እስካሁን ከ42 ሚሊዮን በላይ መራጮች ተመዝግበዋል - ምርጫ ቦርድ
ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ እስካሁን ከ42 ሚሊዮን በላይ መራጮች መመዝገባቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል፡፡
ቦርዱ ባወጣው መረጃ መሠረት፤ እስከ ሚያዚያ 1 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ በድምሩ 42,167,911 መራጮች መመዝገባቸውን ገልጿል።
ከተመዝጋቢዎቹ ውስጥ 22,746,079 የሚሆኑት ወንዶች ሲሆኑ፣ ቀሪዎቹ 19,421,832 ደግሞ ሴት መራጮች መሆናቸው ተመልክቷል።
@Addis_Magazine

😁4
የጄነራል ታደሰ ሥልጣን የተራዘመበት አግባብ ህጋዊ ነው - የጠ/ሚኒስትር ጽ/ቤት
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት፣ የሌ/ጄነራል ታደሰ ወረደ ስልጣን የተራዘመው ከፕሪቶሪያ ስምምነት በኋላ በወጣው ሕግ መሠረት በመሆኑ ሕጋዊ ነው ሲል የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ገለጸ።
ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት)፤ ትናንት አመሻሽ ላይ ባወጣው መግለጫ፣ የጄነራል ታደሰ ሥልጣን የተራዘመው ከፕሪቶሪያ ስምምነት በፊት በወጡ ሕጎች መሆኑን በመጥቀስ በሹመቱ ህጋዊነት ላይ ጥያቄ ማንሳቱ ይታወሳል።
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ ስዩም በበኩላቸው ዛሬ ለቢቢሲ በሰጡት ምላሽ የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዝዳንት ሥልጣን በአንድ ዓመት የተራዘመው በ2015 በወጣው እና ባለፈው ዓመት በተሾሙበት ደንብ መሠረት እንደሆነ በማብራራት የስልጣን ማራዘም ሂደቱ ህጋዊ መሆኑን ገልጸዋል።
የጄነራሉ ስልጣን መራዘሙ በተገለጸበት ይፋዊ መግለጫ ላይ የተሻረው ደንብ በስህተት እንደተጠቀሰ ያመኑት ኃላፊዋ፣ "ያ ስህተት በእኛ በኩል የተፈጠረ የአጠቃቀስ ስህተት ነው፣ ይስተካከላል" ካሉ በኋላ በመግለጫው ላይ ደንብ ቁጥሩ በስህተት ስለተጠቀሰ ግን የሹመቱን ህጋዊነት ጥያቄ ውስጥ ይገባል ማለት አይደለም ሲሉ ለቢቢሲ አብራርተዋል።

❤2
🚨 ሰበር ዜና
ፕሬዝዳንት ትራምፕ ለኢራን መሪዎች እጅግ አስደንጋጭ ማስጠንቀቂያ ሰጡ
👉“ኢራን በእጇ የቀራት ምንም አይነት ካርድ የለም፤ በአሁኑ ሰዓት በህይወት ያሉበት ብቸኛው ምክንያት ለድርድር ብቻ ነው!” — ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ
በአሜሪካ እና በኢራን መካከል ያለው ውጥረት እጅግ አደገኛ ደረጃ ላይ መድረሱን የሚያመላክት መግለጫ ዛሬ ወጥቷል።
ፕሬዝዳንት ትራምፕ በይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፣ የኢራን መንግስት በአለም አቀፍ ደረጃ ያለው ተሰሚነት እና ወታደራዊ አማራጮች ሙሉ በሙሉ ማለቃቸውን ገልጸዋል።
እንደ ፕሬዝዳንቱ አገላለጽ፣ የኢራን ባለስልጣናት በአሁኑ ሰዓት በስልጣን ላይ እንዲቆዩ የተደረገበት ብቸኛው ምክንያት አሜሪካ ለዲፕሎማሲያዊ ንግግር በሰጠችው ዕድል እንጂ ሌላ አቅም ኖሯቸው አይደለም።
ፕሬዝዳንቱ አክለውም ኢራን በአለም አቀፍ የውሃ መስመሮች ላይ የምታደርገውን “አጭር ጊዜ የማስፈራራት ድርጊት” ውጭ ምንም አይነት የድርድር አቅም እንደሌላት ተናግረዋል።
ይህ ማስጠንቀቂያ የወጣው የአሜሪካ የጦር መርከቦች ዘመናዊ የጦር መሳሪያዎችን ጭነው ወደ ቀጠናው እያቀኑ ባሉበት እና በሁለቱ ሀገራት መካከል ለታቀደው ድርድር ዋዜማ ላይ ነው።
“የኢራን መሪዎች አንድ ሊገነዘቡት የሚገባ ሀቅ ቢኖር ጊዜው ማለቁን ነው። አሁን ያላቸው ብቸኛ ምርጫ ለድርድር መቅረብ ብቻ ነው።” ብለዋል ፕሬዝዳንት ትራምፕ።
ይህ ድፍረት የተሞላበት ንግግር በመካከለኛው ምስራቅ ያለውን የኃይል ሚዛን በእጅጉ ሊቀይረው እንደሚችል የፖለቲካ ተንታኞች እየገለጹ ይገኛሉ።
ዓለም አቀፉ ማህበረሰብም የአሜሪካን ቀጣይ እርምጃ እና የኢራንን ምላሽ በከፍተኛ ጥንቃቄ እየተከታተለ ይገኛል።

❤13🤣8👍2😱1
ትክክለኛ የባህል መዳኒት ይፈልጋሉ??
👆መርጌታ የባህል ህክምና 0915398834
1🌿ለሀብት ማምጫ
2🌿ለእቁብ (እቁብ እንዲወጣላችሁ የሚያረግ)
3ለመስተፋቅር
4🌿 &መጠብቅ (ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ)
5🌿ለጋኔን
6🌿ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ
7🌿ለራእይ (በህልም የሚያሳይ)7
8🌿 ለፀር (ለጠላት)
9🌿ዓቃቤ_ርእስ (ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ)
10🌿 ለዘኢያገድፍ (ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል)
11🌿ለመክስተ_ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ)
12🌿ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት)
13🌿 መስተፋቅር
14🌿ለግርማ_ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን)
15🌿ለመድፍነ_ፀር (ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ
16🌿ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ)
17🌿የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች
የሚያስገኝ
18🌿ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ)
19🌿መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው
የሚያመጣ)
20🌿መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ)
21🌿ለዓይነ_ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ)
22🌿ለልሳነ_ሰብእ
23🌿ለበረከት
24🌿ለእግረ_መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ)
25🌿ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ)
26🌿ጸሎተ_ዕለታት
27🌿ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ
28🌿ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ
29🌿ለከበሮ
30🌿ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ
መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ)
31🌿ለሙግት
32🌿ለሰላቢ
33🌿ለስንፈት ወሲብ
34🌿ዘኢያወርድ ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ
እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ)
35🌿ለመደንግፅ (የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ
የሚያረግ)
36🌿ለጥይት (ጥይት የማያስመታ)
በ 0915398834 ይደውሉልን

በአክሱም ከተማ በዛሬው እለት በመስገጃ ስፍራ ላይ ጥቃት መፈጸሙ እና ቁርኣን መቀደዱ ተሰማ
በአክሱም ከተማ ሚያዝያ 2 ቀን 2018 ዓ.ል የጁመዓ ሰላትን ተከትሎ በሰላማዊ ሰጋጆች ላይ የጅምላ ድብደባ መፈጸሙ እና ቅዱስ ቁርኣን መቀደዱ ታወቀ።ድርጊቱ በከተማዋ ከፍተኛ ተቃውሞ እና ውጥረት ቀስቅሷል።
እንደ ምንጮች ገለጻ፣ ጥቃቱ የተፈጸመው ከሰላት መጠናቀቅ በኋላ ሲሆን፣ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ተከራይቶ የሚሰግድበት "እንዳቦዋ" መስገጃ ስፍራ ውስጥ ከነጫማቸው ዘልቀው በመግባት ቅዱስ ቁርኣንን ቀዳድደዋል።
ከዚህም ባለፈ በመስገጃ ስፍራው ውስጥ የነበሩ ኢማሞችን እና ምዕመናንን በዱላ እና በድንጋይ በጅምላ ደብድበዋል። ይህን አሰቃቂ ድርጊት ተከትሎ በከተማዋ ቤት ለቤት በተደረገ አሰሳ በርካታ ሰዎች ለእስር ተዳርገዋል።
በደረሰባቸው የጅምላ ድብደባ እና የድንጋይ ውርወራ ምክንያት ስምንት ሰዎች በጽኑ ቆስለው ሆስፒታል ገብተዋል።
የአክሱም ሙስሊሞች ለዘመናት የመስጂድ ግንባታ ተከልክለው መቆየታቸው ይታወሳል።ዛሬ በሃይማኖታዊ ስፍራቸው ላይ የተፈጸመው የጫማ ይዞ የመግባት፣ የቁርኣን መቅደድ እና የጅምላ ድብደባ ቁጣን ቀስቅሷል።
ከሰላት በኋላ የተቀሰቀሰው የተቃውሞ ሰልፍም ይህንኑ ድርጊት የሚያወግዝ ሲሆን፣ ምዕመናኑ በቪዲዮ በታጀበ ተቃውሟቸው ለደረሰባቸው ጥቃት አፋጣኝ ፍትህ እና ተጠያቂነትን እየጠየቁ ይገኛሉ።
በአሁኑ ወቅት በታሪካዊቷ የአክሱም ከተማ ከፍተኛ ውጥረት የነገሠ ሲሆን፣ በተፈጸመው ድርጊት ዙሪያ እስካሁን ከከተማዋ አስተዳደርም ሆነ ከክልሉ መንግሥት የተሰጠ ይፋዊ ምላሽ የለም።
Via ሀሩን ሚዲያ

❤9😢7😡3
🇺🇸🇮🇷 የአሜሪካና የኢራን ልዑካን ቡድን ወደ ኢስላማባድ ሲደርሱ፣ ፓኪስታን ከ10,000 በላይ የሆኑ የወታደርደሮች እና የፖሊስ ኃይሎችን አሰማርታለች።
@Addis_Magazine
@Addis_Magazine
@Addis_Magazine
@Addis_Magazine
❤7
መሳሪያ እየጫንን ነው-ትራምፕ‼️
ከኢራን ጋር የሰላም ድርድሩ ካልተሳካ ኢራንን ለመምታት 'ምርጥና ዘመናዊ መሳሪያዎችን ወደ መርከቦቻችን አየተጫኑ ነው" ሲሉ ትራምፕ ለኒዮርክ ፖስት ተናግረዋል።
የኢራን መሪዎች ምንም አይነት የሚቀራችሁ አማራጭ የለም፣ዛሬ ላይ በህይወት የምትገኙበት ብቸኛው ምክንያት ለመደራደር ብቻ ነው በማለት ተናግረዋል።
የድርድሩን ውጤት በ 24 ሰዓት ውስጥ እናውቃለን ብለዋል።
በኢራን ውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር እና በአሜሪካ ምክትል ፕሬዚዳንት የተመራ ልዑካን ቡድን በዛሬው ዕለት ለድርድር ወደ ፓኪስታን አቅንተዋል።

🤪6❤3👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#Update
የአማሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት ጄዲ ቫንስ ከኢራን ጋር ለሚደረገው ድርድር ፓኪስታን ኢስላማባድ ደርሰዋል፡፡ የኢራን ተደራዳሪዎች ቀድመው ፓኪስታን የደረሱ ሲሆን፤ ትራምፕ ድርድሩ ካልተሳካ ኢራንን ለመደብደብ እየዛቱ ይገኛሉ።

👍3❤1
በሮቤ ከተማ በጤና ባለሙያ ላይ ጥቃት የፈጸሙ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ
በሮቤ ከተማ በጤና ባለሙያው አቶ ከዲር ዋቆ ላይ አሰቃቂ የድብደባ ወንጀል ፈጽመው የተሰወሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የከተማዋ ፖሊስ መምሪያ በይፋ አስታወቀ።
ፖሊስ እንደገለጸው፣ ዋናው ተጠርጣሪ የእጅ ስልኬን ወስዶብኛል"የሚል የሐሰት ምክንያት በመፍጠር ግብረ-አበሮቹን በማስተባበር በጤና ባለሙያው ላይ ጥቃት እንዲሰነዘር አድርጓል። ድርጊቱን ይበልጥ አሳዛኝ የሚያደርገው ተጎጂው እየተደበደበ ባለበት ወቅት ምስሉን በካሜራ የመቅረጽ ተግባር መከናወኑ ነው።
የሮቤ ከተማ ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ገመዳ ቱሊቻ ለመገናኛ ብዙሃን በሰጡት መግለጫ፣ የጸጥታ አካላት ባደረጉት ጥብቅ ክትትል ዋናው ተጠርጣሪና አብረውት የነበሩ ግብረ-አበሮቹ በሙሉ በቁጥጥር ስር መዋል መቻላቸውን አረጋግጠዋል።
ኮማንደር ገመዳ ህብረተሰቡ ከእንዲህ መሰል ህገ-ወጥ ድርጊቶች እንዲታቀብ ጥብቅ ማሳሰቢያ አስተላልፈዋል።ማንኛውንም የወንጀል ድርጊት የማጣራትም ሆነ ውሳኔ የመስጠት ስልጣን ያለው የፍትህ አካላት ብቻ ነው።
በቡድን ተደራጅቶ በግለሰብ ላይ ጥቃት መፈጸም በህግ የሚያስቀጣ ወንጀል መሆኑን ህዝቡ ሊገነዘብ ይገባል ብለዋል።በአሁኑ ወቅት በተጠርጣሪዎቹ ላይ ምርመራ እየተጣራ ሲሆን፣ የክስ ሂደት እንደሚመሰረትባቸው ይጠበቃል።

❤1
ንግድ ባንክ አስቸኳይ የጥንቃቄ መልዕክት አስተላለፈ!!
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሀሰተኛ ድረ-ገፅ ለማጭበርበር ተግባር እየዋለ ስለሚገኝ ደንበኞች ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ አሳስቧል!!
አጭበርባሪዎች ሀሰተኛ የሆኑ ድረ-ገፆችን በመፍጠር (htttps://renewu.site/?xxx) እንደ ቴሌግራም፣ ዋትስኣፕ፣ የመሳሰሉ ገፆች ላይ እያሰራጩና ከታች በምስሉ እንደሚታየው የሲቢኢብር መተግበሪያን አስመሰለው ሀሰተኛ ድረ-ገፅ በመፈብረክ እንደ ስልክ ቁጥር፣ የይለፍ ቃል፣ ለማረጋገጫነት የሚላከውን የአንድ ጊዜ ይለፍ ቃል (OTP) የመሳሰሉ የደንበኞችን ሚስጥራዊ መረጃዎች በመመንተፍ ጥቃት በማድረስ ላይ መሆናቸውን ደርሰንበታል ብሏል።
👉 የማጭበርበር ተግባሩ እንዴት ይፈፀማል?
ደንበኞች በማህበራዊ ገፆች ሼር የተደረጉ ሊንኮችን ሲከፍቱ ወደ ሀሰተኛ የሲቢኢብር ድረ-ገፅ በማሻገር የስልክ ቁጥር እንዲያስገቡ ይጠይቃሉ። በመቀጠል ሚስጥራዊ የይለፍ ቃል(PIN) እና የአንድ ጊዜ የይለፍ ቃል (OTP) እንዲያስገቡ ይጠይቃሉ። ጥቃቱ የሚጀምረው የስልክ ቁጥርዎንና የይለፍ ቃልዎን ሲያስገቡ፣ ጥቃት አድራሾች በትክክለኛ ሲቢኢብር መተግበሪያ ላይ እርስዎ ያስገቡትን ወዲያውኑ በመመንተፍ ትክክለኛ የአንድ ጊዜ ይለፍ ቃል በስልክዎ በማስላክ ይጠባበቃሉ። እርስዎ በፍቃድም ይሁን አውቶማቲክ ሲያረጋግጡ የሲቢኢብር ሂሳብዎ ሙሉ በሙሉ ጥቃት አድራሾች (ጠላፊዎች) ይቆጣጠራሉ። ከዚህ በኋላ ጥቃት አድራሾች የሚፈልጉትን ያልተፈቀደ ግብይትን በአጭር ኮድ (*847#) መፈፀም ያስችላቸዋል።
በመሆኑም መሰል ዘዴዎችን በመጠቀም ጥቃት አድራሾች የማጭበርበር ተግባር እየፈፅሙ እንደሚገኙ እና ባንኩ የሲቢኢብር አገልግሎትን በድረ-ገፅ እንደማይሰጥ በመገንዘብ ጥንቃቄ እንድታደርጉ አሳስቧል።

በኩታበር ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ በ23 ሰዎች ላይ ጉዳት ደረሰ
በደቡብ ወሎ ዞን ኩታበር ወረዳ ልዩ ስሙ "አምቦ" ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ዛሬ ከሰዓት በኋላ በደረሰ የትራፊክ አደጋ በሰዎች ላይ ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት መድረሱን የኩታበር ወረዳ ኮሙዩኒኬሽን ጽህፈት ቤት አስታውቋል።
አደጋው የደረሰው ሚያዝያ 2 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡20 ሰዓት ላይ ሲሆን፣ ከደሴ ወደ ማሻ 85 ሰዎችን አሳፍሮ ይጓዝ የነበረ የሰሌዳ ቁጥሩ ኮ-3-አማ 34510 የሆነ የ"ታታ" የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ኩታበር ወረዳ 06 ቀበሌ ላይ ተገልብጧል።
እስከ አሁን ባለው መረጃ መሠረት በ12 ሰዎች ላይ ከባድ የአካል ጉዳት የደረሰ ሲሆን በሌሎች 11 ሰዎች ላይ ደግሞ ቀላል የአካል ጉዳት ደርሷል። በአደጋው የጠፋ የሰው ህይወት የሌለ ሲሆን ተጎጂዎቹም በአሁኑ ወቅት አስፈላጊው የህክምና እርዳታ እየተደረገላቸው ይገኛል።
የተሽከርካሪው አሽከርካሪ ከአደጋው በኋላ ከአካባቢው ያመለጠ ሲሆን የፖሊስ ሃይል አደጋው የተከሰተበትን ትክክለኛ መንስኤ ለማወቅ ምርመራ እያደረገ መሆኑ ተገልጿል።

ኢራን የጠመደቻቸውን ፈንጂዎች በሙሉ ማግኘት ባለመቻሏ የሆርሙዝ ስትሬትን (Strait of Hormuz) ሙሉ በሙሉ መክፈት እንዳልቻለች ኒውዮርክ ታይምስ (NYT) ዘግቧል።
@Addis_Magazine
@Addis_Magazine
@Addis_Magazine
@Addis_Magazine
❤3😁3
የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ዘጠኝ ጊዜ መድፍ ይተኮሳል
የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ከሌሊቱ 9፡00 ሰዓት ዘጠኝ (9) ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ የመከላከያ ሚኒስቴር አሳውቋል።
ህብረተሰቡ ተገቢው መረጃ እንዲኖረው የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ መልዕክት አስተላልፏል።