ም ማለዳ ከደሴ ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ላይ የነበረ የሕዝብ አውቶቡስ…
የሟቾች ቁጥር 31 ደረሰ🕯🕯
በተከሰተው የመኪና አደጋ የሟቾች ቁጥር 31 መድረሱን የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ።
ዛሬ ጠዋት በደሴ እና ኮምቦልቻ መካከል ሐረጎ በተባለ ሥፍራ በደረሰ የመኪና አደጋ የ28 ሰዎች ሕይወት ማለፉን መዘገባችን ይታወሰል።
አሁን ደግሞ የሟቾች ቁጥር መጨመሩን ፖሊስ አስታውቋል። የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ እንደገለጸው በአደጋው ሕይወታቸው ያለፉ ሰዎች 31 ደርሷል።
አደጋው የደረሰው በተለምዶ ከደሴ ወደ ኮምቦልቻ በሚወስደው ሐረጎ "S" መንገድ መታጠፊያ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ከንጋቱ 12:00 መኾኑን የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ አዛዥ ኮማንደር ጌታቸው ሙህዬ ተናግረዋል።
ተሽከርካሪው ከ100 ሜትር በላይ ርዝመት ያለው ገደል ውስጥ በመግባቱ ሹፌሩን ጨምሮ የ31 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ በ33 ሰዎች ላይ ከባድ እና ቀላል የአካል ጉዳት መድረሱንም ኮማንደር ጌታቸው ለአሚኮ ገልጸዋል።
ተሽከርካሪው 64 ሰዎችን አሳፍሮ በመጓዝ ላይ እንደነበር ያነሱት ኮማንደር ጌታቸው ተጎጅዎች በደሴ እና በኮምቦልቻ ሆስፒታሎች ሕክምና እየተደረገላቸው እንደኾነም አንስተዋል።
የአደጋው መንስኤም እየተጣራ መኾኑን አስታውቀዋል።
ለተጎጅ ቤተሰቦችም መጽናናትን እንመኛለን።

💔22😢14❤9👍2🙏1
የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት
ነገ ሰኔ 9 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን ኃይል የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፦
✅ከጠዋቱ 2፡00 – 10፡00
👉መድሓኒዓለም ቤ/ክ ፣ ኤድናሞል ፣ ሸገር ህንፃ ፣ ፍሬንድሺፕ ሆቴል ፣ ዳውንታውን ሆቴል፣ አውራሪስ ሆቴል፣ አዲሱ ስታዲየም፣ ካልዲስ ቡና፣ ኢምፔሪያል እና አካባቢው፣
22 ቃል ገስት ሀውስ ጎላጎል ኤጂ ግሬስ ኤምፔሪያል አትላስ ሆቴል እና አካባቢው፣
👉ከጎፋ ገብርኤል ከፍ ብሎ ቀበሌ 43 መዝናኛ አጠገብ ፣ አልማዝዬ ሜዳ፣ ሶፍያ ሞል አካባቢ፣ ሐመልማል ቤት፣ ቄራ በረት፣ ጎፋ ፖሊስ፣ ጎፋ ገብርኤል እና አካባቢው፣
👉ቡልቡላ ማሪያም፣ ኬኬ ብርድ ልብስ ፋብሪካ ፣ ቂሊንጦ ኮንዶሚኒየም፣ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት፣ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ፣ ኢንዱስትሪ መንደር፣ ዋልያ ቢራ እና አካባቢው፣
✅ከጠዋቱ 2፡00 – 9፡30
👉 ገፋ ኮንዶሚኒየም፣ ጀርመን አደባባይ፣ ጉራጌ ሰፈር፣ ትግሬ ሰፈር፣ ካፍ ነዳጅ ማደያ ጀርባ ወይራ ኮንዶሚኒየም እና አካባቢው፣ 👉አቡነ እጨጌ ቤተክርስትያን፣ ጦር ኃሎች ሆስፒታል፣ መኮንኖች ክበብ፣ ገዳመ ኢየሱስ፣ አውጉስታ እና አካባቢው፣
✅ከጠዋቱ 3፡00 – 10፡30
👉ዳውንታውን ሆቴል፣ አውራሪስ ሆቴል፣ አዲሱ ስታዲየም፣ ካልዲስ ቡና፣ መድሓኒዓለም ቤ/ክ እና አካባቢው፣
✅ከጠዋቱ 4፡00 – 11፡00
👉በላይነህ ክንዴ፣ በስተቀኝ ያሉ ኢንዱስትሪዎች በሙሉ፣ ካፍ ማደያ እና አካባቢው፣
✅ከጠዋቱ 4፡00 – 10፡30
👉አየር ጤና፣ ሳሚ ካፈ ፣ ታቦት ማደሪያ፣ መሐንዲስ ሰፈር፣ ቴሌ፣ ኤሞሌስ ፋብሪካ፣ ካሰዴ፣ ጣፎ፣ 44 ማዞሪያ ፣ ሰንዳፋ ጫፍ፣ ቦሌ ሁላሳ ፣ ሰበታ፣ ዓለም ገና፣ ዋን ውሃ ፣ አባሃዋ ትሬዲንግ እና አካባቢው፣
ስለሆነም በተጠቀሱት አካባቢዎች የምትገኙ የተከበራችሁ ደንበኞቻችን የጥገና ሥራው ተጠናቆ የኃይል አቅርቦቱ እስኪመለስ ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁን እንጠይቃለን ሲል ገልጿል ፡፡

❤16😡3👍2🎉2
⁉️ የምስራቁ ጦርነት የኑሮአችንን ዋጋ እንዴት እያናጋው ነው? 💥
🚨የኃያላን መንግስታት ፍጥጫ እና የድንበር ጦርነቶች ከሩቅ የሚታዩ የዜና አርዕስቶች ብቻ አይደሉም፤ የኢትዮጵያን ገበያ እና የኪሳችንን አቅም በቀጥታ የሚፈትኑ ማዕበሎች እንጂ።
የሀገር ውስጥ ወቅታዊ ፈተናዎችን እና አጠቃላይ የአህጉራችንን እና የዓለምን ዜናዎች አቀናጅቶ የሚያቀርብላችሁን ስፑትኒክን አሁኑኑ ይከተሉ 👇
🔗 https://t.me/+r3LZG4PCAKI3NmMy
📣 @sputnik_ethiopia

❤7👍4🕊1
የአማራ ወጣቶች እንዲታገሉ አቶ አረጋ ከበደ ጥሪ አቀረቡ‼️
የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት አረጋ ከበደ ለአማራ ወጣቶች የትግል ጥሪ አቀረቡ፡፡ ‹‹አመራሮቹን ሄዳችሁ ታገሏቸው›› ሲሉ ተደምጠዋል፡፡
አረጋ ይህን ያሉት “ባህር ዳርን ወደ ላቀ ከፍታ ለመውሰድ የወጣቶች ሚና የማይተካ ነው” በሚሉ መሪ ቃላት ከባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ወጣቶች ጋር በተወያዩበት ወቅት ነው።
ከተማን ለነዋሪዎቿ ምቾት አልባ የሚያደርገው የአስተዳደር ብልሽት መሆኑን የጠቀሱት ርዕሰ መስተዳደሩ፣ አመራሩ በቀላሉ የሚገኝ፣ ቀላልና ውሳኔ መስጠት የሚችል መሆን እንዳለበት አጽንኦት የሰጡ ሲሆን በተለይም በሕዝብና በሀገር ላይ የሚፈጸሙ የሌብነት ድርጊቶችን ወጣቱ በግንባር ቀደምትነት ሊታገላቸው ይገባል ብለዋል።
“ሌብነት ውስጥ የመሬት ስርቆት፣ የግብር ስርቆት፣ የኮንትራት ስርቆት ውስጥ የሚገባ፣ ግን መስረቅ ሳያንስ የሚመራውን ደሃ ሕዝብ የጎሪጥ የሚያይ አመራር ላይ በጽናት መታገል ያስፈልጋል።” ሲሉ የባህር ዳር ወጣቶች በተሰበሰቡበት መልዕክት አስተላልፈዋል።

❤24😁20🤪8👍7🤯2🥰1👏1🤔1👌1
አሜሪካ ለኢራን‼️😯
25 ቢሊዮን ዶላር ጦርነት ላቆመችበት ይሰጣታል።
300 ቢሊዮን ዶላር በጦርነቱ ለወደመባት መልሶ ግንባታ እንደሚሰጣት የአሜሪካው ምክትል ፕሬዚዳንት ቫንስ አረጋግጠዋል።

🤪48👍21❤19🙉9👏3👀2😎2😁1👌1🤝1
ብሔራዊ ባንክ በቴክኒክ ችግር ተሰርዞ የነበረውን የ100 ሚሊዮን ዶላር ልዩ ጨረታ ነገ በድጋሚ ያካሂዳል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባልታሰቡ የቴክኒክ ችግሮች ምክንያት መሰረዙን ያስታወቀውን ልዩ የውጭ ምንዛሬ ጨረታ፣ ነገ ማክሰኞ ሰኔ 9 ቀን 2018 ዓ.ም በድጋሚ እንደሚያካሂድ አስታውቋል።
ባንኩ ይፋ ባደረገው አዲስ መርሃ-ግብር መሠረት፣ ለዚህ ጨረታ የቀረበው የገንዘብ መጠን 100 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ሲሆን፣ ፍላጎት ያላቸው የሀገሪቱ የንግድ ባንኮች በተቀመጠው ዝርዝር መመሪያ መሠረት ዝግጅት በማድረግ በጨረታው ላይ መሳተፍ እንደሚችሉ ተገልጿል።

❤18👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ትናንት ምሽት #የአሜሪካ B-52 ቦንብ ጣይ አውሮፕላን ከካሊፎርኒያ #ኤድዋርድስ ማዘዣ ጣቢያ ከተነሳ በኃላ ብዙም ሳይቆይ በመከስከሱ የ8 ሰዎች ህይወት ልያልፍ ችሏል።
@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤14👍8😢7🤪3😎2🤣1💔1🙈1
በአዲስ አበባ ከተማ ፍቃዳቸውን ያላደሱ የጤና ተቋማት ከመስከረም 30 ቀን 2019 ዓ.ም በኋላ አገልግሎት መስጠት አይችሉም ተባለ‼️
የአዲስ አበባ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን በ2019 በጀት ዓመት የጤና ተቋማት የብቃት ማረጋገጫ እድሳትን በወቅቱ እንዲያጠናቅቁ ጥሪ አቅርቧል።ከ4 ሺህ በላይ የመንግሥትና የግል የጤና ተቋማት እድሳታቸውን ከሐምሌ 1 እስከ ነሐሴ 30 ቀን ድረስ በኦንላይን ሥርዓት ማጠናቀቅ እንደሚገባቸው ባለስልጣኑ አሳስቧል።
በአዲስ አበባ ምግብ እና መድኃኒት ባለስልጣን የጤና ተቋማትና ጤና ባለሙያዎች ብቃት ማረጋገጥ ዳይሬክተር አቶ ታደሰ ወርዶፋ ለብስራት ሬድዮ እንደገለጹት ከነሐሴ 30 እስከ መስከረም 30 ቀን ድረስ ፍቃዳቸውን ያላደሱ ተቋማት በቅጣት ማደስ ይችላሉ። ከመስከረም 30 በኋላ ግን የብቃት ማረጋገጫቸው ወይም የሥራ ፍቃዳቸው ተሰርዞ አገልግሎት መስጠት እንደማችሉ ገልፀዋል።
በተጨማሪም ተቋማቱ የጤና ባለሙያዎች ሲቀጠሩ ወይም ሥራ ሲለቁ ለባለሥልጣኑ በወቅቱ ማሳወቅ እንደሚገባቸው ተጠቁሟል።ከ2 ዓመት በላይ ከሙያ ውጪ የነበሩ ባለሙያዎች የሙያ ፍቃዳቸውን ሳያስተካክሉ መቅጠር እንደማይገባ አንስተዋል።

❤10👍3
ባለስልጣናቱ “ህወሓት በፌዴራል መንግሥቱ ላይ ጥቃት ለመሰንዘር ወስኗል” ሲሉ፣ ህወሓትም በተመሳሳይ ትግራይ ላይ ጦርነት ሊከፈት ነው ሲል ተናገረ
የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) የፌደራል መንግስት ገዢ ፓርቲ ብልፅግና፣ የሚያራምደው ሥርዓት በትግራይ ሕዝብ ላይ ድጋሚ ጦርነት ለመክፈት የሚያደርገውን ዝግጅት “በማታለልና በማጭበርበር ለመደበቅ እየሞከረ ነው” በማለት ኮንኖታል።
ህወሓት በትናንትላው ዕለት ባወጣው መግለጫ ገዥው ፓርቲ ልዩነቶችን በኃይል ለመፍታት በማመን ቀደም ሲል በትግራይ ህዝብ ላይ ፈጽሞታል ያለውን “የጅምላ ግድያ” በሁለተኛ ዙር ለመፈፀም አሁንም የጦርነት ነጋሪት እየጎሰመ ይገኛል ብሏል።
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደርን በኃይል የተቆጣጠረው፣ በብሔራዊ ምርጫ ቦርድም ህጋዊ ሰውነቱ የተሰረዘው ህወሓት፣ ገዥው ፓርቲን በጦርነት ዝግጅት እና በሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች ከስሷል፤ በመግለጫው፡፡
ከጥቂት ቀናት በፊት፣ በህወሓት ላይ ሰፊ ትችቶችን በመሰንዘር የጋራ ጽሁፋቸውን ያስነበቡት የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ አማካሪ ሚኒስትር እና የቀድሞው የህወሓት ምክትል ሊቀመንበር የነበሩት ጌታቸው ረዳ እና የብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተሩ ሬድዋን ሁሴን “ህወሓት በፌዴራል መንግሥቱ ላይ ጥቃት ለመሰንዘር ወስኗል” ሲሉ መክሰሳቸው ይታወሳል።
አክለዉም በትግራይ ክልል የፕሪቶሪያውን የዘላቂ ግጭት ማቆም ስምምነት የሚቃወመው የህወሓት ስብስብ፣ ስምምነቱን በይፋ በመሻር ከፌዴራል መንግሥቱ ጋር ለቀጥታ ወታደራዊ ግጭት እየተዘጋጀ መሆኑን አጽዕኖት ሰጥተው ነበር፡፡
ከዚህ በተቸማሪም “ጽምዶ” የተሰኘው ጥምረት በአስመራ፣ በመቀሌ እንዲሁም በሱዳን ተደጋጋሚ ስብሰባ እያደረጉ መሆኑን በመጥቀስ ህወሓት በፌዴራል መንግሥቱ ላይ ጥቃት ለመክፈት ዝግጅት እያደረገ መሆኑ መገለጹ አይዘነጋም፡፡

❤21👍6🕊2
📍አፍሪካ ህብረት አቅራቢያ መሀል ቡልጋሪያ አዲሱ ትልቁ መስጂድ ጋር ቢፈልጉ በዶላር የሚያከራዩት አልያም በመሃል ከተማ የመኖር ህልምዎን የሚያሳኩበት !
🔥15% ቅድሚያ | 🔥 20% ቅናሽ
☎️ 0928384058 | 0914976944
👉🛏️ባለ 1መኝታ 53 ካሬ =4.2ሚሊየን አጠቃላይ ዋጋ
👉 🛏️ባለ 1መኝታ 69ካሬ =5.2ሚሊዮን አጠቃላይ ዋጋ
👉🛏️ ባለ 2መኝታ 105 ካሬ =9.2 ሚሊዮን አጠቃላይ ዋጋ
👉🛏️ባለ 3መኝታ 160 =12 ሚሊየን አጠቃላይ ዋጋ
🔥ቅድመ ክፍያ 750,000 ብር !
👉በተጨማሪም ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚሆኑ የንግድ ሱቆችን ከ20 ካሬ ጀምሮ ከ1-3ኛ ወለል ማግኘት ይችላሉ።
for further
☎️ 0928384058 | 0914976944
🔥15% ቅድሚያ | 🔥 20% ቅናሽ
☎️ 0928384058 | 0914976944
👉🛏️ባለ 1መኝታ 53 ካሬ =4.2ሚሊየን አጠቃላይ ዋጋ
👉 🛏️ባለ 1መኝታ 69ካሬ =5.2ሚሊዮን አጠቃላይ ዋጋ
👉🛏️ ባለ 2መኝታ 105 ካሬ =9.2 ሚሊዮን አጠቃላይ ዋጋ
👉🛏️ባለ 3መኝታ 160 =12 ሚሊየን አጠቃላይ ዋጋ
🔥ቅድመ ክፍያ 750,000 ብር !
👉በተጨማሪም ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚሆኑ የንግድ ሱቆችን ከ20 ካሬ ጀምሮ ከ1-3ኛ ወለል ማግኘት ይችላሉ።
for further
☎️ 0928384058 | 0914976944
❤3👍3
የሸኔ ጥቃት‼️
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ በዛሬው እለት ለሊት የሸኔ ታጣቂዎች በጉንደ መስቀል ጎለልቻ ገብተው አባት ከነ ልጁ ገድለዋል።
8 ሰው አቁስለው ሆስፒታል ገብተዋል፣ብዙዎች ታግተዋል የጠፉም መኖራቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል።
በርካታ የቀንድ ከብቶች በጥይት ተመተው ሞተዋል የተረፉትን ወስደዋቸዋል።
ሰኔ 6/2018 በዚሁ ወረዳ ከአባዶ ወደ ጉንደ መስቀል ሲጓዝ የነበረ አንድ የህዝብ መኪና ሙሉ ተሳፋሪው ከነ ሹፌሩ ታግተዋል ሲሉ የአካባቢው ነዋሪዎች ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል።(ayu)

😢26❤5👍4💔2🕊1😡1
የላቁ ቴክኖሎጂዎች በነባር ጉድጓዶች ውስጥ የ42 ትሪሊዮን ዶላር የነዳጅ ዕድል እየፈጠሩ መሆኑ ተገለጠ
አዳዲስ የነዳጅ ክምችቶችን ፍለጋ ሳያስፈልግ፣ እስካሁን ሳይወጣ በነባር የነዳጅ ማውጫዎች ውስጥ ተቀብሮ የሚገኘውንና አሁን ባለው የዓለም ገበያ ዋጋ ከ42 ትሪሊዮን ዶላር በላይ የሚያወጣ ድፍድፍ ነዳጅ በላቁ የቴክኖሎጂ አማራጮች ማውጣት የሚያስችል አዲስ የኢነርጂ ዘመን መጀመሩን የዘርፉ ተንታኞች ጠቆሙ።
የኢነርጂ ዘርፍ ጥናት አድራጊው ‘ዉድ ማኬንዚ’ ባወጣው መረጃ መሠረት፣ “ኢንሃንስድ ኦይል ሪከቨሪ” (EOR) የተባሉ የላቁ የነዳጅ ማውጫ ቴክኖሎጂዎችን (እንደ ካርቦን ዳይኦክሳይድ እና ፖሊመር መርጫዎችን) በመጠቀም በዓለም ዙሪያ ተጨማሪ 470 ቢሊዮን በርሜል ነዳጅ ማውጣት የሚቻል ሲሆን፣ ይህም ስልት አጠቃላይ የነዳጅ ኢንዱስትሪውን ዋነኛ የዕድገት አቅጣጫ እየቀየረው ይገኛል።
የዚህ ሽግግር ዋነኛ ምክንያት የዓለም ትላልቅ የነዳጅ ኩባንያዎች እ.ኤ.አ. በ2040 ሊያጋጥማቸው የሚችለውን በቀን የ22 ሚሊዮን በርሜል የምርት እጥረት ለመሙላት ባህላዊው የፍለጋ ቁፋሮ አስቸጋሪ እና ከፍተኛ ወጪ የሚጠይቅ መሆኑ ነው። በዚህም ምክንያት እንደ ኤክሶን ሞቢል እና ኦክሲዴንታል ያሉ ግዙፍ ኩባንያዎች እንዲሁም የተለያዩ አገራት መንግስታት በቢሊዮን የሚቆጠር ዶላር ወደ EOR ቴክኖሎጂዎች እያፈሰሱ ይገኛሉ።
ለዚህ ማረጋገጫ የሚሆነው በትሪኒዳድ የሚንቀሳቀሰው ‘ግሪንፍሌም ሪሶርስስ’ የተባለው ኩባንያ 81 ሚሊዮን በርሜል ክምችት ኖሮት እስካሁን 1% ብቻ በወጣበት ‘ፓሪላንድስ ብሎክ ኢ’ በተባለው ይዞታ ላይ ያሉትን 110 ነባር ጉድጓዶች እና መሰረተ ልማቶች በመጠቀም የላቁ የማውጫ ስልቶችን ለመተግበር የጀመረው ስራ ሲሆን፣ ይህ አዝማሚያ እንደ ቤከር ሂውዝ እና ሃሊበርተን ያሉ የቴክኖሎጂ አቅራቢዎችን የገበያ ተጠቃሚነት በእጅጉ እያሳደገው ነው።

❤21👍3
ሕወሓትን የተቃወሙት የ76 አመት አዛውንት ታሰሩ‼️
በትግራይ ክልል የእንደርታ ተወላጅ የሆኑት የ76 ዓመቷ ነባር ታጋይ አኸዛ ሕሉፍ፣ በክልሉ ስላለው የፍትህ እጦት፣ የመልካም አስተዳደር እክል እና የፖለቲካ ብልሽት አስመልክተው ከሶስት ቀናት በፊት የሰጡት ቃለመጠይቅ መነጋገሪያ መሆኑን ተከትሎ በህወሓት ታጣቂዎች ታግተው መታሰራቸው ተሰማ።
የወረዳ 70 እንደርታ የፈለግማያት ጣቢያ ነዋሪ የሆኑት እናት ለምን ተነፈስሽ? ለምንስ ተናገርሽ?” በሚል ዛሬ መታሰራቸውን ተረጋግጧል።
እንደ መረጃዎች ገለጻ ለእስራታቸው ዋነኛ ምክንያት የሆነው “ለምን ልጆች ወደ ጦርነት ይገባሉ?” በማለት ሰላማዊ ጥሪ ማቅረባቸውና እንደሌሎቹ የጦርነት ነጋሪት ለመጎሰም ፈቃደኛ አለመሆናቸው ሲሆን፣ የቀድሞው ህወሓት እስከ እድሜ ልክ የሚያስቀጣ አፋኝ ህግ ማውጣቱ በሚታወስበት በዚህ ወቅት የ76 ዓመት አዛውንት በአመለካከታቸው ማሰሩ ከፍተኛ ቁጣንና ትዝብትን እየቀሰቀሰ ይገኛል።
እስካሁንም እናት አኸዛ ሕሉፍ በታጣቂዎች ተወስደው የት ቦታ እንደታሰሩና አሁን ያሉበት ሁኔታ በትክክል አለመታወቁ ተገልጿል።

😢19❤14💔5👍4🕊2🤪1🙉1
👍3❤1
በኢትዮጵያ በዓመት 63 ሚሊዮን እንቁላል የማሳቀፍ አቅም ያለው የጫጩት መፈልፈያ ሊገነባ ነው
ግብርና ሚኒስቴር የኢትዮጵያን የዶሮ ምርት አቅም ለማሳደግ የሚያስችል፣ በአመት 63 ሚሊዮን እንቁላል የማሳቀፍ አቅም ያለው ዘመናዊ የዶሮ ጫጩት መፈልፈያ ተቋም ለመገንባት ከአፍሪካ ልማት ባንክ በተገኘ 10.15 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ብድር ስምምነት መፈራረሙን አስታወቀ።
በኢትዮጵያ የዶሮ እሴት ሰንሰለት ልማት ፕሮግራም ሥር የተከናወነው ይህ ስምምነት፣ በእሴት ሰንሰለቱ ውስጥ ለሚገኙ አርሶ አደሮች ጥራት ያለውን የምርት ግብዓት ተደራሽ ለማድረግ ያለመ መሆኑ ተጠቁሟል።
በስምምነቱ መሠረት አግሪፋም ኃ/የተ/የግ/ማህበር ግንባታውን ውሉ ከጸና በኋላ በአንድ ሳምንት ውስጥ እንደሚጀምር ይጠበቃል፤ በ12 ወራት ውስጥም ሙሉ በሙሉ ለማጠናቀቅ መታቀዱን ካፒታል ከሚኒስትሩ ያገኘዉ መረጃ ያመለክታል።

❤9🤔5👍4👏2🤣2🥰1🤯1👌1
ከአብይ ጎን እቆማለሁ-ጄኔራሉ‼️
የዩጋንዳው ፕሬዚዳንት ልጅ የሆኑት እና የዩጋንዳ ጦር ዋና አዛዥ የሆኑት ጄኔራል ሙኡዚ በቲውተር ገፃቸው ላይ ያሰፈሩት መልዕክት አነጋጋሪ ሆኗል።
'በትግራይ ሌላ ጦርነት እንዳይነሳ እለምናለሁ፣በጣም እወዳቸዋለሁ ግን ጦርነት ሰልችቶናል ብሏል።
ጦርነት ከተነሳ ግን ወንድሜን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድን እደግፋለሁ"ብሏል።

🤪44😁17👍12🫡8❤6🌚5🙉2👏1🤔1👀1🙊1