አዲስ ሪፖርተር - NEWS
36.9K subscribers
15.8K photos
355 videos
21 files
2.95K links
🔖 ይህ የአዲስ ሪፖርተር የቴሌግራም ገፅ ነው !

=> በቻናሉ
📌 ፈጣን ፥
📌 ትኩስ ፥
📌 ወቅታዊ እና
📌 አዳዲስ መረጃዎች እንደወረዱ በቅፅበት ፥ በትኩሱ ይደርሳችኋል !

🔖 ይወዳጁን ፤ በእርግጥም ይወዱታል !
For promotion @Addisreporter_bot

#ADDIS ABABA, ETHIOPIA
Download Telegram
Maintenance Technician
#abh_partners_p_l_c
#low_and_medium_skilled_worker
#electrician_engineering_skilled_worker
#maintenance_technician
Tigray, Mekelle

- Diploma of electrical/mechanical engineering IT with related filed experience
- Based on the instruction given by security officer or ICT, assist in the installation of security light system, CCTV camera system and Fire Alarm system

Minimum Years Of Experience: #2_years
Maximum Years Of Experience: #5_years
Deadline: September 11, 2020

How To Apply: Send your resume through: jobs@abhpartners.com
write the position title on the subject line of your email. or submit in person to our head office located in Bole road, Behind DH Geda Tower.

ሌሎች የስራ ማስታወቂያዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት 👇👇👇
@JOBS_IN_ETHIO @JOBS_IN_ETHIO
Job Title: DRIVER

Company: Abatneh Chanie Fuel Transport

Job Type: Permanent

Description: የፈሳ/ ጭ /ቁጥር አባ/ት/8-95/2012
ቀን 29/12/2012
ለሚመለከተዉ ሁሉ ለሹፌር ሥራ ፈላጊዎች
የዳይናሚክ፤የቦርከና የገበያ እና የይስማ ሸዋ አ/ማህበር የፈሳሽ ጭነት ማመላለሻ ትራንስፖርት ባለዉ ክፍት የሥራ ቦታዎች
እና የሥራ መደቦች ሹፌሮችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
የሥራ መደብ መጠየ፡- ፈሳሽ ጭነት ቦቴ መኪና ሹፌር
ብዛት ፡- 10
ደመወዝ፡- በድርጅቱ እስኬል
 አገልግሎት….12ኛ/10ኛ/ ክፍል በአዲሱ ያጠናቀቀ እና 4 ዓመት እና በላይ፤-
የትምህርት መስክ፡-የቀለም ሆኖ 5ኛ መንጃ ፈቃድ ያለዉ እና አግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ ያለዉ/ያላት;-

 ማሳሰቢያ፡-ድርጅታችን ከዚህ በላይ በተገለፀዉ ክፍት የሥራ ቦታዎች እና መደቦች ሥራ ፈላጊ የከባድ መኪና ሹፌሮችን በቋሚ ቅጥር አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡-
 ለምዝገባ የምትመጡ ሥራ ፈላጊዎች መንጃ ፈቃድ፤ኦርጅናል የትምህረት ማስረጃችሁን እና የሥራ ልምዳችሁን በመያዝ እና የማይመለስ አንዳንድ ኮፒ ይዞ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን፡፡
 የመመዝገቢያ ቦታ ወሎ ሠፈር ዳኒ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ሐበሻ ፔትሮሌም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ድርጅት የሠዉ ሀብት ክፍል ፡፡
 የመመዝገቢያ ጊዜ ከነሐሴ 29 ቀን 2012 ዓም እስከ መስከረም 3 ቀን 2013 ዓም ከጠዋቱ 2.30 እስከ 6.30 ሰዓት በድርጅቱ የስራ ሰዓትይሆናል፡፡
 የምልመላ፤ የማጣሪያ እና የፈተና ጊዜ መስከረም 4 ቀን 2013ዓም ከጠዋቱ በ3.00 ሰዓት ወሎ ሠፈር ዳኒ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ሐበሻ ፔትሮሌም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ድርጅት ቢሮ ይሆናል፡፡
 የቤት ዋስትና ማቅረብ የሚችል እና ካርታዉ ከወጣበት ከአዲስ አበባ ከተማ ከ 10 ክፍለከተሞች ካርታዉ ከወጣበት ክፍለከተማ ዋስትናዉ እስካልተነሳ ድረስ ላይሸጥ ላይለወጥ ለሌላ አካል ላይተላለፍ አሳግዶ ማምጣት የሚችል፡፡
 የመንጃ ፈቃዱን ካወጣበት ክፍል ስለትክክለኝነቱ አጣርቶ ማምጣት የሚችል፡፡
 የድርጅቱየሥልክቁጥር /0115575708
ከሰላምታ ጋር

ሌሎች የስራ ማስታወቂያዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት 👇👇👇
@JOBS_IN_ETHIO @JOBS_IN_ETHIO
ለስራ ፈላጊዎች የወጣ የቅጥር ማስታወቂያ

77 ክፍት ቦታዎች፡
በማንኛውም የትምህርት አይነት ዲግር
0 ዓመት የስራ ልምድ
በኢትዮጵያ ስታትስቲክስ ባለስልጣን የአሶሳ እስታትስቲክስ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በተዘርዘሩት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
የስራ መደቡ፥ የመስክ ስራ ተቆጣጣሪ ........ ብዛት 14

የስራ መደቡ፥ የመስክ መረጃ ሰብሳቢ ........ ብዛት 63

የምዝገባ ቦታ፤ አሶሳ፡ አዲሱ አስፓልት
የምዝገባ ቀን፤ ከ25/12/12 - 29/12/12

ሼር ... ሼር ... ሼር በማድረግ በስራ እጦት ምክንያት ለሚንገላቱ ወገኖች እንዲደርስ እናድርግ።

Source: Kirubel Andargie

ሌሎች የስራ ማስታወቂያዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት 👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEq9bpaXV-tDjvHyDw
@JOBS_IN_ETHIO @JOBS_IN_ETHIO
የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የቅጥር ማስታወቂያ አዉጥቷል።
157 በላይ ክፍት ቦታወች፣ ለዲግሪና ከዛ በላይ
More than 157 positions
የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች የቅጥር ማስታወቂያ አውጥቷል፡፡
ለሌክቸረር እና ከዛ በላይ አመልካቾች
• የመጀመሪያ ዲግሪ GPA 3.00 አና ከዛ በላይ ለወንዶች፣ 2.75 ለሴቶች እንዲሁም 2.50 ለአካል ጉዳተኞች እና ለታዳጊ ክልል ተወዳዳሪዎች፡፡ የማስተርስ CGPA 3.50 አና ከዛ በላይ ለወንዶች፣ 3.35 ለሴቶች እንዲሁም 3.15 ለአካል ጉዳተኞች እና ለታዳጊ ክልል ተወዳዳሪዎች፡፡
• ተወዳዳሪዎች የሪሰርች ውጤታቸው “B” (Very good እና ተመጣጣኝ)
• ዕድሜ ከ45 ያልበለጠ
ለግራጁዔት አሲስታንት እና ዲግሪ ተወዳዳሪዎች
• ዕድሜ ከ35 ያልበለጠ
• CGPA 3.25 አና ከዛ በላይ ለወንዶች፣ 3.00 ለሴቶች እንዲሁም 2.75 ለአካል ጉዳተኞች እና ለታዳጊ ክልል ተወዳዳሪዎች፡፡
ለረዳት ፕሮፌሰር/ PHD እና ከዛ በላይ አመልካቾች
• CGPA Should be treated differently
ተወዳዳሪዎች ለምዝገባ ሲመጡ CV የትምህርት ማስረጃዎቻቸውን ሌሎች አስፈላጊ ዶክመንቶችን ኮፒ ከማመልከቻ ደብዳቤ ጋር መያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
የመመዝገቢያ ቦታ፣ መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ፣ ታለውሊያ እና መካነ ሰላም ካምፓስ
የመመዝገቢያ ቀን፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት
ለበለጠ መረጃ
# የቢሮ፤ 0338922121/ # ሞባይል ፤ 0914343102 /0909438447 /0914452931 /0914343102
መልካምነት ለራስ ነው

ሌሎች የስራ ማስታወቂያዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት 👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEq9bpaXV-tDjvHyDw
@JOBS_IN_ETHIO @JOBS_IN_ETHIO
Job Title: Website designer

Company: Image graphics design and IT institute

Job Type: Permanent

Description: We are looking for Website designer who is energetic,punctual,and self motivated persob who have Bsc degree in Software eng. Or Electrical eng.
👉only female
Address:st urael church bldg 6th floor

To Apply: Contact Ab

ሌሎች የስራ ማስታወቂያዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት 👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEq9bpaXV-tDjvHyDw
@JOBS_IN_ETHIO @JOBS_IN_ETHIO
General Service
#abh_partners_p_l_c
#low_and_medium_skilled_worker
#service_industry_skilled_worker
#general_service_officer
Tigray, Mekelle

- 10th-grade completion with experience in a similar post
- Physically fit and able to perform basic maintenance work under the supervision
- Knowledge and ability to communicate in English and good written, spoken, and reading of the local language.

Minimum Years Of Experience: #2_years
Deadline: September 11, 2020

How To Apply: Send your resume through: jobs@abhpartners.com
write the position title on the subject line of your email. or submit in person to our head office located in Bole road, Behind DH Geda Tower.

ሌሎች የስራ ማስታወቂያዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት 👇👇👇
@JOBS_IN_ETHIO @JOBS_IN_ETHIO
Cleaner and messenger
#addis_ababa_city_administation_transport_authority
#low_and_medium_skilled_worker
#delivery_service
#messenger
Addis Ababa

grade 8 complete

Minimum Years Of Experience: #0_years
Deadline: September 12, 2020

How To Apply: In person to the following address: 22 mazoriya mekilit building 9th floor no 907
Tel: 0116441863

ሌሎች የስራ ማስታወቂያዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት 👇👇👇
@JOBS_IN_ETHIO @JOBS_IN_ETHIO
Driver
#addis_ababa_city_administration_transport_authority
#transportation_and_logistics
#3rd_grade
#driver
Addis Ababa

grade 12 or grade 10 complete and have 3rd grade driving licence

Minimum Years Of Experience: #0_years
Deadline: September 12, 2020

How To Apply: In person to the following address: 22 mazoriya mekilit building 9th floor no 907
Tel: 0116441863

ሌሎች የስራ ማስታወቂያዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት 👇👇👇
@JOBS_IN_ETHIO @JOBS_IN_ETHIO
Secretary
#addis_ababa_city_administration_transport_authority
#business
#secretarial_admin_and_clerical
#secretary
Addis Ababa

TVET graduates in secretarial science and office management

Minimum Years Of Experience: #2_years
Deadline: September 12, 2020

How To Apply: In person to the following address: In person to the following address: Hayahulet roundabout Mekilit building 9th floor office no.907
Tel: 0116441863

ሌሎች የስራ ማስታወቂያዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት 👇👇👇
@JOBS_IN_ETHIO @JOBS_IN_ETHIO
Public transport service fleet control officer
#addis_ababa_city_administration_transport_authority
#low_and_medium_skilled_worker
#logistics_skilled_worker
#fleet_control_officer
Addis Ababa

Diploma/TVET with relevant work experience

Minimum Years Of Experience: #2_years
Deadline: September 12, 2020

How To Apply: In person to the following address: Hayahulet roundabout Mekilit building 9th floor office no. 907
Tel: 0116441863

ሌሎች የስራ ማስታወቂያዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት 👇👇👇
@JOBS_IN_ETHIO @JOBS_IN_ETHIO
Data Entry Clerk
#international_organization_for_migration_iom
#ict
#information_system
#data_clerk
Afar, Semera

University degree from an accredited academic institution in IT, Social Science or related field with a combination of relevant training and experience; experience in working in direct contact with migrants; excellent computer skills (MS Office, ODK/KOBO, basic database knowledge required) and Capacity to work under pressure and hardship environment

Minimum Years Of Experience: #1_years
Maximum Years Of Experience: #2_years
Deadline: September 20, 2020

How To Apply: Send your resume through: RECADDIS@iom.int
Applicants should refer the position title and vacancy number in the subject of your email.
Note: no photocopies of educational/training certificates is required at this stage; applicant who doesn’t follow the required application procedure will automatically be disqualified from the competition

ሌሎች የስራ ማስታወቂያዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት 👇👇👇
@JOBS_IN_ETHIO @JOBS_IN_ETHIO