አዲስአበባን ክልል እናደርጋለን ሲል ኢዜማ አስታወቀ
ኢዜማ ቀጣዩን ሃገራዊ ምርጫ የሚያሸንፍ ከሆነ አዲስአበባን ክልል ሊያደርግ እንደሚችል በተወካዩ በኩል አስታወቀ ::
የኢዜማዉ ተወካይ አቶ ግርማ ሰይፉ ከፋና ሚዲያ ጋር ቆይታ ባደረጉበት ወቅት ኢዜማ ቀጣይ መንግስት ቢሆን የሃገሪቱን የክልል አወቃቀር በምን መልኩ ያዋቅራል የሚል ጥያቄ ቀርቦላቸዋል ፡፡
ለዚህም ምላሺ ሲሰጡ አዲስአበባን በማንሳት ከተማዋን ከአቅራቢያዋ ከሚገኙ ከተሞች ጋር በማጣመር ክልል እናደርጋለን ብለዋል ፡፡
አዲስአበባ ክልል የምትሆን ከሆነ የኦሮሚያ ዋና ከተማ ማን ይሆናል ተብሎ ከጋዜጠኞች ጥያቄ የተነሳላቸዉ የኢዜማዉ ተወካይ በፓርቲዉ የክልል አወቃቀር ኦሮሚያ የሚባል ክልል እንዳማይኖር ጠቅሰዋል ፡፡
Via : Ankuar merja
@Addis_Reporter

😁65👍51❤14🙊14🤪6🥱5💊4🤣3👏2✍1🏆1
በዳውሮ ዞን፦ የአርሰናል ደጋፊዎች የ120 ሺህ ብር ሰንጋ ሲያዘጋጁ፣ የማንችስተር ደጋፊዎች አቤቱታ አቀረቡ!
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፣ በዳውሮ ዞን ገሳ ጫሬ ከተማ የሚገኙ የአርሰናል ደጋፊዎች ቡድናቸው ከ22 ዓመታት በኋላ የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ ስላነሳ የ120 ሺህ ብር ዋጋ ያለው የዳውሮ ቅልብ ሰንጋ በሬ መግዛታቸው ተሰማ።
ደጋፊዎቹ የእሁዱን ጨዋታ እና የዋንጫ ዝግጅት በታላቅ ድግስ ለማክበር ሰንጋቸውን አዘጋጅተው ቀኑን በጉጉት እየተጠባበቁ ይገኛሉ።
ይሁን እንጂ ይህ ዝግጅት በከተማዋ በሚገኙ የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ዘንድ ስጋትንና ቅሬታን ፈጥሯል።
ከስፍራው ለአዘጋጅ ክፍላችን አቤቱታቸውን ያቀረቡ የማንችስተር ደጋፊ እንደገለጹት፦” በአንድነት፣ ተከባብረን እና አብረን በልተን ባደግንባት ማህበረሰብ ውስጥ፣ የአርሰናል ደጋፊዎች ይህንን ዝግጅት ለብቻቸው ማድረጋቸው ተገቢ አይደለም፤ ስግብግብነት ነው»* ሲሉ ቅሬታቸውን ሰንዝረዋል።
አክለውም “ በገዛ ሰፈራችን ሰላም አጥተናል፣ እባካችሁ በስፖርታዊ ጨዋነት ገስጹልን» ሲሉ ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል።
የእሁዱ የፕሪሚየር ሊግ ማጠቃለያ ጨዋታ በአውሮፓ መድረክ ብቻ ሳይሆን በገሳ ጫሬ ከተማም በጉጉት የሚጠበቅ ትልቅ የስፖርታዊ ፉክክር ድባብ መፍጠሩ የታወቀ ሲሆን፣ ደጋፊዎች ጨዋታውን በሰላማዊ እና በስፖርታዊ ጨዋነት መንፈስ እንዲከታተሉ መልዕክታችን ነው።
እናንተስ ምን ትላላችሁ? አርሰናሎች ሰንጋውን ይበሉታል ወይስ ማንችስተሮች ይጋበዛሉ?#gursha

😁40❤16🤪13👍4👏3😎2😢1🎉1👌1🥱1🍾1
የታጣቂዎች ጥቃት‼️
"በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ወረጃርሶ ወረዳ ታጣቂዎች ሰሞኑን በፈጸሙት አዲስ ጥቃት አባት እና ልጅን ጨምሮ ስድስት ሰዎች ሲገደሉ የስድስት ቀበሌ ቤቶች መቃጠላቸውን፣ በርካታ ከብቶች መዘረፋቸው ታውቋል።
አንድ ነዋሪ በሰጡን ቃል፣ "በወረዳው ሸንኮራ ቀበሌ በሸኔ ታጣቂዎች ሚያዚያ 30 ቀን 2018 ዓ/ም አራት ሰዎች ሲገደሉ፣ አንዲት እናት ቆስላ በህክም ትገኛለች። 100 ኩንታል እህል ወድሟል። 150 የቀንድ ከብት ተዘርፏል። 150 የንብ ቀፎ ተቃጥሏል" ብለዋል።
"ሰዎች ታፍነው ተወስደዋል። በቁጥር አልታወቁም። አንድ፣ አንድ ሚሊዮን ብር ከፍለው የተለቀቁም አሉ። በዚህ ሳምንት ብቻ ከስድስት ቀበሌ በላይ ንብረት ወድሟል፣ ከብት ተዘርፏል" ሲሉም ተናግረዋል።
#tikvah

😢27❤9😡6👍4💔3😱1🕊1
ሰበር❗
አሜሪካ እና ኢራን ከስምምነት ለመድረስ ተቃርበዋል ሲል አክሲዎስ ዘግቧል።
በሁለቱ ሀገራት መካከል ስምምነት ለፈፀም የቃላት ልዩነቶች ብቻ እንደቀሩ ገልጿል።
ኢራን የሆርሙዝ ሰርጥን ሙሉ ለሙሉ ክፍት ታደርጋለች ተብሏል።

👍18🕊10❤6🙏5🤷♂3👏1😁1
መረጃ‼️
መከላከያ ሠራዊት፣ ሕወሃት እና የኤርትራ መንግሥት በጥምረት በኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ላይ ስጋት የሚፈጥር እንቅስቃሴ ካደረጉ ስለሚወስደው ርምጃ ለዲፕሎማቲክ ማኅበረሰቡ ማሳወቁን የሠራዊቱ የውጭ ግንኙነትና ወታደራዊ ትብብር ዳይሬክተር ሜ/ጀነራል ተሾመ ገመቹ ለኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ተናግረዋል።
መከላከያ ሠራዊት ይህን ያደረገው፣ "ጽምዶ" የተባለውን የሕወሃትና ኤርትራ "የጸረ-ሉዓላዊነት" ጥምረት ወደ ተግባር ለመቀየር የሚፈልጉ አካላት ካሉ ርምጃው ምን እንደሚኾን የኢትዮጵያ ወዳጆች ማወቅ ስላለባቸው መኾኑን ጀነራሉ ገልጸዋል።
ያም ኾኖ መከላከያ ሠራዊቱ የ"ጽምዶ" እንቅስቃሴን አሁን ባለበት ደረጃ ለኢትዮጵያ "ሰላም" እና "ደኅንነት" አስጊ አድርጎ እንደማይወስደው ዳይሬክተሩ ጠቁመዋል።

❤31🤪27👍5😎3👏1😢1🕊1🫡1
በአርሴናል ደጋፊዎች ምክንያት ሞተር ተከለከለ‼️
#በአርሰናል_ጨዋታ_ምክንያት_በወላይታ_ሶዶ_ባለሁለት_እግር_ሞተር_እንቅስቃሴ_ታገደ።
ዛሬ ግንቦት 16/2018 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የዋንጫ ርክብክብ ስነ-ስርዓት መኖሩን ተከትሎ አንድአንድ ዲስፕልን የሌላቸው ደጋፍዎች በአንድንድ ግለሰቦች ላይ ዛቻና ማስፈራርያ እያደረሱ እንዳለ ለፖሊስ መረጃዎች እየደረሰ በመሆኑ ደጋፊ ደስታውን ስገልጽ በጨዋነትና በልክ መሆን እንዳለበትና የሶዶ ከተማ ፖሊስ ያሳስባል።
በዕለቱም ከምሽቱ 12:30 ሰዓት እስከ ጠዋት ባለ ሁለት እግር ሞተር ሳይክል በከተማ ውስጥ መንቀሳቀስ ፈጽመው የተከለከለ መሆኑንም እየገለፀ በተጨማር የትኛውም ተሽከርካር በከተማ ውስጥ ማጮህና የመኪና ሰልፍ የተከለከለ መሆኑን ፖሊስ ገልጿል።

🤪27❤18👍11👏5😢2🥰1🏆1🙈1🫡1
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቢሾፍቱ አቡሰራ እያስገነባ የሚገኘውን ታላቅ የአየር መንገድ ፕሮጀክት ተከትሎ፣ የኢትዮጵያ አየር ኃይል 40 ሚሊዮን ዶላር በማውጣት አዲስ መንደርደሪያ ለመገንባት መገደዱ ታውቋል።
በግንባታ ላይ የሚገኘው ታላቁ የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ እና የኢትዮጵያ አየር ኃይል በአንድ ከተማ ላይ መገኘታቸው፣ ፕሮጀክቱ ከተጠነሰሰበት ጊዜ ጀምሮ በርካታ ጥያቄዎችን ሲያስነሳ መቆየቱ ይታወቃል። በተለይም ግዙፍ አውሮፕላን ማረፊያ እና ተዋጊ ጄቶች የሚበሩበት ወታደራዊ ይዞታ በአንድ የአየር ክልል ውስጥ እንዴት ሊዘወሩ ይችላሉ? የሚለው ጥያቄ የብዙዎች ስጋት ነበር።
ይህንን ሊከሰት የሚችለውን ቴክኒካዊ ተግዳሮት አስቀድሞ በመለየት፣ መንግስት እና አማካሪ ድርጅቶቹ የአየር ኃይሉን ስራ ሳይገታ አዲሱን አውሮፕላን ማረፊያ ለመገንባት የሚያስችል የ40 ሚሊዮን ዶላር መፍትሄ በቅድመ ጥናቱ አካትተዋል። ይህ 40 ሚሊዮን ዶላር በዋነኝነት ለአዲሱ ወታደራዊ መንደርደሪያ ግንባታ፣ ለበረራ መቆጣጠሪያ ቴክኖሎጂዎች ዝርጋታ እና የአየር ኃይሉን ይዞታ ከአዲሱ አየር መንገድ ጋር ለማጣጣም ለሚከናወኑ የመሠረተ ልማት ማሻሻያዎች የሚውል ነው።
ይህ ሲሆን ሁለቱም ተቋማት አውሮፕላኖቻቸውን በተመሳሳይ አቅጣጫ ማስነሳትና ማሳረፍ ስለሚችሉ፣ በአውሮፕላኖች መካከል ሊፈጠር የሚችለውን የመጋጨት ስጋት ይቀንሳል። በተጨማሪም የአየር ትራፊክ ቁጥጥሩን ቀላል፣ ግልጽ እና ደህንነቱ የተጠበቀ እንዲሆን ያደርገዋል።

❤14🤔9👍4
በዋይት ሀውስ አቅራቢያ በተደረገ የተኩስ ልውውጥ ተጠርጣሪው በጥይት ተመትቶ ተገደለ
🟠 ቅዳሜ አመሻሽ በዋሽንግተን በሚገኘው የዋይት ሀውስ የደህንነት ፍተሻ ኬላ አቅራቢያ አንድ የታጠቀ ግለሰብ ተኩስ ከፍቷል፡፡
🟠 የሕግ አስከባሪ አካላት በወሰዱት የአጸፋ እርምጃ ተኳሹ የቆሰለ ሲሆን፣ ወደ ሆስፒታል ከተወሰደ በኋላ በደረሰበት ጉዳት ሕይወቱ አልፏል፡፡
🟠 በተኩስ ልውውጡ ወቅት አንድ መንገደኛ ላይም ጉዳት ደርሷል፡፡
🟠 ዶናልድ ትራምፕ በማኅበራዊ ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፣ ተኳሹ ቀደም ሲል የጥቃት ታሪክ የነበረውና በአገራችን ውስጥ እጅግ ውድ በሆነው ሕንፃ (በዋይት ሀውስ) ላይ ከፍተኛ አባዜ የተጠናወተው ሰው ይመስላል ሲሉ ገልጸዋል።

❤13🥱5👍2😡2
ከአርባምንጭ ከተማ ፖሊስ ለአርሰናል ደጋፊዎች የተላለፈ የጥንቃቄ መልዕክት።
ዛሬ ምሽት 12:00 ስአት በሚደረገው የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የማጠቃለያ መርሃ ግብር የውድድሩ ሻምፒዮን የሆነው አርሴናል እግርኳስ ክለብ ደጋፊዎችን ደስታቸውን ስገልፁ ከተለያዩ ተሽከርካሪ አደጋ ስጋት ማህበረሰቡን ለመጠበቅ ሲባል ማንኛውም ሞተር አሽከርካሪ ከምሽት 1:00 ጀምሮ ማሸክርከር እንደማይችል ክልከላ መተላለፉን ለማሳወቅ እንወዳለን ።
ክልከላ የተጣለው ጠጥተው የሚያሽከረክሩ አንድ አንድ ሥነ ምግባር የጎደላቸው ማህበረሰቡ ላይ ጎዳት እንዳያደርሱ መሆኑን በመረዳት ሁሉም ጠጥተው ባለማሽከርከር ሃላፊነቱን እንድወጣ እናሳስባለን ።
ይህን ክልከላ የሚተላለፍ ማንኛውም አሽከርካሪ ህግ የመተላለፍ ቅጣት እንደሚተላለፍበት አውቆ ቅድመ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ከወዲሁ ለማስገንዘብ እንወዳለን"ብሏል።

❤20👍8👏3🥰2🤪2🎉1👌1
❤24🤯3👍2😍2👏1🤪1😎1
ኢትዮጵያን ጨምሮ አስር አገራት በኢቦላ ቫይረስ የመጠቃት ስጋት አላቸው‼️
የአፍሪካ ህብረት የጤና ኤጀንሲ ኢትዮጵያን ጨምሮ አስር አገራት በኢቦላ ቫይረስ የመጠቃት ስጋት እንዳለባቸዉ አስጠነቀቀ።
ኢትዮጵያን፣ ኬንያን፣ ሩዋንዳንና ደቡብ ሱዳንን ጨምሮ አስር ሀገራት በኢቦላ ቫይረስ የመጠቃት ስጋት እንዳለባቸው ህብረቱ አስጠንቅቋል፡፡
የዓለም ጤና ድርጅት በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ያለውን የኢቦላ ስጋት ወደ ከፍተኛው ደረጃ ከፍ ማድረጉን ተከትሎ፣ የአፍሪካ ህብረት ቫይረሱ 10 አገሮችን ሊያጠቃ እንደሚችል በማስጠንቀቅ ላይ ይገኛል።
ወረርሽኙ ለመጀመሪያ ጊዜ የተገኘው በኢቱሪ ግዛት ሲሆን፤ አካባቢው አስቀድሞም የትጥቅ ግጭቶችና ሰብዓዊ ቀውሶች የሚታዩበት ነው።
በቫይረሱ ከተያዙ ሰዎች ጋር ቀጥተኛ ወይም የቅርብ ንክኪን ማስወገድ የበሽታውን ስርጭት ለመቀነስና ወረርሽኙን ለመቆጣጠር ወሳኝ እርምጃ ነው።
እንደ ዓለም ጤና ድርጅት መረጃ ከሆነ፤ እስካሁን በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ 82 የተረጋገጡ ህመምተኞች እና ሰባት የሞቱ ሰዎች የተመዘገቡ ሲሆን፤ በተጨማሪም ወደ 7መቶ50 የሚጠጉ ኬዞች እና 1መቶ77 በኢቦላ ምክንያት ተከስተዋል ተብለዉ የተጠረጠሩ ሞቶች እንዳሉ ተገልጿል፡፡
በምስራቅ በኩል ከኮንጎ ጋር የምትዋሰነው ኡጋንዳ አምስት የኢቦላ ተጠቂዎችን አረጋግጣለች።
የአፍሪካ ህብረት የጤና ኤጀንሲ ትናንት ባወጣዉ መግለጫ፤ኢትዮጵያን፣ ኬንያን፣ ሩዋንዳንና ደቡብ ሱዳንን ጨምሮ አስር ሀገራት በኢቦላ ቫይረስ የመጠቃት ስጋት እንዳለባቸው አስጠንቅቋል።

❤13🕊3👍2
ኬቭ ስትነድ አመሸች‼️
የዩክሬን ዋና መዲና ኬቬ በራሺያ ኦርሸኒክ ሚሳይል እና ካሚካዚ ድሮን ስትነድ አመሸች።
ዩክሬን በራሺያ ላይ ከሰሞኑ ጥቃት መፈፀሟን ተከትሎ ራሺያ በትናንትናው ዕለት ምሽት 90 ሚሳይል እና ከ600 በላይ ድሮን በመጠቀም በዩክሬን ላይ ጥቃት የፈፀመች ሲሆን ከ90 በላይ ሰዎች እንደተጎዱ ተዘግቧል። አንድ የወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያን ሙሉ ለሙሉ ተቃጥሏል።

👍14❤5⚡4💔1