"አሰብ ወደብ ላይ ስቱዲዮ እንከፍታለን" ካሙዙ ካሳ
ለአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት በዕጩነት የቀረቡት ታዋቂው የሙዚቃ አቀናባሪ ካሙዙ ካሳ፤ ኢትዮጵያ በቅርቡ የባሕር በር እንደምታገኝና አሰብ ላይ የሙዚቃ ስቱዲዮ እንደሚከፍት ገለጸ።
ካሙዙ አክሎም አሁን ያለው መንግሥት ተቃዋሚዎቹን እንደማያስር ገልጾ፣ የብልፅግና ፓርቲን አለመደገፍ ለቁጭት ሊዳርግ እንደሚችል አስጠንቅቋል። "መደገፍ አገር ወዳድነት ነው" ያለው አቀናባሪው፣ ሁሉም ዜጋ በመንግሥት የልማት ሥራዎች ላይ እንዲተባበር ጥሪ አቅርቧል።
@Addis_Magazine

🤪25😁6🤣6❤5🔥1😢1
ቻይና አዳዲስ የኢንተርኔት ሳተላይቶችን ወደ ዝቅተኛዉ የምድር ምህዋር አመጠቀች
ቻይና ዛሬ ሃሙስ ማለዳ ላይ አዲስ ቡድን ነዉ የተባለ ዝቅተኛ የምድር ምህዋር የኢንተርኔት ሳተላይቶችን በተሳካ ሁኔታ አምጥቃለች ፣ይህም ማስፋፊያ የህዋ ፕሮግራሟ ላይ ሌላ እርምጃ መሆኑን የመንግስት መገናኛ ብዙሃን ዘግቧል።
ሳተላይቶቹ በሰሜን ሻንዚ ግዛት ከሚገኘው ታይዩዋን የሳተላይት ማስጀመሪያ ማዕከል በጠዋት ወደ ህዋ የተላኩ መሆናቸውን ዢንዋ ዘግቧል።
ባለሥልጣናቱ እንዳረጋገጡት የሳተላይት ቡድኑ 21ኛው ባች ሲሆን ዝቅተኛ ምህዋር ሲሆን የኢንተርኔት ሳተላይቶቹ ወደተዘጋጀለት ምህዋር በተሳካ ሁኔታ መግባቱን አረጋግጠዋል።
ተልእኮው 637ኛው የሎንግ መጋቢት ሮኬት ተከታታዮች በረራ በመሆን ለቻይና የጠፈር ጥረቶች ምእራፍ አዲስ ምልክት ተደርጓል።

❤6
የአሜሪካ ፍርድ ቤት 5,000 ኢትዮጵያውያን ለማባረር የቀረበው ክስ ውድቅ አደረገ።
የአሜሪካ ፌደራል ዳኛ የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር በሺዎች በሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ላይ ተግባራዊ ለማድረግ አቅዶት የነበረውን የጊዜያዊ የህግ ከለላ (TPS) ስረዛ ውድቅ አደረጉ።
ፍርድ ቤቱ በሰጠው ውሳኔ፣ አስተዳደሩ ከለላውን ለመሰረዝ ያቀረበው ምክንያት በቂ ህጋዊ መሰረት የሌለውና በኢትዮጵያ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ ያላገናዘበ መሆኑን ገልጿል።
ይህም ውሳኔ በአሜሪካ የሚኖሩና ከለላው ተጠቃሚ የሆኑ 5,000 ያህል ኢትዮጵያውያን በሀገሪቱ በህጋዊ መንገድ መቆየታቸውንና ስራቸውን መቀጠል እንዲችሉ የሚያስችል ነው ተብሏል።
የፍትህ ሚኒስቴር ቀደም ሲል በኢትዮጵያ የነበረው ግጭትና አስቸጋሪ ሁኔታ መሻሻል አሳይቷል በሚል ከለላውን ለማንሳት ቢሞክርም፣ ዳኛው ግን አስተዳደሩ ውሳኔውን ከማሳለፉ በፊት በሀገሪቱ ያለውን ተጨባጭ የጸጥታና የሰብዓዊ ሁኔታ በሚገባ አልመረመረም ሲሉ ተችተዋል።
ውሳኔው ለሰብዓዊ መብት ተሟጋቾችና ለኢሚግሬሽን ጠበቆች፣ ፍርዱ በስጋት ላይ ለነበሩ ቤተሰቦች ትልቅ እፎይታ የሰጠ ነው።

👍9❤2
በትራፊክ አደጋ ጉዳት ደርሶባት የነበረችው ህፃን ሔርማ ስንታየሁ ህይወቷ አለፈ
በተባበሩት አደባባይ አካባቢ በደረሰ የትራፊክ አደጋ ምክንያት በፅኑ ቆስላ በህክምና ስትረዳ የቆየችው ህፃን ሔርማ ስንታየሁ (እኩቹ) በዛሬው እለት ህይወቷ ማለፉ ተረጋገጠ። የህፃኗ ስርዓተ ቀብር ዛሬ ሚያዝያ 1 ቀን 2018 ዓ.ም በሰዓሊተ ምህረት ማርያም ካቴድራል ተፈጽሟል።
መጋቢት 23 ቀን 2018 ዓ.ም በደረሰው በዚሁ የትራፊክ አደጋ፣ የአንድ ሰው ህይወት ወዲያውኑ ማለፉንና ሶስት ሰዎች ደግሞ ከባድ ጉዳት ደርሶባቸው እንደነበር ፖሊስ መግለጹ ይታወሳል። ህፃን ሔርማ በደረሰባት ከባድ ጉዳት ላለፉት ቀናት በህክምና ስትረዳ ብትቆይም፣ ጥረቱ ሳይሳካ ቀርቶ ዛሬ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይታለች።

😢33💔8❤2😍1
ትክክለኛ የባህል መዳኒት ይፈልጋሉ??
👆መርጌታ የባህል ህክምና 0915398834
1🌿ለሀብት ማምጫ
2🌿ለእቁብ (እቁብ እንዲወጣላችሁ የሚያረግ)
3ለመስተፋቅር
4🌿 &መጠብቅ (ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ)
5🌿ለጋኔን
6🌿ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ
7🌿ለራእይ (በህልም የሚያሳይ)7
8🌿 ለፀር (ለጠላት)
9🌿ዓቃቤ_ርእስ (ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ)
10🌿 ለዘኢያገድፍ (ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል)
11🌿ለመክስተ_ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ)
12🌿ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት)
13🌿 መስተፋቅር
14🌿ለግርማ_ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን)
15🌿ለመድፍነ_ፀር (ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ
16🌿ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ)
17🌿የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች
የሚያስገኝ
18🌿ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ)
19🌿መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው
የሚያመጣ)
20🌿መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ)
21🌿ለዓይነ_ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ)
22🌿ለልሳነ_ሰብእ
23🌿ለበረከት
24🌿ለእግረ_መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ)
25🌿ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ)
26🌿ጸሎተ_ዕለታት
27🌿ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ
28🌿ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ
29🌿ለከበሮ
30🌿ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ
መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ)
31🌿ለሙግት
32🌿ለሰላቢ
33🌿ለስንፈት ወሲብ
34🌿ዘኢያወርድ ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ
እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ)
35🌿ለመደንግፅ (የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ
የሚያረግ)
36🌿ለጥይት (ጥይት የማያስመታ)
በ 0915398834 ይደውሉልን

❤1
#ጤናመረጃ
ለፈጣን የፀጉር እድገት የሚረዱ ተፈጥሯዊ ዘዴዎች!
1- ሩዝ መጠቀም
2 የቡና ስኒ ሩዝ በ2 ኩባያ ዉኃ ለ5 ደቂቃ ያህል ማፍላት፣ዉኃዉን አጥልለን ለብ ሲል ፀጉራችንን አዳርሰን በመቀባት ለጥቂት ደቂቃዎች ቆዳችንን ማሳጅ ማድረግ፣ ከ30-45 ደቂቃ ያህል አቆይተን መታጠብ ለፀጉር እድገትና ልስላሴ ተመራጭ ነዉ፡፡
2- ቀይ ሽንኩርት
ሽንኩርት ዉኃ ዉስጥ በመቀቀል በዉኃዉ ፀጉሮን መታጠብ እና አቆይቶ በንጹህ ዉኃ ማለቅለቅ፣ ከዛም ውጤቱን መመልከት፡፡
3- የኮኮናት ዘይት
በየቀኑ የኮኮናት ዘይት በማሞቅ የፀጉርን ቆዳ አዳርሶ በመቀባት የፀጉርን ቆዳ ለ1 ደቂቃ በማሸት ወር ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ ዉጤቱን ማየት ይችላሉ፡፡ የፀጉርን ቆዳ በሞቀ የኮኮናት ዘይት ማሸት ሴሎቹ እንዲነቃቁ ያደርጋል፡፡
4- እንቁላል መጠቀም
እንቁላል ነጩን ብቻ በመምታት ፀጉርን በመቀባት ፀጉርዎ ፈጣን እድገት እንዲኖረዉ ማድረግ ይቻላል፡፡ ፀጉርዎን እስከ ጫፉ ድረስ በመቀባት ጠንካራና ጤናማ ፀጉር እንዲኖሮዎት ያድርጉ፡፡
5- የኮክ ቅጠል
100 ግራም የኮክ ቅጠል በ1ሊትር ዉኃ ለ15 ደቂቃ ያህል መቀቀል፣ አዉርደን ለብ ሲል ፀጉራችንን በዉኃዉ መታጠብና ቆዳችንን በማሸት በላስቲክ ሸፍነን ከ1ሰዓት ቡኋላ በንጹህ ዉኃ ማለቅለቅ ለፀጉር እድገትን ያፋጥናል፣ የፀጉር መሳሳትን ይከላከላል፡፡
6- እሬት(ኦሊቬራ) ለፀጉር እድገት
1 የኦሊቬራ ቅጠል በመሰንጠቅ ዉስጡ ያለዉን ዝልግልግ ፈሳሽ በማዉጣት ፀጉራችንን እስከ ስሩ በማዳረስ መቀባት፣ ቆዳችንን ለጥቂት ደቂቃ ማሳጅ ማድረግ፣ ለ30-45 ደቂቃ ያህል በላስቲክ ሸፍኖ ማቆየት፣ ከዛ መታጠብ፡፡
ለፀጉር እድገት፣ ለፀጉር መነቃቀል እና መሳሳት እንዲሁም ለፎረፎር እሬት(ኦሊቬራ) መድኃኒት ነዉ፡፡
ጠቃሚ ነውና ለወዳጆ ያካፍሉ! ሼር!

❤4
"አሰብ ወደብ ላይ ስቱዲዮ እንከፍታለን" ካሙዙ ካሳ
ለአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት በዕጩነት የቀረቡት ታዋቂው የሙዚቃ አቀናባሪ ካሙዙ ካሳ፤ ኢትዮጵያ በቅርቡ የባሕር በር እንደምታገኝና አሰብ ላይ የሙዚቃ ስቱዲዮ እንደሚከፍት ገለጸ።
ካሙዙ አክሎም አሁን ያለው መንግሥት ተቃዋሚዎቹን እንደማያስር ገልጾ፣ የብልፅግና ፓርቲን አለመደገፍ ለቁጭት ሊዳርግ እንደሚችል አስጠንቅቋል። "መደገፍ አገር ወዳድነት ነው" ያለው አቀናባሪው፣ ሁሉም ዜጋ በመንግሥት የልማት ሥራዎች ላይ እንዲተባበር ጥሪ አቅርቧል።
@Addis_Magazine
@Addis_Magazine
ለአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት በዕጩነት የቀረቡት ታዋቂው የሙዚቃ አቀናባሪ ካሙዙ ካሳ፤ ኢትዮጵያ በቅርቡ የባሕር በር እንደምታገኝና አሰብ ላይ የሙዚቃ ስቱዲዮ እንደሚከፍት ገለጸ።
ካሙዙ አክሎም አሁን ያለው መንግሥት ተቃዋሚዎቹን እንደማያስር ገልጾ፣ የብልፅግና ፓርቲን አለመደገፍ ለቁጭት ሊዳርግ እንደሚችል አስጠንቅቋል። "መደገፍ አገር ወዳድነት ነው" ያለው አቀናባሪው፣ ሁሉም ዜጋ በመንግሥት የልማት ሥራዎች ላይ እንዲተባበር ጥሪ አቅርቧል።
@Addis_Magazine
@Addis_Magazine
😁15❤2🙈2🤪2
#አሳዛኝ_መረጃ
በወላይታ ዞን በዴሳ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሰባት ሰዎች ህይወት አለፈ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ዞን በዴሳ ከተማ ትላንት ሚያዚያ 01 ቀን ምሽት አንድ ሰዓት አከባቢ ከሶዶ ወደ ሀዋሳ ይጓዝ የነበረ ተሳቢ ከባድ የጭነት ተሽከርካሪ በከተማው ውስጥ ቀኙን በመልቀቅ በፍጥነት እያሽከረከረ መንገድ ላይ ቆመው የነበሩ ሞተር ሳይክልና ባጃጅ በመግጨት መንገድ ጥሶ በመውጣት ሶስት መኖሪያ ቤቶችን ደርምሶ መግባቱን የዞኑ ፖሊስ መረጃ አመላክቷል።
በዚህ አደጋም መንገድ ላይ ከነበሩ ተሽከርካሪዎች የባጃጁ ሾፌር ወዲያው ህይወቱ ሲያልፍ የሞተር ሳይክል አሽከርካሪው ከባድ የአካል ጉዳት ደርሶበታል።ተሽከርካሪው የተጫናቸው ቤቶች ውስጥ ያሉ ሰዎችን የመታደጉ ስራ ፈታኝ እንደሆነ ተገልጿል።
አደጋው ከደረሰበት ሰዓት አንስቶ ይህ ዜና እስከተጠናከረበት ጊዜ ድረስ የተሳቢው አሽከርካሪና መንገድ ላይ የገጨው የባጃጅ ሾፌርን ጨምሮ የሰባት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በአራት ሰዎች ላይ ከባድ የአካል ጉዳት እንዲሁም በሁለት ሰዎች ላይ ቀላል የአካል ጉዳት መድረሱን የደቡብ ኢትዮጵያ ፖሊስ ኮሚሽን ህዝብ ግንኙነት እና ገጽታ ግንባታ ዳይሬክተር ምክትል ኮማንደር አሸናፊ ኃይሌ ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል፡፡
በንብረት ላይ የደረሰው የጉዳት መጠንና የአደጋው መንስኤ እየተጣራ መሆኑን ያስታወቀው ፖሊስ አከባቢው ተደጋጋሚ መሰል የትራፊክ አደጋዎች የሚከሰቱበት መሆኑን ጠቅሶ አሽከርካሪዎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ አሳስቧል።

❤5😢3
ኢቢኤስ ቻናል ዋንን አስጠነቀቀ!
ኢቢኤስ ቴሌቪዥን በስንቱ ድራማ የቅጅ መብት ጥሰትን በማስመልከት ለቻናል ዋን ኢትዮጵያ ጠንከር ያለ ማስጠንቀቂያ ሰጠ።
ኢቢኤስ ህጋዊ ወኪሉ እንደሆነ በገለጸው ሲልቨር ስፕሪንግ ፕሮዳክሽን እና ፕሮሞሽን በኩል ፤ ቻናል ዋን ጣቢያን በስንቱ ሲትኮም ድራማ ላይ የቅጂ እና ተዛማጅ መብቶች ጥሰት እየፈጸመ መሆኑን ጠቁሟል።
ድርጅቱ በጻፈው ደብዳቤ እንዳመለከተው፤ በስንቱ ወይም 'ነፀ ብራቅ' የሚል ስም የሚጠራው ተከታታይ ድራማ ባለቤት እና ኤክስኪዩቲቭ ፕሮዲዩሰር ኢቢኤስ መሆኑን ገልጿል።
ይህ የኦዲዮ ቪዥዋል ስራ በኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ጽህፈት ቤት ተመዝግቦ ህጋዊ ጥበቃ የሚደረግለት መሆኑን አመልክቷል።
የማስጠንቀቂያ ደብዳቤው ሲያብራራም ሲልቨር ስፕሪንግ ቀደም ሲል ካብሪኮ መልቲሚዲያ ጋር በነበረው የስራ ግንኙነት እና የውል ስምምነት መሰረት ስራውን በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ሀገር የማሰራጨት፣ የመጠቀም እና በማንኛውም የቅጂ መብት እና ተዛማጅ መብቶች ላይ ብቸኛ ባለመብት መሆኑን ገልጿል።
ይሁን እንጂ ቻናል ዋን ኢትዮጵያ ድራማውን በጣቢያው ለማሰራጨት ዝግጅት እያደረገ መሆኑን በተለያዩ መንገዶች ማወቁን የገለጸው ሲልቨር ስፕሪንግ፣ ይህ ድርጊት በህግ ጥበቃ የተሰጠውን መብት የሚጥስ እና የማይተካ ጉዳት የሚያደርስ መሆኑን አስገንዝቧል።
በመሆኑም ቻናል ዋን ከህግ ተቃራኒ ተግባር እንዲቆጠብ እና አፋጣኝ ማስተካከያ እንዲያደርግ እንዲሁም ማስጠንቀቂያውን ተላልፎ እንቅስቃሴውን የሚቀጥል ከሆነ ተገቢውን የህግ ሂደት በመከተል ክስ እንደሚመሰርት አስታውቋል።

❤6🤣3
ጠቅላይ ሚኒስትር ኔታኒያሁ ከሊባኖስ ጋር ድርድር እንዲጀመር አዘዙ
እስራኤል ጠ/ሚ ቤንያሚን ኔታኒያሁ እና የሊባኖስ ፕሬዝዳንት ጆሴፍ አዎንስ የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ሠራዊታቸው ከባድ ጥቃት እየፈጸመ ካለባት ሊባኖስ ጋር ሚኒስትሮቻቸው ቀጥተኛ ንግግር እንዲጀምሩ ማዘዛቸውን አስታወቁ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኤክስ ገጻቸው ላይ በእብራይስጥ ቋንቋ ባሰፈሩት ጽሁፍ ከሊባኖስ በኩል ቀጥተኛ ድርድር እንዲደረግ ቀረበ ባሉት “ተደጋጋሚ ጥሪ” መሠረት ካቢኔያቸው ንግግሩን “በአስቸኳይ” እንዲጀምር መጠየቃቸውን ገልጸዋል።
ኔታኒያሁ ጨምረውም የሚደረገው ንግግር “ሄዝቦላህን ትጥቅ ማስፈታት እንዲሁም በሊባኖስ እና በእስራኤል መካከል ሰላማዊ ግንኙነት እንዲፈጠር ማድረግ” ላይ የሚያተኩር ይሆናል ብለዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ኔታኒያሁ ይህንን ከማሳወቃቸው ቀደም ብሎ የሊባኖስ ፕሬዝዳንት ጆሴፍ አዎንስ ብቸኛው መፍትሄ ሁለቱ አገራት ተኩስ አቁም አድርገው “ቀጥተኛ ድርድር” ማካሄድ ነው ሲሉ ተናግረው ነበረ።
ፕሬዝዳንቱ የሊባኖስ የፀጥታ ኃይሎች “በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥም ቢሆን” ሕግ የማስከበር ሥራቸውን ሙሉ ለሙሉ ሲያከናውኑ መቆየታቸውን ተናግረዋል።
እስራኤል የኢራን አጋር የሆነውን የሊባኖስ ታጣቂ ቡድን ሄዝቦላህን ዒላማ በማድረግ ከአንድ ወር በላይ ጥቃት እየፈጸመች ሲሆን፣ እግረኛ ወታደሮቿንም በደቡባዊ ሊባኖስ አሰማርታለች።
እስራኤል ባለፉት ሁለት ቀናት ዋና ከተማዋ ቤይሩት ውስጥ እና በሌሎች በርካታ የሊባኖስ አካባቢዎች በፈጸመቻቸው ጥቃት ከ200 በላይ ሰዎች ተገድለዋል። ከአንድ ሺህ በላይ ሰዎች ደግሞ ጉዳት ደርሶባቸዋል።

❤7😢3👏1😁1
በትንሳኤ በዓል ላይ የእንስሳት ዋጋ ሊንር የቻለው የእንስሳት መኖ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ በመጨመሩ እንደሆነ ተነገረ
የፋሲካ በዓል ላይ የእርድ እንስሳት ዋጋ ከየትኛውም ግዜ በላይ ጭማሪ ሊያሳይ የቻለው የእንስሳት መኖ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ በመጨመሩ እንደሆነ የኦሮሚያ ሰሜን ሸዋ ዞን ነዋሪዎች ገለጹ ።የበአል ግብይት ለእርድ የሚቀርቡ እንስሳት በአቅርቦት በኩል ከመቀነሳቸው ሌላ በዋጋም ከፍተኛ የሆነ ጭማሪ ማሳየታቸውን ነዋሪዎቹ ለብስራት ሬዲዮ ገልጸዋል።80 እና 90 ሺህ ብር ይሸጡ የነበሩ ዝቅተኛ የእርድ በሬዎች በአሁኑ የገበያ ዋጋ እስከ 153 ሺህ ብር የተሸጡ ሲሆን መካከለኛ የእርድ በሬ ከ163ሺህ ብር እስከ 200 ሺህ ብር እየተሸጡ ይገኛሉ።
እንዲሁም ከፍተኛ ሰንጋ በሬ እስከ 260ሺህ ብር መሸጡንም ነዋሪዎቹ ገልፀው፤ ባለፈው የገና በዓል ወቅት ከነበረው የአንድ እርድ በሬ ዋጋ ላይ የ50 ሺህ ጭማሪ መታየቱን ጠቅሰዋል።የበግ እና የፍየል ዋጋ ከሃያ ሺህ እስከ አርባ አምስት ሺህ ብር የሚጠጋ መሆኑን የገለጹት ነዋሪዎች ከባለፈው የበዓል ዋጋ ጋር ሲነፃፀር በአንድ የበግ እና ፍየል ዋጋ ላይ እስከ ሰባት ሺህ ብር የዋጋ ጭማሪ መሆኑን ገልጸዋል።
የወተት እና የስጋ አርቢዎች ከዚህ ቀደም በአራት ሺሕ አምስት መቶ ብር የሚሸጠው ምጥን የእንስሣት መኖ እና ከብቶችን የሚያደልበው ጥቁር ፋጉሎ በእጥፍ በመጨመር እስከ ዘጠኝ ሺሕ ብር እየተሸጠ መሆኑን ገልጸዋል። የዶሮ መኖ በተመሳሳይ በኪሎ የሰላሳ ብር ጭማሪ አሳይቷል።የኦሮሚያ ሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና ልማት ፅ/ቤት ሃላፊ አቶ ሂርጻ አዱኛ የእንስሳት መኖ ዋጋ መጨመር ጋር የወተት እና የስጋ እንስሳት አርቢዎች ላይ ተፅዕኖ የፈጠረ ቢሆንም እንስሳትን ቀለብ የሚውሉ አዝርቶችን በራሱ መንገድ በማምረት የዋጋ ንረቱን እንዲቆጣጠር በባለሞያ እገዛ ለማሳደግ እየተሠራ መሆኑን ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል፡፡
የእንስሳት መኖ በከፍተኛ ሁኔታ የጨመረበት ዋነኛ መንገድ ከወቅታዊ የትራንስፖርት ችግር ጋር ሲሆን ይህ ወቅታዊ ችግር በመሆኑ ወደፊት ባሉ ግዚያት የመኖ ዋጋ ይስተካከላል የሚል ተስፋ እንዳላቸው በእንስሳት መኖ ንግድ ላይ የተሰማሩ ነጋዴዎች ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል።

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ በታዳሽ ኃይል ዘርፍ ከፍተኛ ሥራ እያከናወነች መሆኑ ገለፁ።
ሚኒስትሩ በቪዬና በተካሄደው ዓለም አቀፍ የኢነርጂና አየር ንብረት ፎረም ላይ ባስተላለፉት መልዕክት፤ ኢትዮጵያ በታዳሽ ኃይል ማመንጫዎች ላይ ከፍተኛ ሥራ እየሠራች ነው ብለዋል።
ለአካባቢ ተስማሚ የሆኑ የኢንዱስትሪ ፓርኮችን በማስፋፋት ከ95 በመቶ በላይ ንፁህ ኃይል የማመንጨት ተግባር እየከወነች መሆኑን ገልጸዋል።
ኢትዮጵያ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር አረንጓዴ ኦኮኖሚ ልማት ላይ ያላትን ቁርጠኛ አቋም አስገንዝበዋል።
አፍሪካ ያላትን ሰፊ የታዳሽ ኢነርጂ እምቅ አቅም በመጠቀምና በወሳኝ ማዕድናት ላይ እሴት በመጨመር የካርቦን ልቀትን በመቀነስ ወደ ኢንዱስትሪ ዘርፍ ለመሸጋገር እየሰራች መሆኗን ተናግረዋል።
የኢነርጂ ተደራሽነት ውስንነት፣ የመሠረተ ልማት ክፍተቶች እና የገበያ ተደራሽነት እጥረትን ጨምሮ ያሉ እንቅፋቶችን መፍታት ይገባል ነው ያሉት።
ሚኒስትሩ ከፎረሙ ጎን ለጎን ከደቡብ ሱዳን እና ኦስትሪያ አቻዎቻቸው ጋር የሁለትዮሽ ውይይት ማድረጋቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ አመላክቷል።

❤5
የውኃ እና ለስላሳ መጠጦች የሚታሸጉባቸው ፕላስቲኮች ካንሰርን ጨምሮ ለከፍተኛ የጤና ሥጋት እያጋለጡ እንደሆነ ተገለጸ
- ውኃን ጨምሮ የተለያዩ ለስላሳ መጠጥ ማሸጊያ ፕላስቲኮች አጠቃቀም የማይክሮ ፕላስቲክ ቁርጥራጮች በሰው ደም ውስጥ እንዲሰራጩ በማድረግ ለካንሰር እና ለተለያዩ የጤና ችግሮች እያጋለጡ እንደሆነ በዘርፉ ጥናት ያደረጉ ባለሙያዎች ለአሐዱ ሬዲዮ ገልጸዋል።

ትሬምፕ "ኢራን በሆርሙዝ ባህር ነዳጅ እንዳያልፍ በማድረግ ክብር የጎደለው ስራ እየሰራች ነው አሉ። ኢራን ይህንን እንድታደርግ ስምምነት አላደረግንም። ይህንን ጉዳይ ማቆም አለባት" ብለዋል።
@Addis_Magazine
@Addis_Magazine
@Addis_Magazine
@Addis_Magazine
👏6❤3🤪2👍1
በኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ምዕመናን የኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓልን በጸሎት፣ በምስጋና እና በሌሎች ሥርዓቶች እያከበሩት ይገኛሉ።
በዚሁ ወቅት የመካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን የሃይማኖት አባቶች፥ ስቅለት ኢየሱስ ክርስቶስ ለአዳም የገባው ቃል ኪዳን የተፈጸመበት እንዲሁም የፍቅር እና የድኅነት ዕለት ነው ብለዋል።
በዚህም ምዕመናን ለሌሎች መኖር፣ ትህትናንና ፍቅርን በመማር የጽድቅን መንገድ መምረጥ እንዳለባቸው አስገንዝበዋል።
ስቅለት ኢየሱስ ክርስቶስ አባት ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ብሎ ምህረት የማለደበት ነው ያሉት አባቶቹ፤ እኛም ይቅርታን የህይወታችን አካል ማድረግ አለብን ነው ያሉት።
ኢየሱስ ክርስቶስ የተቀበለው መከራ እና ስቃይ ለሰው ልጆች ደህንነትና ነጻነት መገኘት መሰረት በመሆኑ እኛም በመተሳሰብ ኢየሱስ ክርስቶስ ያሳየውን ተምሳሌት መተግበር ያስፈልገናል ብለዋል።
በበዓሉ ስለ ስቅለቱ የሚያወሱ ምንባባት እየተነበቡ ሲሆን በስብከት እና በዝማሬም ዕለቱ እየታሰበ ይገኛል ፋና ዘግቧል ።

❤10😁7👏1
የሩስያን ባንዲራን የያዘ ነዳጅ የጫነ ሱፐርታንከር በሆርሙዝ ሰርጥ በኩል ወደ ፋርስ ባህረ ሰላጤ ማለፉን ብሉምበርግ ዘግቧል።
ይህ በሆርሙዝ ለማለፍ ፍቃድ ያገኘ የመጀመሪያው ነዳጅ የጫነ ታንከር ሆኗል።
@Addis_Magazine
@Addis_Magazine
ይህ በሆርሙዝ ለማለፍ ፍቃድ ያገኘ የመጀመሪያው ነዳጅ የጫነ ታንከር ሆኗል።
@Addis_Magazine
@Addis_Magazine
❤9
ካቢ ላሜ ከባለቤቱ ጋር መለያየቱ ተሰማ፤ የሀብቱ ጉዳይም አነጋጋሪ ሆኗል!
አዲስ አበባ : ሚያዝያ 02, 2018 በዓለም ዙሪያ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተከታዮች ያሉት ዝነኛው የቲክቶክ ኮከብ ካቢ ላሜ (Khaby Lame)፣ ከባለቤቱ ዛይራ ኑቺ (Zaira Nucci) ጋር መለያየቱ ተዘግቧል።
ጥንዶቹ ጋብቻቸውን በምስጢርና ከሚዲያ እይታ ርቀው የቆዩ ቢሆንም፣ አሁን ላይ ግን ግንኙነታቸው በይፋ ማክተሙን የተለያዩ ዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙኃን እየዘገቡት ይገኛል።
ከመለያየታቸው ዜና በበለጠ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ትልቅ መነጋገሪያ የሆነው ግን የካቢ ላሜ የሀብት አያያዝ ነው። ሰሞኑን የወጡ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፦
* ካቢ ላሜ በሚሊዮን የሚቆጠር ዶላር ሀብት ቢኖረውም፣ አብዛኛው ንብረቱና የባንክ ሂሳቡ በአባቱ ስም የተመዘገበ እንደሆነ ይነገራል።
* ይህ መረጃ የወጣው ባለቤቱ በመለያየታቸው ምክንያት የሀብት ክፍፍል ጥያቄ ባነሳችበት ወቅት እንደሆነ ይገመታል። ካቢ ላሜ ንብረቱን በአባቱ ስም ማድረጉ "ከሀብት ክፍፍል ራሱን ለመጠበቅ ያደረገው ብልህነት ነው" በሚል በብዙዎች ዘንድ አድናቆትንና መነጋገሪያነትን ፈጥሯል።
* ካቢ ላሜ በቅርቡ ድርጅቱን ለሆንግ ኮንግ ኩባንያ በ975 ሚሊዮን ዶላር ለመሸጥ ስምምነት ማድረጉ የሚታወስ ሲሆን፣ ይህ ግዙፍ ሀብት እንዴት ነው የሚያዘው? የሚለው ነጥብ የብዙዎችን ቀልብ ስቧል።
ካቢ ላሜ ምንም እንኳን በቪዲዮዎቹ ላይ አንድም ቃል ባይናገርም፣ በገንዘብ አያያዙ ላይ ግን "ዝምተኛው ብልህ" መሆኑን እያስመሰከረ እንደሆነ ብዙዎች እየገለጹ ነው።
ሆኖም እስካሁን ከራሱ ከካቢ ላሜ በኩል በይፋ የተሰጠ ማረጋገጫ የለም።

እስካሁን ከ42 ሚሊዮን በላይ መራጮች ተመዝግበዋል - ምርጫ ቦርድ
ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ እስካሁን ከ42 ሚሊዮን በላይ መራጮች መመዝገባቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል፡፡
ቦርዱ ባወጣው መረጃ መሠረት፤ እስከ ሚያዚያ 1 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ በድምሩ 42,167,911 መራጮች መመዝገባቸውን ገልጿል።
ከተመዝጋቢዎቹ ውስጥ 22,746,079 የሚሆኑት ወንዶች ሲሆኑ፣ ቀሪዎቹ 19,421,832 ደግሞ ሴት መራጮች መሆናቸው ተመልክቷል።

😁4