#Sidama
" በህዝብ ላይ ጉዳት እያደረሰና እያስመረረ የሚቀጥል አመራር አይኖርም " - አቶ አለማየሁ ጢሞቲዮስ
በሲዳማ ክልል የጸጥታ አካላት ግምገማ መደረጉን ተከትሎ በርካታ የፖሊስ አዛዥች ከስልጣን ሲነሱ በጥቂቶች ላይ ከህገወጥ ንግድና ኮንትሮባንድ ጋር በተያያዘ ምርመራ እንደተጀመረባቸው ተሰምቷል።
ከሰሞኑ በክልሉ ሲካሄድ የሰነበተውን የግምገማና የውይይት መድረክ አሰመልክተው ንግግር ያደረጉት የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ኃላፊዉ አቶ አለማየሁ ጢሞቲዎስ " በህዝብ ላይ ጉዳት እያደረሰና እያስመረረ የሚቀጥል አመራር አይኖርም " ብለዋል።
" በዚህ መሰረት በተደረገ ግምገማ በክልሉ በተለያዩ ዞን ወረዳና ከተማ አስተዳደር ውስጥ
ባሉ መዋቅር ይሰሩ ከነበሩ አመራሮች ውስጥ ሰባት የፖሊስ አዛዦችና ሙሉ የአንድ ክፍለ ከተማ የማኔጅመንት አባላት ላይ ከህገወጥ ንግድና ኮንትሮባንድ ጋር በተያያዘ ምርመራ እንዲጀመር ታዟል " ሲሉ ገልጸዋል።
ከኃላፊነታቸው እንዲነሱ ከተደረጉ አመራሮች መካከል ፦
- የምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ፖሊስ መምሪያ ዋና አዛዥ፣
- የሆኮ ወረዳ ፖሊስ አዛዥ
- የጨቤ ወረዳ ፖሊስ አዛዥ ይገኙበታል።
የዳዬ ከተማ ፖሊስ አዛዥ ከኃላፊነታቸው ታግደው ከመልካም አስተዳደር ችግሮችና ከህገወጥ ንግድ ጋር ተያይዞ የተጠረጠሩባቸው ጉዳዮች እንዲጣራ ታዟል።
በተጨማሪም ደቡባዊ ሲዳማ ዞን ፖሊስ መምሪያ ዋና አዛዥ በዞኑ ህገ-ወጥ ንግድና የኮንትሮባንድ እንቅስቃሴ እየተበራከተ በመምጣቱና መቆጣጠር ባለመቻላቸው ከኃላፊነታቸው ሊነሱ ችለዋል።
በወረዳ ደረጃ ደግሞ የሁላ ወረዳ፣ የአለታ ጩኮ ወረዳ፣ የቡርሳ ወረዳና የጠጢቻ ወረዳ ፖሊስ አዛዦች የተነሳባቸው ጉዳዮች ተጣርቶ ውሳኔ እንዲሰጥበት አቅጣጫ ተቀምጧል።
በሀዋሳ ከተማ ምስራቅ ክፍለ ከተማ ያሉ ጠቅላላ ማኔጅመንቱ ከኃላፊነት እንዲነሱ መደረጋቸው ተነግሯል።
በመድረኩ በርካታ ችግሮች የተነሱ ሲሆን ለአብነትም ኪራይ ሰብሳቢነትና ባለጉዳይን ማማረር ጎልተዉ የተነሱ ክፍተቶች ናቸው።
@Addis_News

👍31🤔4
በእነ ዮሐንስ ዳንኤል ላይ መስከረም 3 ክስ እንዲመሰርት ፍርድ ቤቱ ትዕዛዝ ሰጠ
በእነ ዮሐንስ ዳንኤል ላይ አቃቤ ሕግ መስከረም 3 ክስ እንዲመሰርት የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ተረኛ የጊዜ ቀጠሮ የወንጀል ችሎት ትዕዛዝ ሰጥቷል።
ችሎቱ የፖሊስን የምርመራ ውጤት ለመጠባበቅ ለዛሬ ጳጉሜ 4 ቀን 2016 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ይዞ እንደነበር ይታወሳል።
የፌዴራል ፖሊስ በእነ ዮሐንስ ዳንኤል መዝገብ ላይ ሲያደርግ የነበረውን ምርመራ ጨርሶ ክስ የመመስረቻ ጊዜ ተጠይቋል።
አቃቤ ሕግ የፖሊስን የምርመራ መዝገብ ጳጉሜ 1/2016 ዓ.ም መቀበሉን ለፍርድ ቤቱ አረጋግጧል።
አቃቤ ሕግ በሕጉ መሰረት ለክስ ከሚያስፈልገው 15 ቀናት ውስት 5 ቀን ብቻ ጠይቋል።
በዚሁ መሰረት ዛሬ የዋለው ችሎት አቃቤ ሕግ ለመጪው አርብ መስከረም 3/2017 ዓ.ም ክስ እንዲመሰርት ቀጠሮ ጥሏል።
ተከሳሾች ዋስትናቸው ውድቅ ተደርጎ አቤቱታቸው በመደበኛ ችሎት እንዲታይ ፍርድ ቤቱ ትዕዛዝ ሰጥቷል።
ዛሬ ፍርድ ቤት የቀረቡት ተጠርጣሪዎች ዮሐንስ ዳንኤል በርሄ፣ አማኑኤል መውጫ አብርሃ፣ ናትናኤል ወንድወሰን ሹሜ፣ ኤልያስ ድሪባ በዳኔ፣ ይዲድያ ነጻነት አበበ እና እሌኒ ክንፈ ተክለአብ ናቸው።
ፌዴራል ፖሊስ ነሐሴ 16 ቀን 2016 ዓ.ም ከአዲስ አበባ መቐለ ለጉዞ በተዘጋጀ አውሮፕላን ውስጥ የአቪዬሸን አሰራርን በጣሰ መንገድ ግርግርና ወከባ በፈጠሩ 6 ተጠርጣሪዎች ላይ የወንጀል ምርመራ መጀመሩን ማስታወቁ ይታወሳል።

👍28😢3
የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤትን በተመለከተ ትምህርት ሚኒስቴር በአሁኑ ሰዓት ጋዜጣዊ መግለጫ እየሰጠ ይገኛል።
መልካም እድል ❤️
@Addis_News
@Addis_News
መልካም እድል ❤️
@Addis_News
@Addis_News
👍18😐3🕊1
የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት
ለሊት 6 ሰዓት ላይ ይፋ ይደረጋል ብለዋል።
የዘንድሮው ውጤት ከአምና ካቻምናዎቹ የተሻለ ነው ሲሉ የትምህርት ሚኒስትሩ ተናግረዋል።
ሚኒስትሩ አማካኝ ውጤቱ 29.7 ነው ብለዋል።
የወንዶች አማካይ ውጤት - 30.66
የሴቶች አማካይ ውጤት - 28
አዳሪ ትምህርት ቤቶች ዘንድሮም ከፍተኛ ውጤት አስመዝግበዋል።
በትምህርት ዓይነት ከፍተኛ ውጤት የተገኘው በትግራይ ክልል በሲቪክስ ትምህርት ሲሆን ዝቅተኛው የሂሳብ ትምህርት ነው።

👍21🔥13😁7🤔1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ታላቅ የዋጋ ቅናሽ ከአያት ሪል እስቴት 79,971 ብር በካሬ
💴 በኮንዶሚኒየም ዋጋ
👉የዶላር መጨመር እንዳያሳስብዎት በኢትዮጵያ ብር ይዋዋሉ
ቅድመ ክፍያ - (8%)ብቻ
🏠 ቦታዎች
➯ሲኤምሲ ፀሃይ ሪልስቴት አጠገብ,
➯ወሰን መብራቱ ፊትለፊት,
➯አያት ዞን 2 እና አያት ዞን 3 (ለሚኩራ) የሚገኙ አዲስ ሳይቶቻችንን ለሽያጭ አቅርበናል!!
🛖 የካሬ አማራጮች
60,70,80,90,100,130, እና 150 ካሬ - ከባለ አንድ እስከ ባለ 4 መኝታ
እንዲሁም
"ስምንት(8)" እህት ኩባንያዎችን ያካተተዉ እና 51.38% አመታዊ ትርፍ ያከፋፈለዉ አያት "አክሲዮን"በመሸጥ ላይ ነዉ
በ2015 ዓ.ም የ10,000,000 ብር አክሲዮን የነበራቸዉ ባለ አክሲዮኖች 5,138,000 ሺህ ብር አትርፈዋል።
ለበለጠ መረጃ... 0912622404

👍10
ሬሜዲያል ዘንድሮም ይኖራል።
" አምና ሰጥተናል። ዘንድሮ ከዓምናው የቀነሰ ቁጥር እንወስዳለን። የሬሜዲያል ፕሮግራም በሂደት እየቀነሰ ይሄዳል " ሲሉ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ተግረዋል።
ዘንድሮ 1,363 ትምህርት ቤቶች አንድ ተማሪ አላሳለፉም
አንድም ተማሪ ያላሳለፉ
👉አዲስ አበባ 4 ትምህርት ቤቶች
👉አፋር 33 ትምህርት ቤቶች
👉 ቤንሻንጉል 36
👉 አማራ 56
👉 ኦሮሚያ 553
👉 ሶማሊያ 156
👉 ትግራይ 52
በሀረሪ ክልል የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ሁሉም አሳልፈዋል። ይህ ማለት ሁሉም ተማሪዎችን አይደለም።

👍36😭8
#Amhara
የትምህርት ሚኒስቴር ፤ " ዘንድሮ ሁሉም
ክልሎች አምና ካሳለፉት ተማሪ በላይ አሳልፈዋል " ብሏል።
" በፐርሰንቴጅም በአክቹዋል ቁጥርም ካለፈው የተሻለ ነው " ተብሏል።
ከአክቹዋል ቁጥር ያነሰው አንድ ክልል ነው እሱም የአማራ ክልል እንደሆነ ተገልጿል።
ክልሉ ያነሰው ደግሞ የተፈተኑት ተማሪዎች ቁጥር ከግማሽ በታች ስለነበር ነው ተብሏል።
ክልሉ ፈተና ካስፈተናቸው ውስጥ ግን 6.6 በመቶ ተማሪዎች አልፈዋል።
አምና ከተመዘገበው 4.1 በመቶ ዘንድሮ በልጧል።

👍19🤔3🕊1
አዲስ ነገር መረጃ
#Amhara የትምህርት ሚኒስቴር ፤ " ዘንድሮ ሁሉም ክልሎች አምና ካሳለፉት ተማሪ በላይ አሳልፈዋል " ብሏል። " በፐርሰንቴጅም በአክቹዋል ቁጥርም ካለፈው የተሻለ ነው " ተብሏል። ከአክቹዋል ቁጥር ያነሰው አንድ ክልል ነው እሱም የአማራ ክልል እንደሆነ ተገልጿል። ክልሉ ያነሰው ደግሞ የተፈተኑት ተማሪዎች ቁጥር ከግማሽ በታች ስለነበር ነው ተብሏል። ክልሉ ፈተና ካስፈተናቸው ውስጥ ግን 6.6 በመቶ…
Update❗️
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል ፈተናውን ማለፍ የቻሉት 5 ነጥብ 4 በመቶ ብቻ ናቸው - የትምህርት ሚኒስቴር
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል 36 ሺህ 409 ፈተናውን አልፈዋል
በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከወሰዱ 674 ሺህ 823 ተማሪዎች መካከል ማለፊያ ነጥብ ያስመዘገቡት 36 ሺህ 409 ተማሪዎች ብቻ መሆናቸውን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።
በዚህም ፈተናውን ከወሰዱት ተማሪዎች መካከል ማለፍ የቻሉት 5 ነጥብ 4 በመቶ ብቻ ናቸው ብለዋል።
የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤትን አስመልክተው ዛሬ ጳጉሜን 4 ቀን 2016 ዓ.ም መግለጫ ሰጥተዋል።
በመግለጫቸውም በሀገር አቀፍ ደረጃ 1 ሺህ 363 ትምህርት ቤቶች አንድም ተማሪ አለማሳለፋቸውን ገልጸዋል።
የዘንድሮው ዓመት አጠቃላይ ውጤት ካለፉት ሁለት ዓመታት አንጻር የተሻለ መሆኑንም ተናግረዋል።
በሀገር አቀፍ ደረጃ ፈተናውን ከወሰዱት ተማሪዎች መካከል ከ600 ከታረመው ፈተና ከፍተኛው ውጤት 575 መሆኑን ተናግረዋል። ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል 1 ሺህ 220 የሚሆኑት ከ500 በላይ ውጤት ማምጣታቸውን ገልጸዋል።
ከነዚህም መካከል 384 ቱ ሴቶች መሆናቸውን አስታውቀዋል። ተፈታኝ ተማሪዎች ውጤታቸውን ከሌሊቱ ስድስት ሰዓት ጀምሮ ማየት እንደሚችሉ መግለጻቸውን ከኢዜአ ያገኘነው መረጃ ያሳያል።
Via ethio mereja and ኢዜአ

👍52🙏4💔3💯2
ግብጽ በተደጋጋሚ የምታቀርባቸው ዛቻዎች እና አቤቱታዎች “መሠረተ-ቢሶች” ናቸው ስትል እንደማትቀበለው ኢትዮጵያ አስታወቀች!
ኢትዮጵያ ግብጽ በተደጋጋሚ የምታቀርባቸው ዛቻዎች እና አቤቱታዎች “መሠረተ-ቢሶች” ናቸው ስትል እንደማትቀበለው ለጸጥታው ምክር ቤት በጻፈችው ደብዳቤ አስታወቀች፤ የመንግስታቱ ድርጅትን ቻርተር በሚጻረር መልኩ እየሰነዘረችብኝ ያለችውን ተደጋጋሚ ዛቻ ምክር ቤቱ እንዲያጤንልኝ ስትል አሳስባለች።
አዲስ ስታንዳርድ የተመለከተው እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ፊርማ ያረፈበት ይህ ደብዳቤ እንደሚያሳየው “ኢትዮጵያ በፍትሐዊ የናይል ወንዝ አጠቃቀም ላይ ያላትን ቁርጠኝነት ገልፆ ግብጽ የአባይ ውሃን በብቸኝነት የመጠቀም ፍላጎቷን” ኮንኗል።
ኢትዮጵያ ለጸጥታው ምክር ቤት በላከችው በዚህ ደብዳቤ በቅርቡ የግብጹ ጠቅላይ ሚንስትር “በየትኛውም አገር የሚከናወን የልማት ፕሮጀክት: ግብጽ በናይል ወንዝ ላይ ያላትን ታሪካዊ ድርሻ በማይቀንስ ሁኔታ መካሄድ አለበት” ሲሉ መናገራቸው ጠቅሳ “ግብፅ አሁንም በቅኝ-ግዛት ህጎች እና አስተሳሰቦች በመመርኮዝ በአባይ ውሃ ላይ በብቸኝነት የመጠቀም ፍላጎቷን ያንጸባረቀ ነው” ስትል ኮንናለች።
በተጨማሪ ደብዳቤው ግብጽ “አዋጭነታቸው ያልተረጋገጡ” የልማት ፕሮጀክቶችን የወንዙን ተፋሰስ ሀገራት ሳታሳውቅ ስትገነባ መቆየቷን ኢትዮጵያ ስታሳውቅ እንደነበረ አስታውሶ: ይህም የሌሎቹን የተፋሰስ ሃገራት ጥቅም እና ፍላጎት ያገለለ መሆኑን አመላክቷል።

👍50😁3🕊2
የ12ኛ ክፍል የፈተና ውጤት መግለጫ አድራሻ ይፋ ሆነ
የ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት እና የውጤት መግለጫ አድራሻ ይፋ ሆኗል፡፡
ተፈታኞች ውጤታቸውን በሚከተሉት የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የውጤት መግለጫ አማራጮች ከጳጉሜ 4 ቀን ከሌሊቱ 6፡00 ሰዓት ጀምሮ ማወቅ እንደሚችሉ ተገልጿል።
በዚህ መሰረት
1. ፖርታል፡- https://result.eaes.et
2. በቴሌግራም ቦት (Telegram Bot):- https://t.me/EAESbot
3. በአጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS)፡- 6284 ላይ ‘R’ን በማስቀደም የመለያ ቁጥር በማስገባት (ምሳሌ R1234567) መልዕክት በመላክ ተፈታኞች ውጤታቸውን ማወቅ እንደሚችሉ ተገልጿል። ይህ አማራጭ ኢትዮ ቴሌኮም የሚያስከፍለው መደበኛ የSMS ክፍያ እንደሚኖረውም ተጠቅሷል።.

👍46🕊4🤔1
የሜካናይዝድ ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል የሜካናይዝድ ምድብተኞችን ስልጠና በይፋ አስጀምሯል።
በዕዙ ማሰልጠኛ ማዕከል በተካሄደው የስልጠና መክፈቻ ዝግጅቱ ላይ በመገኘት ንግግር ያደረጉት የዕዙ አዛዥ ሜጀር ጀኔራል ከፍያለው አምዴ ፣ በሀገራችን የሠራዊት ታሪክ ውስጥ ጉልህ ሚና ያለውና በተለይም ወራሪዎችንና ተስፋፊ የውጭ ሀይሎችን በመመከት ረገድ ዘመን ተሻጋሪ ገድሎችን ሲፈፅም የመጣውን የሜካናይዝድ ሀይል ዘመኑ የደረሰበት ደረጃ ለማድረስ ዘርፈ ብዙ ተግባራት እየተከናወኑ እንደሚገኝ ገልጸዋል።
ስልጠናው በቴክኒካዊና ስልታዊ ደረጃ ያለውን የሜካናይዝድ ሁለገብ አቅም ለመጨመር ያለመ መሆኑን የገለፁት አዛዡ ከማሰልጠኛ ማዕከሉ በተጨማሪ የዕዙ ከፍሎች በሚገኙባቸው ቀጠናዎች በሙሉ ስልጠናዎች እንደሚሰጡ ተናግረዋል።
ስልጠናው ሀገራዊ የሜካናይዝድ አቅማችንን በከፍተኛ ሁኔታ እንደሚያሳድግም ገልፀዋል።

👍33
Update ❗️
ውጤት ማሳያ ግሩፕ በአዲስ ነገር መረጃ ና አጋር ሰዎቻችን 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤታችሁን ለማየት ከታች ባለው ግሩፕ
ተመልከቱ
መልካም ውጤት ❗️👇
https://t.me/+J0-JXzKbaEUxODk8

👍8🔥4🙏4❤1
❗️17 ደቂቃዎች
አዲስ ነገር መረጃ ግሩፑን ዛሬ ሀሳባችሁን
እንድትገልፁ ከታች Comment section አብርቶላችኋል
መልካም ውጤት ቻናሉ ይመኛል 🙏🙏
አዲስ ነገር መረጃ ግሩፑን ዛሬ ሀሳባችሁን
እንድትገልፁ ከታች Comment section አብርቶላችኋል
መልካም ውጤት ቻናሉ ይመኛል 🙏🙏
😁17👍8
አልተለቀቀም ውጤት
ውጤት በመጠባበቅ ላይ ያላቹህ ተማሪዎች ተረጋጉ 🙏
ማየት ከተጀመረ በኋላም ከፍተኛ የሲይስተም መጨናነቅ ስለሚኖር ብዙዎቻቹህ ምናልባት እስከ ነገ ጥዋት ድረስ ውጤት ላታውቁ ትችላላችሁ።
እኛ በቻልነው መጠን ውጤታችሁን እንድታውቁ ለመርዳት እንሞክራለን🙏

👍23😢12😐1
👍6
የ 12ተኛ #የማትሪክ ውጤት ተለቁዋል
ተጨማሪ መረጃ ውሰዱ ከታች ባለው ሊንክ 👇👇👇
https://t.me/zena_ethiopia24
https://t.me/zena_ethiopia24
ተጨማሪ መረጃ ውሰዱ ከታች ባለው ሊንክ 👇👇👇
https://t.me/zena_ethiopia24
https://t.me/zena_ethiopia24
👍12🤔1