እጅ የሰጡ የፋኖ ታጣቂዎች በአዲስአበባ
ሰሞኑን በቡድን ከነትጥቃቸው ሰላም ይሽለናል በማለት እጃቸውን ለመከላኪያ ሰራዊት የሰጡት የፋኖ አመራሮችና ታጣቂዎች በአሁን ሰአት በአዲስ አበባ መግለጭ እየሰጡ እንደሚገኝ ታውቋል።
Yenetube
@Addis_News

🤣81❤22🤪13🥱2
ዘንድሮ በአዲስ አበባ በሚሰጡ የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ፈተናዎች አፋን ኦሮሞ እንደሚካተት፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አስታወቀ።
ቢሮው በደብዳቤው መመሪያው በመንግሥት፣ በግልና በዓለም አቀፍ (International) አስፈታኝ ትምህርት ቤቶች ተፈጻሚ እንዲሆንና ትምህርት ቤቶቹም ዝግጅት እንዲያደርጉ አሳስቧል፡፡
ለ8ኛ ክፍል አማርኛና አፋን ኦሮሞ እንደ አንደኛ ቋንቋ እንደሚሰጡ በደብዳቤው መመልከቱን ሪፖርተርስ ዘግቧል።

🤣45❤14👍5🔥2🤔2💔1
የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ከተመዘገቡ 29 ሚሊየን ዜጎች ውስጥ መታወቂያውን የወሰዱት 7 ሚሊየን ብቻ ናቸው ተባለ
የፋይዳ ብሄራዊ መታወቂያን ለማውጣት ከተመዘገቡ 29 ሚሊየን ዜጎች ውስጥ መታወቂያውን የወሰዱት ከ7 ሚሊየን እንደማይበልጡ የኢትዮጵያ ብሄራዊ መታወቂያ ፕሮግራም አስታውቋል፡፡
ተቋሙ ይሄን ያስታወቀውከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ጋር በጋራ በዲጂታል መታወቂያ ላይ አለ ያሉትን የማንነት መረጃ ስርቆት መጠበቅ የሚያስችል የዲጂታል ምስክር ወረቀት አገልግሎት የተመለከተ መግለጫ በጋራ በሰጡበት መርሃ ግብር ላይ ነው፡፡
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በዲጂታል መታወቂያ ላይ ያለውን የማንነት መረጃ መጠበቅ የሚያስችል አገልግሎትን በይፋ አስጀምሯል፡፡
አገልግሎቱ በይፋ ስራ መጀመሩን ተከትሎ መግለጫ የሰጡት የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ትዕግስት ሀሚድ፤የፋይዳ መታወቂያ ሰርተፍኬት አገልግሎት፣ጤና፣ ትምህርት እንዲሁም ባንክን ጨምሮ ሌሎች አገልግሎቶችን ለዜጎች ለማቅረብ ሁነኛ መንገድ ነው ብለዋል፡፡
ዋና ዳይሪክተሯ፤ በተጨማሪም ከዚህ በኋላ ለፋይዳ መታወቂያ የሚመዘገቡ ዜጎች የዲጂታል መታወቂያ የምስክር ወረቀት አገልግሎት እንደሚሰጣቸው ተናግረዋል፡፡
የብሄራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ዮዳሄ አርዓያስላሴ በበኩላቸው፤ እስካሁን ድረስ በኢትዮጵያ 29 ሚሊየን ዜጎች የፋይዳ ብሄራዊ መታወቂያን ለማውጣት መመዝገባቸውን የጠቀሱ ሲሆን፤ ከዚህ ውስጥ የፋይዳ መታወቂያ የወሰዱት ግማሽ እንኳን እንደማይሞሉ አስታውቀዋል፡፡

❤25🤣15
አዲስ ነገር መረጃ
Photo
የታጠቁ አካላት የሰላም መንገድን እንዲመርጡ የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት ከፍተኛ አመራሮች ጥሪ አቀረቡ።
የአማራ ክልል ሕዝብ ከዚህ በላይ ጦርነት እያደረሰ ያለውን ችግር መሸከም ስለማይችል አሁንም ድረስ የታጠቁ አካላት የሰላም መንገድን እንዲመርጡ የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) ከፍተኛ አመራሮች ጥሪ አቅርበዋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት እና በአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት መካከል የተፈረመውን የሰላም ስምምነት አስመልክቶ የአፋሕድ ከፍተኛ አመራሮች መግለጫ ሰጥተዋል።
የአማራ ሕዝብን ጥያቄ እናስመልሳለን ብለን ወደ ጫካ ብንገባም ትግላችን የአማራ ሕዝብ ጠል በሆኑ እና ኢትዮጵያ እንድትፈርስ በሚፈልጉ የውጭ እና የሀገር ውስጥ ጠላቶች እጅ መውደቁ ድርጅቱ ወደ ሰላም ስምምነቱ መምጣቱን አመራሮቹ ገልጸዋል።
አፋሕድ ወደ ትጥቅ ትግል ከገባበት ካለፉት ሦስት ዓመታት ወዲህ የአማራ ክልል ሕዝብ በሰላም መንቀሳቀስ የማይችልበት ደረጃ መድረሱን እና ከትምህርት፣ ከጤና እና ሌሎችም አገልግሎቶች ውጭ ሆኖ ከፍተኛ ችግር ማስተናገዱንም የአፋሕድ ምክትል የፖለቲካ መምሪያ ኃላፊ እና የወሎ ቤተ አማራ ጠቅላይ ግዛት እዝ የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ ኢያሱ አበራ ተናግሯል።
የትኛውም ጥያቄ በሰላማዊ መንገድ እንጂ በጦርነት የሚፈታ ባለመሆኑ እንዲሁም የክልሉ ሕዝብ በሰላም እጦት ከሚደርስበት ችግር እንዲወጣ ድርጅቱ የሰላም ስምምነቱን መፈረሙንም ገልጿል።
“እስከመቼ ነው ጦርነት ውስጥ የምንቆየው?” የሚል ጥያቄ በድርጅቱ ውስጥ በየደረጃው ካሉ ሠራዊት አባላት ጥያቄ ሲነሣ እንደነበር የገለጸው የአፋሕድ የጎጃም ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ፋይናስ ኃላፊ፣ አሁን የተደረሰው የሰላም ስምምነት ተገቢ መሆኑን አረጋግጧል። በተደረሰው ስምምነትም ሁላችንም ደስተኞች ነን ሲልም ገልጿል።
የድርጅቱ የጽ/ቤት ምክትል ኃላፊ እና የወሎ ቤተ አማራ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ አስተዳደር እና ማኅበራዊ ጉዳይ ኃላፊ ግርማ እጅጋየሁ፣ አማራ ጠል ወይም ኢትዮጵያ ጠል የሆኑት ህወሓት እና ሻዕቢያ ከግብጽ ተልዕኮ ተቀብለው የአማራ ክልልን የማተራመስ አጀንዳ ይዘው እየተንቀሳቀሱ በመሆኑ አካሄዳችን ትክክል አይደለም ብለን ወደ ድርድር መጥተናል ብሏል።

🤣30❤29😢3🤪2
Forwarded from Ab Cars
የመኪና ገዢዎች እና ሻጮች አሁን በቀላሉ የመኪና ግምገማዎችን ማግኘት፣ የዋጋ አወጣጥ መረጃ እና የፋይናንስ አማራጮችን ጨምሮ ሁሉም በእጃቹህ መዳፍ ላይ መተናል።
የኛን የመኪና ግዢ መተግበሪያዎች ሲጠቀሙ የሚያገኙ ጥቅሞች
ምቾት፡ ገዢዎች በሺዎች የሚቆጠሩ ተሽከርካሪዎችን ከቤታቸው ሳይለቁ ማሰስ ይችላሉ።
ጊዜ ቆጣቢ፡ የተወሰኑ ሞዴሎችን እና ባህሪያትን በማጣራት ደንበኞች በፍጥነት አማራጮቻቸውን ማጥበብ ይችላሉ።
ግልጽነት፡ ተጠቃሚዎች ዋጋዎችን ማወዳደር እና የተሻሉ ቅናሾችን መደራደር ይችላሉ።
የተሻሻለ ጥናት፡ ጥልቅ የተሽከርካሪ ግምገማዎችን እና የባለሙያዎችን ትንታኔዎች ማግኘት ይችላሉ።
ዛሬ እኛን ለማግኘት አያመንቱ!!
ከስር ባለው ሊንክ የቴሌግራም ቻናላችንን Join በማለት ስለመኪና ወቅታዊ ዋጋ እና መረጃ ያግኙ
https://t.me/AbrahamDealer
https://t.me/AbrahamDealer
https://t.me/AbrahamDealer
@Ab_Cars
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2👍2💯2🔥1
"ከአውሮፓ መሪዎች ጋር ጠንካራ ቃላት ተለዋውጠናል" - ትራምፕ
ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በዩክሬን ጦርነት የአውሮፓ ሀገራትን ተጠያቂ አደረጉ።
ፕሬዚዳንቱ "የአውሮፓ ሀገራት ጊዜ እያጠፉ ነው" በማለት ወቅሰዋል።
ትራምፕ ከፈረንሳይ፣ ጀርመን እና ዩናይትድ ኪንግደም መሪዎች ጋር መወያየታቸውን ገልፀው "ከአውሮፓ መሪዎች ጋር ጠንካራ ቃላት ተለዋውጠናል" ብለዋል።
"አሜሪካ ያቀረበችውን የሰላም እቅድ በፍጥነት እንዳይተገበር ክፍፍል እየፈጠሩ ነው" በማለት ወንጅለዋል።
ትራምፕ ከሁለት ቀን በፊት "የአውሮፓ ስልጣኔ እየደከመ ነው" ሲሉ ተደምጠዋል። #brusselasignal
Thiqah

❤11
"ልጄ ያጠፋው ነገር የለም!" - የታዋቂው ቲክቶከር አዶናይ እናት ልብ የሚነካ መልዕክት!
ትናንት አመሻሽ ላይ ታዋቂው ቲክቶከር አዶናይ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር መዋሉን ተከትሎ አሳዛኝና አነጋጋሪ ጉዳዮች በማህበራዊ ሚዲያ እየተሰሙ ነው።
አዶናይ በቁጥጥር ሥር መዋሉን ተከትሎ እናቱ ለቢቢሲ ትግርኛ በሰጡት ቃል ልጃቸውን ሙሉ በሙሉ ተከላክለዋል፤ እንዲሁም በመንግሥት ላይ እምነታቸውን ገልጸዋል፡-
"ልጄ ያጠፋው ነገር የለም። ያሰረው መንግሥት ሁኔታውን አጣርቶ እንደሚለቅቀው አምናለሁ።"
እናትየው አክለውም፣ ልጃቸውን እንደሚያውቁትና ለሌሎች በጎ አድራጊ መሆኑን አስረድተዋል፡-
"የራሱን ምቹ ሕይወት ትቶ መጥቶ ሰዎችን የሚያግዝ እኔንም የሚያበረታን ልጄ ነው።"
መንግስት ሁሉንም ነገር አጣርቶ ልጄን እንደሚለቀው አምናለሁ"
Via:- ቢቢሲ አማርኛ ( BBC Amharic)

👍38❤21🤣19😢4
እንግሊዝኛ ቋንቋን ቤትዎ ቁጭ ብለው ይማሩ
Mark Language Academy
የእንግሊዝኛ ቋንቋ የመናገር ክህሎትዎን ወይም ችሎታዎን የትም ሳይሄዱ ቤትዎ ቁጭ ብለው Face to Face በ Zoom, በቴሌግራም Video Call ወይም Google meet ላይ መማር ይችላሉ
እንዲሁም አስገራሚ ለውጥ ያመጣሉ
✅ Speaking ( ንግግር)
✅ Listening ( ማዳመጥ)
✅ Grammar ( ሰዋሰው )
✅ How to read and Write ( መፃፍ ና ማንበብ )
ሁሉንም በ5 ወር ውስጥ ብቻ ይቻሉና ራስዎን ይለውጡ
ከ ሰርተፍኬት ጋር ......
ለመመዝገብ ያናግሩን 👇
@MarkEngAcademy
☎️ 0908880599

👍5❤4
🔥 እቤትዎ ሆነው ስራ መስራት ይፈልጋሉ?👍
💥💸 የኦንላይን ስራዎች የሚሰሩበት እና እንዲሁም የስራ ማስታወቂያዎችን የሚያገኙበት አሪፍ አፕልኬሽን፤ ባሉበት ቦታ ሆነው በስልኮ በቀላሉ የሚሰሩበት እና በየወሩ ተከፋይ የሚሆኑበት አፕ እናስተዋውቅዎ!!
🛑💢በቀላሉ ከታች ባለው ሊንክ አፑን ዳውንሎድ በማድረግ መስራት እና መጠቀም ትችላላችሁ።
💢 DOWNLOAD ለማድረግ 💢
👇👇👇👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.habeshanjobs.habeshanjobs

❤8
ዩክሬን ሞስኮን ጨምሮ ከባድ የሰው አልባ አውሮፕላኖችን ጥቃት እየፈፀመችብኝ ነው ስትል ሩሲያ አስታወቀች
ሞስኮን ጨምሮ በተለያዩ ክልሎች ዩክሬን ቢያንስ 287 ሰው አልባ አውሮፕላኖች በመጠቀም ከፍተኛ የአየር ላይ ጥቃት መፈጸሟን ሩሲያ ሐሙስ እለት ተናግራለች። የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው በሞስኮ ክልል ቢያንስ 40 ሰው አልባ አውሮፕላኖች የተተኮሱ ሲሆን በከተማዋ ከ22 ሚሊዮን በላይ ህዝብ ይኖራል ሲሉ አስታውሰዋል።
የጉዳቱ መጠን እስካሁን ባይገለፅም የአውሮፕላን በረራዎች ከሁሉም የሞስኮ ዋና አውሮፕላን ማረፊያ እንዲዘዋወር ተደርጓል።እ.ኤ.አ. በየካቲት 2022 ሩሲያ ዩክሬንን የወረረች ሲሆን በአሁኑ ጊዜ የዩክሬን አንድ አምስተኛ ግዛት ተቆጣጥራለች። ሩሲያ ትንሿን ጎረቤቶቿን በሚሳኤል እና ሰው አልባ አውሮፕላኖች መደብደቧን ቀጥላለች፤ በቅርቡ የኃይል ዘርፉን ኢላማ ማድረጓ ይታወሳል።
ዩክሬን በዚህ አመት የሩሲያ የነዳጅ ፋብሪካዎችን እና የነዳጅ ተርሚናሎችን በሰው አልባ አውሮፕላኖች ለማውደም ተንቀሳቅሳለች። የዩክሬን የባህር ላይ ሰው አልባ አውሮፕላኖች ረቡዕ እለት በሩሲያ ዘይት ንግድ ላይ የተሳተፈየነዳጅ ጫኝ መርከብ በዩክሬን ብቸኛ የኢኮኖሚ ዞን በጥቁር ባህር በኩል ወደ ሩሲያ ኖቮሮሲይስክ ወደብ ሲጓዝ በመምታት ጉዳት ማድረሱን የዩክሬን ባለስልጣናት መናገራቸው ይታወሳል።
Dagu

❤27👏2
የአሜሪካ ኮንግሬስ አባል ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እና በሌሎች እምነት አማኞች ላይ እየተፈጸመ ነዉ ላሉት ጥቃት ኢትዮጵያ ላይ ማዕቀብ እንዲጣል ጠየቁ ተባለ
በአሜሪካ ኮንግሬስ የሪፐብሊካን ፓርቲ አባሉ ኤርል በዲ ካርተር፣ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እና ሌሎች የሓይማኖት ተከታይ ማኅበረሰቦች ላይ ይፈጽሙቸዋል ላሉት ከባድ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች በኢትዮጵያ መንግሥት ላይ አሜሪካ ማዕቀብ እንድትጥል የሚጠይቅ ረቂቅ የውሳኔ ሃሳብ ለሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት አቀረቡ።
ረቂቅ የውሳኔ ሃሳቡ፣ በሲቪሎች ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶችን ለማስቆም እና ባለስልጣናትን ተጠያቂ ለማድረግ የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር የተመረጡ ማዕቀቦችን ጨምሮ ሁሉንም ዲፕሎማሲ መሳሪያዎች እንዲጠቀሙ ይጠይቃል።
የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እና የሌሎች ኃይማኖቶች ተከታዮች የጦር ወንጀልና ዘር ማጥፋትን ጨምሮ በርካታ ወንጀሎች እንደተፈጸሙባቸው የሚያሳዩ ሁኔታዎች መኖራቸውንም የውሳኔ ሃሳቡ ይገልጣል።
Via ዋዜማ

👍89❤29🙏11🤣2😢1
በቁጥጥር ስር ውለዋል ቲክቶከሮቹ
ከሀገራችን ባህልና ወግ ባፈነገጠ መልኩ የማህበራዊ ሚዲያን ሲጠቀሙ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ
ከማህበራዊ ሚዲያ ፕላትፎርም አንዱ የሆነውን ቲክቶክ በመጠቀም ከሀገራችን ባህልና ወግ ያፈነገጡ መልዕክቶችና ምስሎችን ሲያስተላልፉ የነበሩ ግለሠቦችን በቁጥጥር ስር በማዋል ምርመራ እየተጣራባቸው ይገኛል።
በቲክቶክ ስሙ Lil_jay ወይም ጎይጋር ኮት ውይዋል እና ከእርሱ ጋር ያልተገባ አፀያፊ ድርጊት ስትፈጽም የነበረችው ኸሊሌ ጊቦ አያና የተባሉ ግለሠቦች የቲክቶክ አካውንት በመጠቀም ለመልካም ጠባይና ስነ ምግባር ተቃራኒ የሆነ መልዕክትንና ተንቀሳቃሽ ምስልን በቀጥታ ሲያስተላልፉ በመገኘታቸው ታህሳስ 02 ቀን 2018 ዓ/ም በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ልዩ ቦታው ፍሊንትስቶን ሆምስ ከሚባል ቦታ በቁጥጥር ስር ውለዋል።
በተመሳሳይ ዜና በቲክቶክ ስሙ ፕሬዚዳንት ማሜ ወይም ባህሩዲን ሙሰማ ከሀገራችን ባህልና ወግ ያፈነገጡ መልዕክቶችን ሲያስተላልፍ በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 1 ልዩ ቦታው ቦሌ ሚካኤል ጃፋር መስጅድ አካባቢ በቁጥጥር ስር ውሏል።
ማህበራዊ ሚዲያን ለበጎ ተግባራትና ትውልድን ለማነጽ መጠቀም ሲገባ ትውልድን ወደ አላስፈላጊ ድርጊት እንዲገባ የሚያስተምሩና የሚገፋፉ መሠል እኩይ ተግባራትን በሚፈጽሙ ግለሠቦችና ቡድኖች ላይ የሚወሰደው ህጋዊ ርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታውቋል ።

❤51🤣23👍12
መምህሯን አስገድደው የደፈሩ ሁለት ግለሰቦች በእስራት ተቀጡ
በምዕራብ ሸዋ ዞን ኖኖ ወረዳ ሀርቡ ጂባት ቀበሌ ውስጥ የግብረ ስጋ ድፍረት በደል የፈፀሙት ሁለት ግለሰቦች በእስራት መቀጣታቸውን ፖሊስ አስታወቀ
የምዕራብ ሸዋ ዞን ፖሊስ ዋና መምርያ የኮሙኒኬሽን ክፍል ሃላፊ ምክትል ኢንስፔክተር ታደሰ በዬራ ለብስራት ሬዲዮ እንደገለጹት 1ኛ ተከሳሽ ማሞ ዘነበ
2ኛ ተከሳሽ ቢቂላ ፍቃዱ የካቲት 27ቀን 2017 ዓ.ም ከለሊቱ 7ሰዓት ድርጊቱን መፈጸማቸው ተገልጿል ። ተጎጂዋ በመምህርነት ሞያ ስታገለግል የነበረች ሲሆን በር ሰብረው በመግባት የግብረ ስጋ ድፍረት በደል እንደፈፀሙባት በማስረጃ ተረጋግጧል።
ሁለቱ ተከሳሾች በመምህሯ ላይ ድርጊቱን ከፈፀሙ በኋላ ወዲያው ለፖሊስ ደውላ በማሳወቋ ተከሳሾች በቁጥጥር ስር ውለዋል።
ተጎጂዋ የጤና ምርመራ የተደረገላት ሲሆን በውጤቱም የግብረ ስጋ ድፍረት በደል በግዳጅ እንደተፈፀመባት መረጋገጡም ከጤና ተቋም የተገኘው ማስረጃ ማረጋገጡን ገልፀዋል ።
ፖሊስ በመምህሯ ላይ የተፈፀመውን የግብረ ስጋ ድፍረት በደል በማስረጃዎች አጠናክሮ የምርመራ መዝገቡን ለአቃቢ ህግ ልኳል።
አቃቢ ህግም ከፖሊስ የቀረበውን ማስረጃ ተመልክቶ በወንጀል ህግ ቁጥር 620 እና 605 መሰረት ክስ የመሰረተ ሲሆን ክሱን ሲከታተል የቆየው የምዕራብ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ህዳር 39ቀን 2018 ዓ.ም በዋለው ችሎት ሁለቱም ተከሳሾች የሃይል ድርጊት በመጠቀም አስገድደው የግብረ ስጋ ድፍረት በደል መፈፀማቸውከፍተኛ የአእምሮ ጉዳት በማስከተላቸው እያንዳዳቸው በአስራ አንድ አመት እስራት እንዲቀጡ የተወሰነባቸው መሆኑን ምክትል ኢንስፔክተር ታደሰ በዬራ ጨምረው ለብስራት ሬዲዮ ገልፀዋል።
ብስራት FM

❤38🤣14🫡7👏3
አዲስ ነገር መረጃ
Photo
"ከኢትዮጵያ ተገንጥለን እንደ ኤርትራ ነጻ አገር እንፈልጋለን" ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው
ከኢትዮጵያ ተገንጥለን እንደ ኤርትራ ነጻ አገር እንፈልጋለን ሲሉ የትግራዩ ጀነራል ተናገሩ። ለአመታት በአዲስአበባ ታስረው የነበሩት የቀድሞው የሜቴክ ሀላፊ ጀኔራል ክንፈ ዳኘው አነጋጋሪ አስተያየት ሰጥተው ተከስተዋል። “የትግራይ ህዝብ ሁለት ምርጫዎች ከኢትዮጵያ ጋር ባርነት ወይስ እንደ ኤርትራ ነፃነት” ነው ሲሉ ተደምጠዋል፡፡
ጀነራል ክንፈ ዳኘው የትግራይ ሕዝብ ከኢትዮጵያ ይልቅ ከኤርትራ ነፃነት እንደሚያገኝ አዲስ በሰጡት ቃለ መጠይቅ ተናግረዋል፡፡ ጀነራሉ ብራኸ ከተሰኘ የዩቱዩብ ሚዲያ ጋር ባደረጉት ቃለ መጠይቅ “የትግራይ ህዝብ ሁለት ምርጫዎች ከኢትዮጵያ ጋር ባርነት ወይስ ኤርትራ ነፃነት” ነው ሲሉ ተደምጠዋል፡፡
ከእስር ከተፈቱ በኋላ አልፎ አልፎ አነጋገሪ ሀሳቦችን በመሰንዘር የሚታወቁት ጄኔራል ክንፈ ዳኘው፣ ትግራይ ነፃ ሀገር መሆን አለባት የሚለውን አቋማቸውን ደግመውታል፡፡ እንደ ጀነራሉ እምነት ትግራይ የኢትዮጵያ አካል ሆና መቀጠል የሚበጃት ስላልፎነ፣ በአነስተኛ መስዋዕትነት ሀገር መሆን አለባት ብለዋል፡፡
በአሁኑ ወቅት ወደ ቅድመ ጦርነት ሁኔታ እየተመለሰች ያለችው ትግራይ የኢትዮጵያ መንግሥት ቁጥጥር ስር መግባት እንደሌለባትም ጀነራሉ ተናግረዋል፡፡ በትግራይ እና በኢትዮጵያ መካከል ያለውን ብቸኛ የግንኙነት የፕሪቶሪያ ስምምነት ነው ያሉት ሲሆን፣ ከዚያ ውጭ ምንም አይነት ማሰሪያ የለም ብለዋል፡፡
አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ የትግራይ ኃይሎች ከጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ አስተዳደር ይልቅ፣ ከኤርትራ ጋር መወዳጀት እንደሚሻለቸውም ጠቁመዋል፡፡ የትግራይ ኃይሎች ከኤርትራም ይሁን ከፋኖ ኃይሎች ጋር ስለሚኖራቸው ግንኙነት፣ ስልታዊ ወይስ ቋሚ የሚለውን ጉዳይ በግልጽ መበየን እንደሚጠበቅባቸውም ተናግረዋል፡፡
ትግራይ በአነስተኛ መስዋዕትነት ሀገር መሆን አለባት ብለው የሚያምኑት ጀነራሉ፣ የሚፈጸመውን በፖለቲካዊ ቁርጠንነትና በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 39 መሰረት መሆኑን ጠቁመዋል፡፡ የትግራይን ሀገርነት ለማደናቀፍ የሚንቃቀስ አካል ካለ ለመመከት ወይም ለኃይል አማራጭ ለመጨረስ መዘጋጀት እንደሚያስፈልግም ጀነራሉ ገልጸዋል፡፡
ስለ አሁናዊ የኢትዮጵያ መንግሥት፣ የትግራይና ኤርትራ ውጥረት የተጠየቀት ጀነራሉ፣ ግጭት ከተቀሰቀሰ የውክልና ጦርነት እንደሚሆን ተናግረዋል፡፡ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መንግሥት መካከል በባህር በር ጉዳይ ጦርነት የሚቀሰቀስ ከሆነ፣ ሌሎች ኃይሎችን በውክልና የሚያሳትፍ እንደሚሆንም ጠቁመዋል፡፡
በቀጠናው የሚቀሰቀስ ጦርነት በባህሪው የውክልና ጦርነት ያሉት ጀነራሉ፣ የኢትዮጵያ መንግሥት ያነሳው የቀይ ባህር ጥያቄ የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች ፍላጎት ነው ሲሊም ያጣጥላሉ፡፡ ምንም እንኳን ጀነራሉ ጥያቄ የውክልና ጉዳይ ነው ቢሉም፣ ኢትዮጵያ መፍትሔ ያላገኘ ታሪካዊ የባህር በር ባለቤትነት ጥያቄ እንደላት ይታወቃል፡፡
|
ጀነራሉ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል ሊቀሰቀስ ይችላል ያሉት ጦርነት፣ ትግራይን የወጊያ ማዕከል ሊያደርግ እንደሚችለም ጠቁመዋል፡፡ ትግራይ የኤርትራ እና ኢትዮጵያ የውክልና ጦር ሜዳ እንዳትሆን ከወዲሁ ስልታዊ ዝግጅት ማድረግ እንደሚገባም ጀነራሉ መክረዋል፡፡
ሁሉም ፖለቲካ ኃይሎች ትግራይን ወደ ሀገርነት ለማሸጋገር በጋራ መቆም እንዳለባቸው ጀነራሉ መክረዋል፡፡ የትግራይ ፖለቲካ ኃይሎች ጌታቸው ረዳን ጨምሮ በሕዝብ ፍላጎት ላይ የተመሰረተ ነው ያሉትን የመገንጠል አጀንዳ እንደሚያቀነቅኑ ይታወቃል፡፡
Via:- BBC

🤣80❤51👍6🤔3🙏1
“አሰብ የኤርትራ አካል አይደለችም”:-አባዱላ ገመዳ‼️
‘’የአሰብ ወደብ የኤርትራ አካል አልነበረም ፤ በወሎ አዉራጃ ስር ነበር ፤ አሁንም የኤርትራ አካል አይደለም ፤ ከዚህም በኋላ አይሆንም ፤ ባህር በሩን የማስመለስ ትግሉ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ‘’ ሲል የቀድሞ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳዳር አቶ አባዱላ ገመዳ ገለጹ፡፡
ትውልዱ የባህር በር ለማስመለስ የተጀመረውን ጥረት ማጠናከር እንዳለበት አንስቷል፡፡

🫡32🤪23❤21🤔5