ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ 80 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ብድር አገኘ
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕና አለም አቀፉ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን (IFC) ጋር ነው የ80 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር የብድር ስምምነት የተፈራረመው።
በስምምነቱ መሰረት ዓለም አቀፉ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን (IFC) ለሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ 80 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር የረዥም ጊዜ ብድር ያቀርባል ።
የብድር ስምምነቱን የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ጀማል አህመድና የአለም አቀፉ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን (IFC) የአፍሪካ ቀጠና ምክትል ፕሬዚዳንት ኢትዮዺስ ተፈራ በኬንያ ናይሮቢ ተፈራርመዋል።
ከአለም አቀፍ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን በሚገኘው ገንዘብ ሸራተን አዲስ ኤሌግዠሪ ኮሌክሽን ሆቴል ዘመኑን በሚመጥን መልኩ የሚታደስ ሲሆን በሸራተን የንግድ ምልክት የሚጠራ ተጨማሪ አዲስ ሆቴልም ይገነባል።
የአለም አቀፉ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን (IFC) የብድር አቅርቦት የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አካል የሆነውን የሸራተን አዲስን ገጽታ በእጅጉ እንደሚለውጠው ይጠበቃል።
@Addis_Reporter

❤9👍6🤪3👏1😁1🤔1🤯1🙊1
በአገራችን የባንክ ሂሳብ ሊኖራቸው ከሚገባ አዋቂዎች መካከል የባንክ ሂሳብ ያላቸው ከ50 በመቶ በታች ናቸው ተባለ
በ2025 የወጣ የፋይናንሻል ኢንዴክስ ሪፖርት እንዳሳየው በአገራችን የባንክ ሂሳብ ያላቸው አዋቂዎች ቁጥር 49 በመቶ ነው።
በአገራችን በሚሊየን የሚቆጠሩ ዜጎች የባንክ ሂሳብ የላቸውም ተብሏል።
ይህ የተገለፀው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከኤፍኤስዲ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ተደራሽነትን የማስፋት ንቅናቄ መድረክ ባዘጋጀበት ወቅት ነው።
ከሰኔ 18/2018 እስከ መጋቢት 2019 ዓ.ም የሚቆየው ይህ ንቅናቄ" አካታች የባንክ አገልግሎት ለሁሉም" በሚል መሪ ቃል ይካሄዳል።
ይህ አገልግሎት ከፋይናንስ አገልግሎት ተገልለው ለሚገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች የተዘጋጀ ነው።
በአፋር ፣ ኦሮሚያ ፣ ሶማሌ፣ አማራ እንዲሁም በማዕከላዊ ኢትዮጵያ በሚገኙ 2መቶ 41 ወረዳዎች ላይ ይተገበራል።
ከግማሽ ሚሊየን በላይ አዳዲስ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚዎችን ተደራሽ ለማድረግ ይሰራል ያሉት የባንኩ ፕሬዝዳንት አቤ ሳኖ ናቸው።
በተያዘው ዕቅድ መሰረት 3መቶ 50 ሺህ የሚሆነው የባንክ ሂሳብ በባንክ በኩል ቀሪው 1መቶ 50 ሺው ደግሞ በሲቢኢ ብር በኩል የሚከፈት ይሆናል።

❤12👍3🤪2🙊2
'በአዲስ አበባ በጥበቃ ተሰማርተው የነበሩ ሁለት ደረሶች በአሰቃቂ ሁኔታ መገደላቸው ታወቀ‼️
የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ መጅሊስ በሁለት ደረሶች አሰቃቂ ግድያ ዙሪያ ህብረተሰቡ መግለጫ እስኪሰጥ በትዕግስት እንዲጠብቅ መልዕክት አስተላልፏል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር፣ ለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 (ሰሚት ጨርቆስ ኮንዶሚኒየም መግቢያ) በጥበቃ ሥራ ላይ ተሰማርተው የነበሩ ሁለት ደረሶች በአሰቃቂ ሁኔታ ተገድለው መገኘታቸውን ተከትሎ፣ የክፍለ ከተማው እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት መረጃዎችን አጠናቅሮ መግለጫ እስኪሰጥ ድረስ ህብረተሰቡ በትዕግሥት እንዲጠብቅ አሳሰበ።
ሟቾቹ ሙሐመድ አደም እና ሙሐመድ ዓሊ የተባሉ የጥበቃ ሰራተኞች ሲሆኑ፣ በአካባቢው ማህበረሰብ ዘንድ በመልካም ስነ-ምግባራቸው የሚታወቁ የዲን ተማሪዎች (ደረሶች) እንደነበሩ ተገልጿል። ከሟቾቹ መካከል ሙሐመድ ዓሊ የልጆች አባት መሆኑም ታውቋል።
ግድያው የተፈፀመው ቅዳሜ ግንቦት 29 ቀን 2018 ዓ.ል ሌሊት እንደሆነ የተገመተ ሲሆን፣ አስክሬናቸው ከሁለት ቀናት በኋላ ሰኞ ሰኔ 1 ቀን 2018 ዓ.ል መገኘቱ ተጠቁሟል። ሟቾች የጥበቃ ስራ በሚሰሩበት ስፍራ ምንም ዓይነት የንብረት ስርቆት ወይም የዘረፋ ምልክት አለመገኘቱ የግድያውን አሰቃቂነት አጉልቶታል።
የሟቾች የቀብር ስነ-ስርዓት ትላንት ማክሰኞ ሰኔ 2 ቀን 2018 ዓ.ል በኮልፌ የሙስሊሞች መቃብር ስፍራ ወዳጅ ዘመዶቻቸው በተገኙበት ተፈጽሟል። የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት በጉዳዩ ዙሪያ ከመንግሥት የጸጥታ አካላት ጋር በጋራ እየሰራ መሆኑን ጠቁሞ፣ መረጃዎችን አጠናቅሮ ዝርዝር መግለጫ እንደሚሰጥ በማስታወቅ ሙስሊሙ ማህበረሰብ በትዕግሥት እንዲጠብቅ ጥሪ አቅርቧል።

😢32❤10👍7😁1🤯1
📍አፍሪካ ህብረት አቅራቢያ መሀል ቡልጋሪያ አዲሱ ትልቁ መስጂድ ጋር ቢፈልጉ በዶላር የሚያከራዩት አልያም በመሃል ከተማ የመኖር ህልምዎን የሚያሳኩበት !
🔥15% ቅድሚያ | 🔥 20% ቅናሽ
☎️ 0928384058 | 0914976944
👉🛏️ባለ 1መኝታ 53 ካሬ =4.2ሚሊየን አጠቃላይ ዋጋ
👉 🛏️ባለ 1መኝታ 69ካሬ =5.2ሚሊዮን አጠቃላይ ዋጋ
👉🛏️ ባለ 2መኝታ 105 ካሬ =9.2 ሚሊዮን አጠቃላይ ዋጋ
👉🛏️ባለ 3መኝታ 160 =12 ሚሊየን አጠቃላይ ዋጋ
🔥ቅድመ ክፍያ 750,000 ብር !
👉በተጨማሪም ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚሆኑ የንግድ ሱቆችን ከ20 ካሬ ጀምሮ ከ1-3ኛ ወለል ማግኘት ይችላሉ።
for further

❤6👍2
የጭቃ ቤት ግንባታ ተከለከለ‼
አሁን ላይ ተፈፃሚ የሆነው በአንድ ክልል ነው በቀጣይ ግን በሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች እንደሚተገበር ተነግሯል።
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ ከተሞችን ለማዘመን እና ከአካባቢ ጥበቃ ጋር የተጣጣመ አረንጓዴ ኢኮኖሚ ለመገንባት አዲስ ጥብቅ መመሪያ አስተላልፏል።
ደብዳቤው ከደረሰበት ቀን ጀምሮ በማንኛውም ማዘጋጃ ቤት በኩል የጭቃ ቤት ግንባታ ፈቃድ ማጽደቅ ሙሉ በሙሉ ታግዷል።
በእንጨትና ጭቃ ግንባታ ሳቢያ የሚመጣውን የደን መመናመን ለመግታት እንዲሁም የአየር ንብረት ለውጥ የሚያስከትለውን የድርቅና የጎርፍ አደጋ ለመከላከል ነው።
ማንኛውም ግንባታ ከተማን በሚያዘምኑና ደረጃቸውን በጠበቁ ግብዓቶች ማለትም በብሎኬት፣ በጡብ እና በተሻሻሉ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ብቻ መከናወን እንዳለበት ታዟል።

🤪35🤣23❤11👍9👀2🤯1😱1🥱1🙊1
ኩዬት ለኢትዮጵያውያን ፈቀደች‼️
ኩዌት ከኢትዮጵያ ጨምሮ ከ10 ሀገራት የቤት ሰራተኞችን ለመቅጠር ፈቀደች።
የኩዌት የሀገር ውስጥ ሚኒስቴር የቤት ሰራተኞች ቅጥርን የሚቆጣጠር አዲስ መመሪያ ማውጣቱን ዘገባ አመላከተ።
በአዲሱ መመሪያ መሰረት ኩዌት ከኢትዮጵያ እና ኤርትራ ጨምሮ ከ10 ሀገራት የቤት ሰራተኞችን (ወንድም ሴትም) ለመቅጠር ፈቅዳለች።
የተፈቀደላቸው ቀሪዎቹ ሀገራት ደቡብ አፍሪካ፣ ቤኒን፣ ፊሊፒንስ፣ ስሪላንካ፣ ሕንድ፣ ቪየትናም፣ ኔፓል እና ሴኔጋል (ለወንዶች ብቻ) ናቸው።
የቅጥር ሂደቱን ይበልጥ ቀልጣፋ ለማድረግም ማመልከቻዎች በየግዛቱ በሚገኙ የአገልግሎት ማዕከላት በኩል እንደሚስተናገዱ የሀገሪቱ ባለስልጣናት አስታውቀዋል።

❤26👍16😢2🤪2👏1
የደቡብ አፍሪካው ስታንቢክ ባንክ በኢትዮጵያ በብቸኝነት በባለቤትነት የሚያስተዳድረውን ራሱን የቻለ ባንክ ለማቋቋም እያሰበ መኾኑ ተሠማ።
ባንኩ ራሱን የቻለ ባንክ ለማቋቋም ያሰበው፣ የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ኩባንያ የኢንቨስትመንት ወጪ እየቀነሠና ገቢው እየጨመረ መሄዱን እንደ ጥሩ ምሳሌ በመውሠድ እንደኾነ የአገሪቱ የዜና ምንጮች ዘግበዋል።
ስታንቢክ ባንክ የግዙፉ የደቡብ አፍሪካ ስታንዳርድ ባንክ አንድ ካል ነው።
ብሄራዊ ባንክ ያወጣው ሕግ፣ በአገር ውስጥ ባንክ የአክሲዮን ድርሻ መግዛት የሚፈልጉ የውጭ ባንኮች ድርሻቸው ከ49 በመቶ እንዳይበልጥ ገደብ ይጥላል።

❤13👍3👏1👌1😡1
ብልፅግና ፓርቲ የተወዳደረባቸውን ወንበሮች በሙሉ አሸነፈ
👉 ተቃዋሚ ፓርቲዎች ወይም የግል ዕጩዎች ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት (ፓርላማ) ምንም መቀመጫ አላሸነፉም።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ7ኛውን ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ ከፊል ውጤት እወጃ በስካይ ላይት ሆቴል በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ የሌሎች 22 የምርጫ ክልሎችን ውጤት አፅድቆ ይፋ አድርጓል።
በዚህም መሠረት፣ ከተገለጹት ጠቅላላ 48 የምክር ቤት መቀመጫዎች መካከል ከአንዱ በስተቀር የገዢው ብልፅግና ፓርቲ ዕጩዎች ያሸነፉ ሲሆን፣ የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባር (ኦብነግ) ዕጩ ደግሞ በሶማሌ የክልል ምክር ቤት አንድ ወንበር ማሸነፉ ታውቋል። በደገ ሀቡር አንዱን ወንበር የኦጋዴን ግንባር ዕጩ የነበሩት አቶ መሀሙድ ሀሰን ሁሴን አሸንፈዋል።
ለክልል ምክር ቤቶች በጠቅላላው የ12 የክልል ምክር ቤት የምርጫ ክልሎች ውጤቶች ተነግረዋል። የክልል ምክር ቤት ምርጫዎች በየምርጫ ክልሉ ብዙ መቀመጫዎች ያሏቸው በመሆኑ፣ በድምሩ የ38 መቀመጫዎች ውጤት የታወጀ ሲሆን፣ ከነዚህም ውስጥ ብልፅግና ፓርቲ 37ቱን አሸንፏል።
ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በጠቅላላው የ10 የምርጫ ክልሎች/ወንበሮች ውጤት የተገለጸ ሲሆን (1 ከአማራ፣ 3 ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ እና 6 ከኦሮሚያ)፣ 10ሩንም መቀመጫዎች በሙሉ የብልፅግና ፓርቲ ዕጩዎች አሸንፈዋል። ውጤታቸው የተገለጹት የምርጫ ክልሎችም በአማራ ክልል ጎዛምን፣ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ቀዲዳ ጋሜላ 2፣ ጉመር 1 እና እዣ 2 ሲሆኑ፣ በኦሮሚያ ክልል ደግሞ ሀብሮ 1፣ ቅንበቢት፣ ጥቁር እንጭኒ፣ ጀልዱ፣ ወሊሶ 2 እና ወሊሶ 1 የምርጫ ክልሎች ናቸው።
በውጤት እወጃው ተቃዋሚ ፓርቲዎች ወይም የግል ዕጩዎች ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት (ፓርላማ) ምንም መቀመጫ አላሸነፉም።

🤣76❤25👍6😁3😢2🤪2👀1🙈1
የበረራ ፈቃድ ሳይኖረው ለ17 ዓመታት «ኤር ካናዳን» ሲያበር የነበረው ካፒቴን ተያዘ
ረቡዕ ሰኔ 3 ቀን 2018 ዓ.ም የካናዳ ፖሊስ የ59 ዓመቱ የ«ኤር ካናዳ» ካፒቴን ጄፍሪ ዎል አስፈላጊው የበረራ ፈቃድ ሳይኖረው ለ17 ዓመታት በማጭበርበር በመስራቱ በቁጥጥር ስር መዋሉን አስታውቋል።
ግለሰቡ ከ2009 እስከ 2025 ባሉት ዓመታት ውስጥ የሀሰት ሰነዶችን በመጠቀም ቦይንግ 767፣ 777 እና 787 አውሮፕላኖችን በመያዝ ከ900 በላይ በረራዎችን የመራ ሲሆን፣ ወደ 3 ሚሊዮን ዶላር ገደማ ገቢ አግኝቷል።
ኤር ካናዳ ጉዳዩን በጥብቅ እየመረመረው መሆኑን ገልጾ፣ አብራሪዎች በየስድስት ወሩ የብቃት ማረጋገጫ ፈተና ስለሚያልፉ የመንገደኞች ደህንነት አደጋ ላይ እንዳልወደቀ አስታውቋል።

👏24❤8👍6😢3👌1😍1👀1🙈1
ትራምፕ ለኢራን የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጡ‼️
👉ሆርሙዝ ሙሉ ለሙሉ ተዘግቷል-ኢራን‼️
#አሜሪካ በኢራን ላይ አዳሯን ከባድ ጥቃት አደረሠች።
# ዋሽንግተን በቶማሃውክ ሚሳኤል ጭምር እስከ #ቴህራን አቅራቢያ ጥቃት ማድረሷን በፕሬዚዳንቷ በኩል ገልፃለች።
#ኢራንም በምላሹ በጆርዳን እና ኩዬት በሚገኙ የአሜሪካ የጦር ቤዞች ላይ ከ12 በላይ ሚሳይል እና ድሮን በመጠቀም ጥቃት ሰንዝራለች።
በሆርሙዝ ሰርጥም ሁለት መርከቦችን መትቻለሁ” ብላለች።
የአሜሪካን ጥቃት ተከትሎ ኢራን #በሆርሙዝ ሰርጥ የሚያልፍ የትኛውም ዓይነት መርከብ አይኖርም ያለችው ሰርጡ ሙሉ በሙሉ ተዘግቷል ስትል በጦር ቃል አቀባያዋ በኩል ይፋ አድርጋለች።
ኢራን ሆርሙዝ ሙሉ ለሙሉ ተዘግቧል ካለች በኋላ አለምአቀፍ የድፍድፍ ነዳጅ ዋጋ የ 2 ዶላር ጭማሪ አሳይቷል።
የአሜሪካ የቀጠናው ዕዝ ግን የንግድ መርከቦች አሁንም በሆርሙዝ እያለፉ ነው ሲል መግለጫ ሰጥቷል።
አሜሪካ በምሽቱ ጥቃት 49 አቶማሃውክ ሚሳዔሎችን በመጠቀም 18 ኢላማዎችን መምታታቸውን ትራምፕ አሳውቀዋል።
ዛሬ ሰኔ 4/2018 ዓ.ም ኢራን ወደ ስምምነት ካልመጣች ከምድረ ገፅ ይጠፋሉ ሲሉ ትራምፕ ማስጠንቀቂያ ልከዋል።

❤13🤣8👍2🥰2🥱2
MEXC በድንገት የኢትዮጵያን ብር (ETB) ከP2P ላይ አስወገደ።
ዓለም አቀፉ የክሪፕቶ ምንዛሬ መድረክ የሆነው MEXC የኢትዮጵያ ብርን (ETB) ከP2P ሥርዓቱ ላይ ሙሉ በሙሉ በድንገት ማስወገዱ ተረጋገጠ።
ኩባንያው ቀደም ሲል ይህን አገልግሎት የሚያቆመው እ.ኤ.አ. ሰኔ 30 ቀን 2026 መሆኑን ገልጾ የነበረ ቢሆንም ከተቀመጠው ቀነ-ገደብ ሃያ ቀናት ቀድሞ ውሳኔውን በተግባር አውሏል። በአሁኑ ሰዓት የኢትዮጵያ ብር ምርጫ ከፕላትፎርሙ ላይ ሙሉ በሙሉ ጠፍቷል።
ከዚህ ቀደም የኢትዮጵያን የፋይናንስ ህግ መሰረት አድርገው ፦
- ቴሌግራም ዋሌት
- ቢትጌት
- ባይናንስ
- ኦኬኤክስ
- ባይቢት ... የመሳሳሉ መድረኮች በኢትዮጵያን ብር የሚደረጉ የክሪፕቶ ግብይቶች (P2P) ማቆማቸው ይታወሳል።
ብሔራዊ ባንክ ደህንነቱ የተጠበቀ እና ሥርዓት ያለው የዲጂታል ፋይናንስ ተሳትፎ እንዲኖር የሚያስችል አጠቃላይ የቁጥጥር ማዕቀፍ ለማዘጋጀት ከዓለም አቀፍ አቻ ተቆጣጣሪዎችና ከአገር ውስጥ ባለድርሻ አካላት ጋር እየመከረ መሆኑን መግለጹም ይታወሳል።

💔9❤2👍2🕊2
አዲሱ ሰሌዳ እስከ 56,000 ብር ዋጋ ተቆርጦለታል የሚለው መረጃ እያነጋገረ ነው‼
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ዛሬ መግለጫ እየሰጠ ነው።ከመግለጫው ቀድሞ የወጣው ሰነድ ብዙዎችን እያነጋገረ ነው።
አዲስ የተሽከርካሪ ሰሌዳ (ታርጋ) መሸጫ ዋጋ እስከ 56000 ብር ዋጋ ተቆርጦለታል ይላል ሰነዱ። የቀረቡት ዋጋዎች የፊትና የኋላ ሰሌዳዎችን እንዲሁም ቫትን (VAT) ያካተቱ መሆናቸውም ተጠቁሟል።
አነጋጋሪ ነው በተባለው ሰነድ ለግል መገልገያ (የቤት)፣ ለንግድ፣ ለዲፕሎማት፣ ለዕርዳታ ድርጅቶች፣ ለዓለም አቀፍ ተቋማት እና ለልዩ ተንቀሳቃሽ ተሽከርካሪዎች፦
📌በነዳጅ የሚሰሩ ከሆነ፦ 56,000 ብር
📌 በኤሌክትሪክ እና በተፈጥሮ ጋዝ የሚሰሩ ከሆነ፦ 44,500 ብር
ለድንበር ተሻጋሪ የጭነት ትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች፦
📌 በነዳጅ የሚሰሩ ከሆነ፦ 28,500 ብር
📌 በኤሌክትሪክ እና በተፈጥሮ ጋዝ የሚሰሩ ከሆነ፦ 15,200 ብር
ለሕዝብ ታክሲ ትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች፦
📌 በነዳጅ የሚሰሩ ከሆነ፦ 11,700 ብር
📌በኤሌክትሪክ እና በተፈጥሮ ጋዝ የሚሰሩ ከሆነ፦ 9,400 ብር
ለከተማና የሀገር አቋራጭ አውቶቡስ፣ ለመንግሥት፣ ለአካል ጉዳተኛ (PD) እና ለባለሦስት እግር (ባጃጅ) ተሽከርካሪዎች፦
📌በነዳጅ የሚሰሩ ከሆነ፦ 9,400 ብር
📌 በኤሌክትሪክ እና በተፈጥሮ ጋዝ የሚሰሩ ከሆነ፦ 7,100 ብር
ለባለሁለት እግር (ሞተርሳይክል) ተሽከርካሪዎች፦
📌 በነዳጅ የሚሰሩ ከሆነ፦ 4,700 ብር
📌 በኤሌክትሪክ እና በተፈጥሮ ጋዝ የሚሰሩ ከሆነ፦ 3,550 ብር መሆኑን ከመግለጫው ቀድሞ የወጣው ሰነድ ያስረዳል።የመግለጫው ሙሉ ይዘት ከቆይታ በኋላ ይቀርባል።

❤19👍5😢5🤷♂3🤯3👀2👏1🤪1😎1
📍አፍሪካ ህብረት አቅራቢያ መሀል ቡልጋሪያ አዲሱ ትልቁ መስጂድ ጋር ቢፈልጉ በዶላር የሚያከራዩት አልያም በመሃል ከተማ የመኖር ህልምዎን የሚያሳኩበት !
🔥15% ቅድሚያ | 🔥 20% ቅናሽ
☎️ 0928384058 | 0914976944
👉🛏️ባለ 1መኝታ 53 ካሬ =4.2ሚሊየን አጠቃላይ ዋጋ
👉 🛏️ባለ 1መኝታ 69ካሬ =5.2ሚሊዮን አጠቃላይ ዋጋ
👉🛏️ ባለ 2መኝታ 105 ካሬ =9.2 ሚሊዮን አጠቃላይ ዋጋ
👉🛏️ባለ 3መኝታ 160 =12 ሚሊየን አጠቃላይ ዋጋ
🔥ቅድመ ክፍያ 750,000 ብር !
👉በተጨማሪም ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚሆኑ የንግድ ሱቆችን ከ20 ካሬ ጀምሮ ከ1-3ኛ ወለል ማግኘት ይችላሉ።
for further
☎️ 0928384058 | 0914976944
🔥15% ቅድሚያ | 🔥 20% ቅናሽ
☎️ 0928384058 | 0914976944
👉🛏️ባለ 1መኝታ 53 ካሬ =4.2ሚሊየን አጠቃላይ ዋጋ
👉 🛏️ባለ 1መኝታ 69ካሬ =5.2ሚሊዮን አጠቃላይ ዋጋ
👉🛏️ ባለ 2መኝታ 105 ካሬ =9.2 ሚሊዮን አጠቃላይ ዋጋ
👉🛏️ባለ 3መኝታ 160 =12 ሚሊየን አጠቃላይ ዋጋ
🔥ቅድመ ክፍያ 750,000 ብር !
👉በተጨማሪም ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚሆኑ የንግድ ሱቆችን ከ20 ካሬ ጀምሮ ከ1-3ኛ ወለል ማግኘት ይችላሉ።
for further
☎️ 0928384058 | 0914976944
❤3👍3🙉1
ኦባሳንጆ መቀሌ ገቡ‼️
የፕሪቶሪያ ስምምነት አደራዳሪ ከነበሩት ኦሊሴንጎ ኦባሳንጆ የአውስትራሊያና የኢንግሊዝ ተወካዮች ያካተቱ የልኡካን ቡድን ከትግራይ ክልላዊ መንግስት ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ለመወያየት መቐለ ከተማ ገብተዋል። ህወሓት በትግራይ ክልል እያደረገ ያለውን ወታደራዊ አፈሳ አጠናክሮ ቀጥሏል።

👍13❤10😁6👏4😢3🤪2🤔1🤯1👌1
የከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) መሰጠት ጀምሯል፡፡
ፈተናው ከዛሬ ሰኔ 04/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለሰባት ቀናት (ቅዳሜ እና እሑድ ሳይጨምር) በኦንላይን ይሰጣል፡፡
ለመጀመሪያ ጊዜ እና በድጋሜ ለመውጫ ፈተናው የሚቀመጡ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ የመንግሥት እና የግል ተፈታኞች ፈተናውን ይወስዳሉ፡፡
ተፈታኞች ስለፈተናው አጠቃላይ ገለጻ ዛሬ ጠዋት የተሰጣቸው ሲሆን፤ በዛሬው የመጀመሪያ ቀን የፈተና ውሎ በጠዋት እና ከሰዓት መርሐግብር (ከ5፡00-7፡00 እና ከ8፡30-11፡00) የ62 ትምህርት አይነት ፈተናዎች እንደሚሰጡ በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የወጣው መርሐግብር ያሳያል፡፡
የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ እየተሰጠ እንደሚገኝ ይታወቃል፡፡

❤15👍3😁1
🚨 አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ 🚨
በቅርብ ጊዜ በቴሌግራም ላይ እጅግ አደገኛ የሆነ የአካውንት ጠለፋ እና የማጭበርበር ዘዴ በስፋት እየተሰራጨ ነው።
ጠላፊዎች አሳሳች ምስሎችን፣ ቪዲዮዎችን ወይም አስደንጋጭ መልዕክቶችን በመጠቀም አደገኛ ሊንኮችን (Links) ይልካሉ።
❗ እነዚህ መልዕክቶች ከማታውቋቸው ሰዎች ብቻ ሳይሆን፣ አካውንታቸው ከተጠለፈ ጓደኞቻችሁ፣ ዘመዶቻችሁ ወይም የምታምኗቸው ሰዎች ሊመጡ ይችላሉ።
⛔ ሊንኩን ጠቅ እንዳደረጋችሁ ወይም እንደከፈታችሁት፣ የቴሌግራም አካውንታችሁ በጠላፊዎች ቁጥጥር ስር ሊገባ ይችላል።
📤ለምሳሌ :-"እዚህ ዌብሳይት ላይ ፎቶህን አየሁት" የሚል መልዕክት ደርሷችሁ ይሆናል
🔒 ራሳችሁን ለመጠበቅ የሚከተሉትን ያድርጉ፦
1️⃣ Settings → Privacy and Security → Devices ውስጥ ገብታችሁ የማታውቁትን ወይም አጠራጣሪ የሆኑ ስልኮች (Sessions) Terminate ወይም Terminate All Other Sessions በማድረግ ያስወግዱ።
2️⃣ Two-Step Verification ከአሁኑ ይክፈቱ።
Settings → Privacy and Security → Two-Step Verification ውስጥ በመግባት ጠንካራ የይለፍ ቃል (Password) ያስቀምጡ።
Hint ላይ ሌላ ነገር አስገቡ ብዙ ሰው ፖስዎርዱን መልሶ ሲያስገባ አይቻለው
🙏 ይህን ማስጠንቀቂያ ለጓደኞቻችሁ፣ ለቤተሰቦቻችሁ እና ለሌሎች የምታምኗቸው ሰዎች በማጋራት ከዚህ አደገኛ ጥቃት እንዲጠነቀቁ አድርጉ።

❤27👍11🙏3