አዲስ ነገር መረጃ
104K subscribers
24.3K photos
907 videos
53 files
3.36K links
#አዲስ_ነገር_መረጃ

#መረጃዎች_በትኩሱ ና ሳይዉሉ እንዲሁም ሳያድሩ በቻናሉ በኩል ይደርሳሉ

Addis Ababa , Ethiopia

Buy Ads :

https://telega.io/?r=UbutLo2z

#ለአስተያየት እና ለማስታወቂያ ስራዎች 👇👇
@Addisnegermereja_bot
Download Telegram
ለንግድ  አመቺ በሆነችው በተክለሀይማኖት   ከ 3ወር - 1 አመት ውስጥ የሚረከቡዋቸውን  የንግድ ሱቆች ይዘንላችሁ መተናል።
      
     ከ 25 ካሬ ጀምሮ አማራጭ ያለቸው የንግድ ሱቆችን
ከ 5.5 ሚሊየን ብር ጠቅላላ ዋጋ ጀምሮ ወይንም ከ1.6 ሚሊየን ብር ቅድመ ከፍያ ጀምሮ ሜሪት ሪልእስቴት ይዞላቹ መቷዋል።
     
     ታዲያ ንግድ ሱቆቹ Common area ማይነሳላቸው Net Area ብቻ ያላቸው ናቸው።

ታዲያ ይህን ውስን የማይገኝ  እድል ለመጠቀም ፈጠን ብለው ይደውሉ።

          ሜሪት ፕሮፕርቲስ
       +251931613572
6
"ኢራንን በከባድ እርምጃ ወደ ድንጋይ ዘመን እንመልሳታለን" - ትራምፕ

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢራንን እንደሚያወድሙ ዛቱ።

ፕሬዚዳንቱ "በሚቀጥሉት ሁለት ወይም ሶስት ሳምንታት ዩናይትድስቴትስ በኢራን ላይ ጥቃት ታደርሳለች" ብለዋል።

ትራምፕ በነጩ ቤተመንግሥት በሰጡት መግለጫ "ኢራንን በከባድ እርምጃ ወደ ድንጋይ ዘመን እንመልሳታለን" ሲሉ ዝተዋል።

"ዛሬ ላይ በቅርቡ ወታደራዊ ዓላማችንን ለማሳካት በትክክለኛው መንገድ ላይ ነን ብየ መናገር እችላለሁ" ሲሉ ተደምጠዋል።

"አላማችን ቀላል እና ግልጽ ነው" ያሉት ትራምፕ፣ "ኢራን በአካባቢው ሀያል እንዳትሆን ማድረግ ነው" በማለት ገልፀዋል።

ይሁን እንጂ ፕሬዚዳንቱ በትናንትናው እለት "ከተቻለ በሁለት ሳምንት፣ ምናልባት ደግሞ በሶስት ሳምንት ውስጥ ኢራንን ለቀን እንወጣለን" ሲሉ ተናግረው ነበር። 

@Addis_News
@Addis_News
31🤪21👏13🔥1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኢራን‼️
ኢራን በተራራ ስር የቀበረቻቸውን በመቶዎች የሚቆጠሩ ሚሳኤሎችን እና ድሮኖችን በስሱ አሳየች።
ኢራን ለእነዚህ ሚሳኤሎች አዳዲስ ማስወንጨፊያ እና የሚሳኤሉን ጫፍ በእጅጉ አሻሽላለች ተብሏል።

@Addis_News
@Addis_News
👏2914🥱4😨1
አይኤምኤፍ እና የዓለም ባንክ ፕሮግራሞች የሰውን ሕይወት እየቀጠፉ ነው - ጥናት

​ቢኤምጄ ግሎባል ሄልዝ በተሰኘው የሕክምና ጆርናል ላይ የታተመ ጥናት እንደሚያመለክተው፤ እ.ኤ.አ. በ1980ዎቹ እና በ1990ዎቹ ተግባራዊ የተደረጉት መዋቅራዊ የማስተካከያ ፕሮግራሞች በእስያ፣ በአፍሪካ እና በላቲን አሜሪካ በሰው ልጆች ደህንነት ላይ መጠነ-ሰፊ ጉዳት አድርሰዋል።

​ጥናቱ የእነዚህን ፕሮግራሞች ተጽዕኖዎች በሚከተለው መልኩ ዘርዝሯል፦

🔸 ትክክለኛ የደሞዝ መጠን እና የሠራተኛው መደብ የፍጆታ አቅም ቀንሷል::

🔸 የድህነት መጠን መጨመር እና መሠረታዊ ፍላጎቶችን ማሟላት አለመቻል፡፡

🔸 የጨቅላ ሕጻናት እና የእናቶች ሞት መጠን መጨመር፡፡

🔸 የጤና አገልግሎት ተደራሽነት መቀነስ እና

🔸 ባልተመጣጠነ የንግድ ልውውጥ ምክንያት ከደቡባዊ ዓለም ሀገራት  የሚወጣ የገንዘብ ፍሰት
እና የሀብት ብዝበዛ ማሻቀቡ አትቷል።

የኤአይ ምስል

@Addis_News
@Addis_News
30😢3👍2
አሜሪካ እጅ እስከምሰጥ

የኢራን ጦር ቃል አቀባይ 'አሜሪካ እጅ እስክትሰጥ ድረስ ጦርነት እንቀጥላለን" ሲሉ ተደምጠዋል።' አሜሪካ እና እስራኤል በመሪዎቻችን እና በሙስሊሙ ላይ ላደረሱት ጥቃት ዋጋቸውን ያገኛሉ። ሳይደመሰሱ ወይም እጅ ካልሰጡ ጦርነቱን አናቆምም ብለዋል።

Via:- RT

@Addis_News
@Addis_News
🤣63👍4923🔥3😢2
የኮንዶም ፋብሪካ ስራ አቆመ‼️
የኢራን ጦርነት የህንድን ኮንዶም ምርትን አስተጓጎለ‼️
ህንዶ ኮንዶም ለማምረት የሚያስፈልጓትን የሲሊከን እና የአሞኒያ ግብዓቶችን ለማግኘት በኢራን ጦርነት ምክንያት የአቅርቦት ሰንሰለት መቋረጥ ገጥሟታል።
በዚህ የተነሳ ህንድ የኮንዶም እጥረት ሊገጥማት እንደሚችል ተሰግቷል።
ህንድ 1.4 ቢሊዮን የህዝብ ቁጥር በመያዝ ከአለም በህዝብ ብዛት አንደኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች።

@Addis_News
@Addis_News
🤣80😢1110🙏2
በገዛ ልጁ ላይ አስገድዶ መድፈር የፈጸመው ግለሰብ በ12 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ

የሲዝ ከተማ አስተዳደር የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት፣ የገዛ ልጁን በመድፈር ወንጀል በተከሰሰ ግለሰብ ላይ የ12 ዓመት ጽኑ እስራት ፈረደ።

ተከሳሽ ዳንኤል ወልዴ ጥር 24 ቀን 2018 ዓ.ም. እድሜዋ 14 ዓመት የሆናትን ልጁን፣ ራሷን መከላከል በማትችልበት ሁኔታ እና ባለቤቱ በሌለችበት ወቅት ኃይል በመጠቀም መደፈሩ በክሱ ተገልጿል።

ዓቃቤ ሕግ ከፖሊስ የተሰበሰቡ የሰውና የሰነድ ማስረጃዎችን ለችሎቱ አቅርቧል።

ተከሳሹ በቀረበበት የወንጀል ክስ ላይ መከላከል ባለመቻሉ ፍርድ ቤቱ ጥፋተኛ ተብሏል።

የችሎቱ ዳኛ አማረ ገበየ እንደገለጹት፤ ድርጊቱ እጅግ ነውረኛና ኢ-ሞራላዊ በመሆኑ፣ ተከሳሹን የሚያርምና ለሌሎችም ትምህርት የሚሰጥ የ12 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጣ ፍርድ ቤቱ ወስኗል።

Via የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ፖሊስ ነው።

@Addis_News
@Addis_News
😭4916😢3
በኢራን ‹‹ከዚህ በላይ ምን ለማሳካት እንደተፈለገ ግልጽ አይደለም››-የአውስትራሊያዉ ጠቅላይ ሚኒስትር

የአውስትራሊያዉ ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዝ፤ አውስትራሊያ ‹‹ኢራን የኒውክሌር መሣሪያ እንዳታገኝ የመከልከል››ዓላማን የምትደግፍ ቢሆንም፤ አሁን ላይ ግን ከዚህ በላይ ምን መሳካት እንዳለበት ወይም የጉዳዩ መድረሻ ምን እንደሚመስል ግልጽ አይደለም ብለዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ትራምፕ ግጭቱን ለማቆም ስላስቀመጡት የጊዜ ገደብ ተጠይቀው ሲመልሱ፤ "ይህ ከመጀመሩ በፊት አውስትራሊያ አልተመከረችም" ብለዋል።

አልባኒዝ ሲቀጥሉም፤በጣም ግልጽ በሆነ መንገድ የተናገርኩት ነገር ቢኖር፣ ውጥረቱ እንዲረግብ የምንፈልግ መሆኑንና ይህ ጉዳይ እንዴት እንደሚጠናቀቅ የበለጠ ግልጽነት እንዲኖር ነው ብለዋል።

ይህ አስተያየት የተሰጠው አልባኒዝ ከ24 ሰዓታት በፊት ‹‹የሚቀጥሉት ወራት ቀላል ላይሆኑ ይችላሉ››ሲሉ ለአውስትራሊያውያን ማስጠንቀቂያ ከሰጡበት አጭር ንግግር በኋላ ነው።

አውስትራሊያ በዚህ ጦርነት ውስጥ ‹‹ንቁ ተሳታፊ አይደለችም›› ነገር ግን በዚህ ምክንያት ሁሉም አውስትራሊያውያን ‹‹ከፍተኛ ዋጋ እየከፈሉ ነው›› ሲሉም ተናግረዋል።

@Addis_News
@Addis_News
37👏1
አዲስ ነገር መረጃ
Photo
የአባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት ረድኤት እና ምልጃ አይለየን🙏

በተወለዱ በሦስተኛው ቀን ከእናታቸው ዕቅፍ ወርደው “አሐዱ አብ ቅዱስ አሐዱ ወልድ ቅዱስ አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ” በማለት ሥላሴን አመስግነዋል፡፡

አባታቸው ጸጋ ዘአብና እናታቸው እግዚእ ኃረያ ፍሥሐ ጽዮን ብለው ሰየሟቸው፡፡ በአንድ ወቅት ታዳጊው ፍሥሐ ጽዮን ወደ ጫካ ለአደን በሔዱበት ጌታችን ተገልጦ ጸጋ መንፈስ ቅዱን አሳደረባቸው፡፡ ለሐዋርያዊ አገልግሎት ለስብከተ ወንጌል እንደሚልካቸውም አስረዳቸው፡፡ በተወለዱ በ15 ዓመታቸው መዓርገ ዲቊናን፣ በ22 ዓመታቸው ደግሞ መዓርገ ቅስናን ከግብጻዊው ጳጳስ አባ ቄርሎስ ተቀብለዋል፡፡ ቅዱስ ሚካኤልም ስማቸውም ተክለ ሃይማኖት እንደሚባል፣ ትርጓሜውም ተክለ አብ፣ ተክለ ወልድ፣ ተክለ መንፈስ ቅዱስ ማለት እንደሆነ አበሠራቸው፡፡

ወላጆቻቸው ካረፉ በኋላም ንብረታቸውን ሁሉ ለቤተ ክርስቲያንና ለነዳያን ሰጥተው ቤታቸውን ትተው ወንጌልን ለማስተማር ወጡ፡፡ በደብረ ዳሞ ገዳም ለ12 ዓመታት ተቀምጠው ሲወርዱ ገመዱ ቢበጠስ ስድስት ክንፍ አውጥተው በረዋል፡፡ በመላው ኢትዮጵያ እየተዘዋወሩ ወንጌልን በመስበክና ተአምራትን በማድረግ በርካታ አሕዛብን አጥምቀዋል፤ አብያተ ክርስቲያናትንም አሳንጸዋል፡፡ በደብረ ሊባኖስ ገዳም አስቦ ዋሻ በዙሪያቸው ስምንት ጦሮች ተክለው እጆቻቸውን በትእምርተ መስቀል በመዘርጋት የክርስቶስን ሕማምና ሞት በማሰብ ሌሊትና ቀን ያለ ማቋረጥ በጾምና በጸሎት ሲጋደሉ፤ ከመቆም ብዛት አንድ እግራቸው ተሰብራል፡፡

ጻድቁ አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ከዚህ በኋላም ለሰባት ዓመታት በአንድ እግራቸው ቆመው ለሰው ዘር ሁሉ ድኅነትን ለምነዋል፡፡ ከዚህ ዓለም ድካም በሚያርፉበት ቀንም ጌታችን ከእናቱ ከቅዱሳን መላእክት፣ ከወዳጆቹ ጋር መጥቶ የምሕረት ቃል ኪዳን ሰጥቷቸዋል፡፡

የጻድቁን ቃል ኪዳን ያመኑ ገዳማውያን እንደሳቸው ሁሉ ዓለምን ንቀው በተጋድሎ ይኖራሉና ከበረከታቸው እንድንሳተፍ ገዳማቸውን እየደገፍን በዓታቸውን እያጸናን ከበረከታቸው እንካፈል፡፡

ድጋፍ ለማድረግ፦ሙትአንሳ  ማር  ቅዱሰ ሚካኤል አንድነት  ገዳም


ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ
1000442598391

ወይም

አቢሲኒያ ባንክ
141029444


የገዳሙ ስልክ ቁጥር:-0918077957 ወይም 0938644444
70🙏9🤣2🤪1
በቡሩንዲ የጥይት ማከማቻ መጋዘን ላይ በደረሰ ፍንዳታ የ13 ንፁሀን ዜጎች ህይወት አለፈ

በቡሩንዲ ትልቁ ከተማ ቡጁምቡራ ውስጥ በሚገኝ የጥይት ማከማቻ ስፍራ ላይ በደረሰ ኃይለኛ ፍንዳታ ቢያንስ 13 ሰዎች ሲሞቱ በደርዘን የሚቆጠሩ ደግሞ ቆስለዋል።3 ወታደሮችን ጨምሮ 57 ሰዎች በፍንዳታዉ ቆስለዋል ። በፍንዳታው ቤቶች እና የግል ተሽከርካሪዎች ጉዳት የደረሰባቸው ሲሆን ወታደራዊ ቁሳቁሶች እና መገልገያዎች መውደማቸውን ጦሩ አስታዉቋል፡፡

ፍንዳታዎቹ የተከሰቱት ማክሰኞ ማምሻውን በሙሳጋ ከተማ ዳርቻ በሚገኘው ተቋሙ ውስጥ ሲሆን የተከሰቱት በኤሌክትሪክ ችግር ነው ሲል የሠራዊቱ ቃል አቀባይ አስታዉቀዋል። የአደጋዉ የዓይን እማኞች በከተማው ውስጥ አራት የተለያዩ ሰዎች መሞታቸውን ተናግረዋል። የደህንነት ምንጮች ለኤኤፍፒ የዜና ወኪል እንደገለፁት በደርዘን የሚቆጠሩ ሰዎች መሞታቸውን ገልጸዋል።

አንዲት ሴት በሜፒምባ ማዕከላዊ እስር ቤት ታስሮ የነበረ አንድ ዘመድ በተቋሙ ላይ በደረሰ ቦምብ መሞቱን  ተናግራለች።የጥይቶች ማከማቻ አጠገብ በሚገኘው ማረሚያ ቤቱ የነበሩ በርካታ እስረኞች ቆስለዋል።በሰሜን ምስራቅ ጊሳንዴማ ሰፈር፣ እማኞች እንደተናገሩት በፍንዳታዉ አንዲት የቤት ሰራተኛ በቤት ዉስጥ ባለችበት ህይወቷ አልፏል፡፡

@Addis_News
@Addis_News
14😢10
“ተንበርክከው ጥያቄ የሚያቀርቡ ወንዶች ይታሰሩ” - የጄኔራል ሙሁዚ ካይኔሩጋባ አነጋጋሪ መግለጫ

የኡጋንዳ መከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አዛዥና የፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ልጅ የሆኑት ጄኔራል ሙሁዚ ካይኔሩጋባ፣ ወንዶች ለሴቶች ተንበርክከው የትዳር ጥያቄ ማቅረባቸውን በመቃወም ያስተላለፉት መልዕክት በአለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ትኩረት ስቧል።

ጄኔራሉ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ፣ ተንበርክኮ ጥያቄ ማቅረብን “የምዕራባውያን ባህል ተጽዕኖ” እና “ክብርን ዝቅ የሚያደርግ ድርጊት” እንደሆነ ገልጸዋል። አክለውም እንዲህ አይነት ድርጊት የሚፈጽሙ ወንዶች በቁጥጥር ስር ሊውሉ እንደሚገባ ጠቁመዋል። ይህ ንግግር በተለይም በማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ዘንድ ፈጣንና የተለያዩ ምላሾችን አስተናግዷል።

ይሁን እንጂ በኡጋንዳ ተንበርክኮ ጥያቄ ማቅረብን የሚከለክል ምንም አይነት ይፋዊ ህግም ሆነ መመሪያ የለም። የኡጋንዳ ባለስልጣናትም በዚህ ረገድ የተለወጠ ፖሊሲ አለመኖሩን ገልጸዋል። የጄኔራሉ ንግግር የአገሪቱን ወታደራዊ ወይም ህጋዊ አቋም የሚወክል ሳይሆን፣ እንደ ሁልጊዜው አነጋጋሪና አወዛጋቢ የሆኑ የግል አስተያየቶቻቸው አካል ተደርጎ ተወስዷል።

በርካታ ታዛቢዎች የጄኔራሉን ንግግር የአፍሪካን ባህላዊ እሴቶች ለመጠበቅ ካላቸው ፍላጎት የመነጨ እንደሆነ ቢገልጹም፣ ሌሎች ደግሞ በግል ነጻነት ላይ የሚደረግ ጣልቃ ገብነት ነው ሲሉ ተችተውታል። በአሁኑ ወቅት በኡጋንዳ ተንበርክኮ ጥያቄ በማቅረባቸው የታሰሩ ግለሰቦች የሌሉ ሲሆን፣ ጉዳዩ በንግግር ደረጃ ብቻ የታጠረ መሆኑ ተረጋግጧል።

@Addis_News
@Addis_News
🤣4931👍30😎4🔥3👏1
የሊባኖስ ጠቅላይ ሚኒስትር ናዋፍ ሰላም በሀገሪቱ ያለው ሁኔታ “እጅግ አሳሳቢ” መሆኑን ገለጹ።

ይህን ያሉት የእስራኤል ጦር በደቡባዊ ሊባኖስ እያካሄደ ያለውን መጠነ ሰፊ ወረራ ተከትሎ የተፈናቃዮች ቁጥር እየጨመረ በመምጣቱ ነው።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቤይሩት በሰጡት መግለጫ፣ በአሁኑ ወቅት ቁጥራቸው ከአንድ ሚሊዮን በላይ የሊባኖስ ተፈናቃዮች የጦርነቱ “ዋነኛ ሰለባዎች ሆነዋል”።

መጋቢት 17 ቀን 2018 ዓ.ም የእስራኤል ጦር ከዛህራኒ ወንዝ በስተደቡብ የሚገኙ ነዋሪዎች በሙሉ “በአስቸኳይ ወደ ሰሜን እንዲለቁ”፣ ካልሆነ ግን “ለሕይወታቸው” ሀላፊነት እንዲወስዱ የሚገልጽ ተከታታይ ማስጠንቀቂያ አውጥቷል።

የእስራኤል ጦር ቃል አቀባይ ትዕዛዙን የማይፈጽሙ ግለሰቦች “በእስራኤል ወታደራዊ እንቅስቃሴ ምክንያት ለሕይወታቸው አደጋ ሊጋለጡ እንደሚችሉም” አስጠንቅቀዋል።

ባለፉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ ብቻ ከ250,000 በላይ ሰዎች ሊባኖስን ጥለው የሸሹ ሲሆን፣ ይህም ከየካቲት ወር መጨረሻ አንጻር የ40 በመቶ ጭማሪ አሳይቷል።

@Addis_News
@Addis_News
24😢1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኢራን ሚሳይል‼️
ኢራን ጦርነቱ ከተጀመረ ጀምሮ ዛሬ 90 ኛ ዙር የሚሳኤል ጥቃት የሰነዘረች ሲሆን በባህሬን የሚገኘው የአማዞን ዳታ ማዕከል መውደሙን የኢራን ሪፐብሊክ አብዮታዊ ዘብ አስታውቋል።
ኢራን ከ April 1/2026 ጀምሮ የአሜሪካ ግዙፍ ተቋማትን እንደምታወድም ዝታ ነበር።

@Addis_News
@Addis_News
👍338🤣7
ፓርላማው የኦሮሚያ ክልል ፍርድ ቤቶች በአዲስ አበባ የዳኝነት ስልጣን እንዲኖራቸው የሚፈቅድ ሕግ አጸደቀ!

በቀዳማዊ ኃይለስላሴ ዘመነመንግስት ጸድቆ ላለፉት 64 ዓመታት በሥራ ላይ የቆየው የወንጀል ሕግ ሥነ-ስርአት፣ የማስረጃ ሕግ ተካቶበት ዛሬ መጋቢት 24 ቀን 2018 ዓ.ም፣ የኦሮሚያ ክልል ፍርድ ቤቶች በአዲስ አበባ የዳኝነት ስልጣን እንዲኖራቸው የሚደነግግ አንቀጽ አካቶ ጸደቀ።

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ  የወንጀል ሕግ ሥነ-ስርአትና የማስረጃ ሕግ ረቂቅ አስመልክቶ የሕግና ፍትህ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ያቀረበውን ሪፖርትና ምክረ ሀሳብ መርምሮ አፅድቋል።

@Addis_News
@Addis_News
😢3920🤪17💯1
#NationalExam
#Grade12

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በ2018 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚዘጋጅባቸውን የትምህርት ዓይነቶችና የክፍል ደረጃዎች ይፋ ማድረጉን የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) ገልጸዋል።

በዚሁ መሠረት ፡-

1) ፈተና የሚሰጥባቸው የትምህርት ዓይነቶች

በተፈጥሮ ሳይንስ ፦
- እንግሊዘኛ
- ሒሳብ
- ስኮላስቲክ አፕቲትዩድ
- ባዮሎጂ
- ኬሚስትሪ
- ፊዝክስ

በማህበራዊ ሳይንስ ፦
° እንግሊዘኛ፣
° ሒሳብ፣
° ስኮላስቲክ አፕቲትዩድ፣
° ታሪክ፣
° ጂኦግራፊ
° ኢኮኖሚክስ ናቸው

2) ፈተናው በየትምህርት ዓይነቱ ከ9ኛ ክፍል እስከ 12ኛ ክፍል ያሉትን ሁሉንም ምዕራፎች የሚሸፍን ይሆናል።

የዝግጅት አግባቡም 9ኛ ክፍል ላይ የቀድሞውና የአዲሱ ስርዓተ ትምህርቶች የጋራ ይዘት (Common Contents) ላይ ያተኩራል።

ከ10ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ድረስ ያለው በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ላይ የተመሠረተ ይሆናል። የኢኮኖሚክስ የትምህርት ዓይነት ግን በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሠረት ሆኖ ከ10ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያለውን የሚሸፍን ይሆናል።

(የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት)

@Addis_News
@Addis_News
21
ሰበር❗️ ሰበር❗️ ሰበር❗️

የዓለምን ጦርነት ስጋቶች፣ የኃያላን አገራትን ፍልሚያ እና ያልተሰሙ ሚስጥራዊ መረጃዎችን በቅጽበት የሚያቃብላችሁን ቻናል ተቀላቀሉት።

ተቀላቀል👇👇👇

https://t.me/+EM6t3ZPSB_NjMWE0
https://t.me/+EM6t3ZPSB_NjMWE0
13🤪9🫡2👍1
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ስለ ጠ/ሚኒስትሩ
ስምንት መገለጫዎች ምስክርነታቸውን ሰጡ

የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማኅበራዊ ልማት አማካሪ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት፣ ላለፉት ስምንት ዓመታት በቅርበት የሚያውቋቸውን የዶክተር ዐቢይ አሕመድን ስምንት ቁልፍ ማንነቶች "የምናውቀውን እንናገራለን፤ ያየነውንም እንመሰክራለን" በማለት በዝርዝር አስፍረዋል። አማካሪው በመጀመሪያዎቹ መገለጫዎች ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለኢትዮጵያ ያላቸውን ጥልቅ "ቁጭት" እና "እልህ" የጠቀሱ ሲሆን፣ ይህም የሀገሪቱን ታሪክና ቅርሶች ከመውደድ የመነጨ እንደሆነ ገልጸዋል። እንደ ዲያቆን ዳንኤል ገለጻ፣ መሪው የኢትዮጵያን ድህነትና ኋላ ቀርነት ለመቀየር "ለዓይኖቻቸው ዕንቅልፍ የሌላቸው" እና ዓላማቸውን ለማሳካት ቀን ከሌት የሚተጉ መሆናቸውን መስክረዋል።

@Addis_News
@Addis_News
🤣14050🥱28👏9😨6😢1
መርጌታ ሰናይ  የባህል መድህኒት ፈውስ እና ጥበብ በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን 👉 0922916439 ይደውሉ
                
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
🌿ለቁማር
🌿 ለዕቁብ
🌿 ለመፍትሄ ሀብት
🌿  ለህመም
🌿  ለሁሉ ሠናይ
🌿  ቡዳ ለበላው
🌿  ለገበያ
🌿  ሚስጥር የሚነግር
🌿  ለቀለም(ለትምህርት)
🌿 ለመፍትሔ ስራይ
🌿  ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ
🌿  ሌባ የማያስነካ
🌿  ለበረከት
🌿  ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
🌿  ለግርማ ሞገስ
🌿  መርበቡተ ሰለሞን
🌿  ለዓይነ ጥላ
🌿  ለመክስት
🌿  ጸሎተ ዕለታት
🌿  ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
🌿  ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
🌿 ለትዳር
🌿  ለድምፅ
🌿 ለአዙሪት
🌿 ለአስቸጋሪና ተመላላሽ ሲህር
🌿 ለሪህ በሽታ
🌿 የመገጣጠሚያ ህመም
🌿 ለጉልበት ድርቀት
🌿የባት ህመም
🌿 የወገብ ህመም
🌿 የአንገትና ትከሻ ህመም
🌿 የከረመ ደረቅ ሳል
🌿 ለደም ግፊት
🌿 የሆድ መረበሽ
🌿 የከፋ የሆድ ድርቀት
🌿በመኝታ ሽንት ለሚያመልጠው
🌿ለቁማር
ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ ?በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን ብቻ ይምጡ

Join 👉 https://t.me/+l4FLbQYnexg5NTJk

ለምንኛውም ጥያቄዎ ይደዉሉ
 ሎተሪ እንሰራልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍ማሳሰቢያ መምጣት ለማይል ደምበኞቻችን መድሀኒቱን ሰርተን ያሉበት ድረስ  እናደርሳለን
         👉 0922916439
          👉0922916439
6👍1👏1
ብጉር | Acne vulgaris

✔️ ብጉር በአብዛኞቻችን ዘንድ የሚታወቅ፤ ወዝ አመንጪ እጢዎች ተከማችተው በሚገኙባቸው የአካል ክፍሎች ላይ (ፊት ፣ ደረት ፣ የላይኛው የጀርባ ክፍል) የሚወጣ የቆዳ ህመም አይነት ነው።

✔️ብጉር ከጨቅላ ህጻናት ጀምሮ የሚከሰት ቢሆንም በአብዛኛው ከ12-25 የእድሜ ክልል ውስጥ በሚገኙ ወጣቶች ላይ ይታያል።

✔️ ብጉር አብዛኛውን ጊዜ ወንዶች ላይ የሚከሰት ሲሆን ከወጣትነት የእድሜ ክልል በኋላ (30 እና 40ዎቹ) የሚከሰተው የብጉር አይነት ግን በብዛት ሴቶች ላይ ይታያል።

ለብጉር መከሰት አራት መሰረታዊ ሁኔታዎች ምክንያት ናቸው
  
1- Follicular hyperkeratinization; ይህም የሞቱ ህዋሳት ተጠራቅመው የወዝ መተላለፊያ ቱቦ እንዲዘጋ ያደርጋል
  
2-የወዝ በብዛት መመረት (increased sebum production)

3-Propionibacterium acne የሚባለው የባክቴሪያ አይነት

4-ብግነት (Inflammation)

ብጉርን እና ብጉር መሰል ሽፍታዎችን (Acneiform eruption) የሚያባብሱ ነገሮች

ጭንቀት (stress)
ከመጠን ያለፈ ውፍረት
በወር አበባ አካባቢ
የሚዋጡም ሆነ የሚቀቡ መድሀኒቶች (steroids, phenytoin...)
በስራ ሁኔታ የሚያጋጥሙ ኬሚካሎች

በቆዳችን ላይ በሚከሰተ መፈጋፈግ (friction) ወይም ጫና (pressure) ፤ ለምሳሌ በህመም ሆነ በሌላ ምክንያት ለረጅም ግዜ በጀርባው የሚተኛ ሰው ጀርባው ላይ ብጉር ሊወጣ ይችላል ወይም የጡት ማስያዣ ገመድ የሚያርፍባቸው ቦታዎች ላይ ሊወጣ ይችላል 
ለረዥም ሰአት የፊት ማስክ ማድረግ
በውስጣቸው comedogenic ingredients የያዙ የፊትና የጸጉር ቅባቶች

ብጉር እንዴት ይታከማል?

✔️ ብጉር በአብዛኛው ከእድሜ ጋር ተያይዞ የሚመጣ የቆዳ ህመም በመሆኑ በራሱ የሚጠፋውም ከእድሜ ጋር ተያይዞ ነው ፤ ስለዚህም ምልክቶቹን መቆጣጠር እንጅ በህክምና ማዳን (በአንድ ህክምና እስከ መጨረሻው እንዳይመጣ ማድረግ) አይቻልም።
    
በዚህም ምክንያት የብጉር ህክምና ወራትን የሚፈጅ በመሆኑ ታካሚዎች ከቆዳ ሐኪማቸው ጋር እየተመካከሩ ህክምናውን መከታተል ይኖርባቸዋል።

✔️ እዚህ ጋር ብጉር በራሱ ጊዜውን ጠብቆ የሚጠፋ ከሆን መታከም ለምን ያስፈልጋል የሚል ጥያቄ ሊነሳ ይችላል ፤ብጉር ከሚያሳድረው የስነ-ልቦና ጫና በተጨማሪ ሳይታከም በቆየ ቁጥር ፊታችን ላይ ጠባሳ የመፍጠር እድሉ የሰፋ ስለሆነ በጊዜ መታከሙ ይመከራል።

✔️ የብጉር ህክምና እንደ ጥንካሬው መጠን በሚቀባ ፣ በሚቀባና በሚዋጥ ወይም በሚዋጥ መድሀኒት ሊታከም ይችላል

✔️ ከዋናው ህክምና በተጨማሪ በውስጣቸው Salicylic acid, Benzyle peroxide የያዙ መታጠቢያ ሳሙናዎች መጠቀም ያስፈልጋል

ከህክምናው በተጨማሪ ማድረግ የሚጠበቅብን

👉እንቅስቃሴ ማድረግ (ጭንቀት ለመቀነስ ይረዳል)
👉ብጉሮቹን ለማፍረጥ አለመሞከር (ጠባሳ እንዲፈጠር ስለሚያደርግ)
👉ለቆዳ ጤና መጠበቂያም ሆነ ለውበት የምንጠቀማቸው ምርቶች Oil-free & non-comedogenic መሆናቸውን ማረጋገጥ
👉ፀሐይ መከላከያ (sun-screen) መጠቀም (መጠቀም ያለብን የፀሐይ መከላከያ እንደ ቆዳችን አይነት ስለሚለያይ የቆዳ ሐኪም ያማክሩ)
👉ቆዳችን ላይ ጫና (pressure) የሚፈጥሩ ነገሮችን (helmets, ስልክ, የቦርሳ/የጡት ማስያዣ ገመድ, የፊት ማስክ) መቀነስ
👉ሰውነታችንን ካላበን መታጠብ

✔️ በመጨረሻም ከቆዳ ሐኪም ውጪ የተሰሩ ቪድዮችን አይተን ወይም የቆዳ ሐኪም ሳናማክር መድሀኒቶችን ገዝተን ባለመጠቀም ቆዳችንን ከተጨማሪ ጉዳት እንከላከል

@Addis_News
@Addis_News
29