Addis promotion
156 subscribers
11 photos
1 file
18 links
Download Telegram
Gate io አካውንት ላላችሁ Daily Check in ለ7 ቀናት በማድረግ Free 5 Usdt ውሰዱ።

Gate io ከከፈታችሁ በኃላ Reward የሚለው ውስጥ ነው ያለው
https://t.me/AddisPromot
https://t.me/AddisPromot
Ezi lay...
እንዴት ነው በ FACEBOOK ገንዘብ መስራት እንደሚቻል አጠር አጠር አርጌ ልገራችሁ።

FACEBOOK ላይ ልክ እንደ YOUTUBE በጣም ብዙ ብር መስራት ትችላላችሁ ግን ብዙዎቻችሁ FACEBOOK እንደሚከፍል እራሱ አታቁም አሁን እንዴት FACEBOOK ላይ ገንዘብ መስራት እንደምትችሉ ምንም ማሞላት እንዳለባችሁ ሙሉ መረጃውን ልገራችሁ።

FACEBOOK ላይ ገንዘብ ለመስራት የግድ FACEBOOK አካውንታችሁን ወደ PAGE መቀየር አለባችሁ FACEBOOK አካውንታችሁን እንዴት ወደ PAGE መቀየር እንደምትችሉ ልገራችሁ በመጀመርያ ወደ FACEBOOK APPLICATION ትገባላችሁ ከዛ በቀኝ በኩል ከላይ የ MENU ICON አለ እሱን ትነካላችሁ ከዛ መጀመርያ MENU ብሎ ከሱ በታች የ PROFILE ምልክት አለ እሱን ትነካላችሁ በመቀጠል EDIT PROFILE ከሚለው ጎን ሶስት ነጠብጣብ አለ እሱን ትነካላችሁ ከዛ ብዙ አማራጭ ይመጣል እናተ ወደ ታች TERN ON PROFESSIONAL MODE የሚል አለ እሱን ትነካላችሁ ከዛ ከታች TERN ON የሚል ይመጣል እሱን ትነካላችሁ በመቀጠል WELCOME TO PROFESSIONAL MODE ይላችዋል እናተ ከታች NEXT የሚል አለ እሱን ትነካላችሁ አሁንም ስለ PROFESSIONAL MODE እንዳድ ነገር ያሳያችዋል እናተ ከታች NEXT የሚል አለ እሱን ትነካላችሁ በመቀጠል CHOICE YOUR DEFAULT AUDIENCE ምረጡ ብሎ ሶስት አማራጭ ያመጣላችዋል እናተ PUBLIC ላይ SELECT አርጋችሁ NEXT የሚል ከታች አለ እሱን ትነካላችሁ ከዛ ሌላም እንዳድ ነገሮች ያመጣላችዋል እናተ NEXT እያላችሁ አሳልፉት መጨረሻ ላይ FINISH ብሎ YOU'RE READY TO START USING PROFESSIONAL MODE ብሎ ያመጣላችዋል እናተ ከታች GO TO PROFESSIONAL DASHBOARD የሚል አለ እሱን ትነካላችሁ አሁን የ FACEBOOK አካውንታችሁን ወደ PAGE ቀየራችሁ ማለት ነው ወደ PAGE መቀየሩን ምታረጋግጡት አካውንታችሁ PROFILE በታች FOLLOWERS እና FOLLOWING የሚል ይመጣል እንደዚ የሚል ካልመጣላችሁ REFRESH አርጉት።

አሁን በነገርኮችሁ መሰረት የ FACEBOOK አካውንታችሁን ወደ PAGE ቀይሩት ቀጣይ POST ላይ ደግሞ ተከፋይ ለመሆን ምን ምን ማሞላት እንዳለማችሁ በምን በምን መንገድ ገንዘብ እንደምትሰሩ POST አደርግላችዋለው።


SHARE 🚀
https://t.me/AddisPromot
👍4
REPLY ያድርጉት POST ላይ FACEBOOK አካውንታችሁን ወደ PAGE እንደምትቀይሩ ነግሪያችዋለው አሁን ደግሞ በ FACEBOOK ተከፋይ ለመሆን ማሞላት ያለባችሁን ነገር ልገራችሁ።

በ FACEBOOK ተከፋይ ለመሆን የግድ የ FACEBOOK PAGE MONTYZE ማድረግ አለባችሁ የ FACEBOOK PAGE MONTYZE ለማድረግ ምን ማሞላት አለባችሁ የሚለውን ልገራችሁ።

1. የመጀመርያው የ FACEBOOK PAGE MONTYZE ለማድረግ የግድ 10,000 FOLLOWERS ያስፈልጋችዋል።

2. ሁለተኛው ደግሞ በ 3 ወር ውስጥ 600,000 VIEW ያስፈልጋችዋል።

3. ሶስተኛ ደግሞ የግድ ከ 3 VIDEO በላይ የ FACEBOOK PAGE ላይ UPLOAD ማድረግ አለባችሁ።

4. አራተኛ ደግሞ ከተለያዩ SOCIAL MEDIA ላይ SAVE አርጋችሁ የ FACEBOOK አካውንታችሁ ላይ POST ማድረግ የለባችሁም ይሄ ማለት COPYRIGHT አይፈቀድም።

5. አምስተኛ ደግሞ የግድ የ ከፈታችሁት የ FACEBOOK PAGE ከ 18 አመት በላይ መሆን አለበት በተጨማሪ PAGE ላይ UPLOAD ምታደርጉት VIDEO FACEBOOK ያስቀመጣቸውን POLICY መጣስ የለበትም ይሄ ማለት ወጣ ያሉ VIDEO UPLOAD ማድረግ የለባችሁም ።

MONTYZE ለመሆን ማሞላት ያለባችሁን ነገር ነግሪያችዋለው አሁን ደግሞ ገንዘብ ምትሰሩባቸው መንገዶች ልገራችሁ።

✔️ የመጀመርያው FACEBOOK ላይ ገንዘብ ምትሰሩበት መንገድ STARS ነው ይሄ እናተ የ FACEBOOK PAGE ላይ POST ምታደርጉትን ነገር የውዱ ሰዎች ለናተ በ GIFT 🎁 መልክ የሚሰጧችሁ ነው ልክ እንደ TIKTOK COIN GIFT እንደማለት ነው ግን የግድ ከ ሰዎች በ GIFT መልክ STAR ለመቀበል የግድ የ FACEBOOK PAGE 500 FOLLOWERS ሊኖረው ይገባል።

✔️ ሉለተኛው ደግሞ ADS ON REELS ነው ይሄ ደግሞ FACEBOOK PAGE ላይ UPLOAD የምታደርጉት VIDEO ላይ በመሀል ወይም የ VIDEO ማብቂያ ላይ የሚገቡ ማስታወቂያ ገንዘብ የምታገኙበት መንገድ ነው ግን እዚ ላይ የግድ UPLOAD የምታደርጉት VIDEO አሪፍ QUALITY ሊኖረው ይገባል በተጨማሪ UPLOAD የምታደርጉት VIDEO ከ 4 ደቂቃ በላይ ባይሆን አሪፍ ነው።

✔️ ሶስተኛው ደግሞ ON STREAM ADS ይሄ ደሞ መጀመርያ ላይ ማሞላት ያለባችሁ ነገር ብዬ የነገርኮችሁ ነው 10,000 FOLLOWERS, 600,000 VIEW እና ሌሎችም ነግሬያችሁ ነበር እሱ ነው MONTYZE ካደረጋችሁ ቡሀላ ገንዘብ ምትሰሩበት አማራጭ ነው።

✔️ አራተኛ ደግሞ SUBSCRIPTION ይሄ ደሞ የናተ ተከታታዮች የናተን የ FACEBOOK PAGE በጣም ተወዳጅ ከሆነ የናተ NEWS እየተከታተሉ ለናተ በየ ወሩ ከነሱ ክፍያ የምታገኙበት መንገድ ነው።

በዚ መንገድ FACEBOOK በመጠቀም ገንዘብ መስራት ትችላላችሁ....

SHARE 🚀
https://t.me/AddisPromot
1👍1
arif nw bro✌️
👍1
🔘 TECH_TIPS

ያለናተ ፍቃድ የናተን WIFI የሚጠቀሙ ሰዎች ብዛት እንዴት አርጋችሁ ማየት እንደምትችሉ ልገራችሁ።

ይሄን ለማድረግ አንድ DOWNLOAD ማድረግ ያለባችሁ APPLICATION አለ የዚ APPLICATION ስም FING ይባላል ከ PLAYSTORE ላይ DOWNLOAD ማድረግ ወይም DOWNLOAD የሚለውን ነክታችሁ DOWNLOAD ማድረግ ትችላላችሁ።

ወደ APPLICATION'U እንደገባችሁ የ APPLICATION'UN PRIVACY POLICY ያቀብላችዋል እናተ ከታች AGREE AND CONTINUE የሚል አለ እሱን ትነካላችሁ ከዛ LOCATION ON ማድረግ ስላለባችሁ ENABLE LOCATION የሚል ይመጣል ከሱ ትነኩታላችሁ ከዛ 3 አማራጭ ያመጣላችዋል WHILE USING THE APP, ONLY THIS TIME, DON'T ALLOW እናተ መጀመርያ ላይ ያለውን ወይም ሁለተኛ ላይ ያለውን ንኩ በመቀጠል SIGN ME IN ያመጣላችዋል እናተ እሱን ትተው እና ከሱ በታች I'll THINK ABOUT IT የሚል አለ እሱን ትነኩታላችሁ ከፈለጋችሁ SIGN ME IN የሚለውን ነክታችሁ በ አካውንታችሁ ወይም FACEBOOK አካውንታችሁ ACCOUNT መክፈት ትችላላችሁ ከዛ DIRACT ወደ APPLICATION'U INTER FACE ይወስዳችዋል SCAN CURRENT NETWORK የሚል አለ እሱን ትነኩታላችሁ ከዛ የናተ WIFI ላይ እየተጠቀሙ ያሉትን DEVICE NAME ያመጣላችዋል።

SHARE 🚀
https://t.me/AddisPromot
https://t.me/AddisPromot
👍3
Haye
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አንድ ገራሚ APPLICATION አምጥቼላችዋለው የዚ APPLICATION ስም TV TAP PRO ይባላል እዚ APPLICATION ላይ የምትፈልጉትን የ እግር ኳስ ጨዋታ በ አሪፍ CONNECTION መመልከት ትችላላችሁ በተጨማሪ MOVIE, MUSIC, NEWS እና ሌሎችን ነገሮች ሌላ APPLICATION ወይም WEBSITE መጠቀም ሳይኖርባችሁ እዚው APPLICATION ላይ መጠቀም ትችላላችሁ ደሞ ይሄን APPLICATION አሪፍ የሚያስብለው ስልካችሁ ላይ ብዙም ቦታ አይዝም 7.3MB ነው።

APPLICATION'UN DOWNLOAD አድርጋችሁ ከጨረሳችሁ ቡሀላ ወደ APPLICATION'U ትገባላችሁ ለአጠቃቀም በጣም ቀላል ነው ምንም የምትከፍቱት ACCOUNT የለም ወይ APPLICATION'U እንደገባችሁ HOME PAGE ነው ምታገኙት እዚ ላይ ሁሉንም ነገር አንድላይ ነው ምታገኙት ግን ለአጠቃቀም ቀለል እንዲልላችሁ በግራ በኩል ከላይ የ MENU ምልክት አለ እሱን ትነኩታላችሁ በዚ ጊዜ በ CATEGORY ተከፋፍሎ ብዙ አማራጭ ያመጣላችዋል MOVIE, MUSIC, SPORT, NEWS እና ሌሎችም አሉ እናተ ማየት ምትፈልጉትን አንዱን ትመርጣላችሁ ለምሳሌ SPORT ብትመርጡ የ እግር ኳስ መመልከቻ የሆኑትን እነ SKY SPORT, BEIN SPORT እና ሌሎችም ያመጣላችዋል በዚ መልኩ ከዚ APPLICATION ሳትወጡ ምትፈልጉትን ነገር መመልከት ትችላላችሁ።

SHARE 🚀
https://t.me/AddisPromot
https://t.me/AddisPromot
👍1
base.apk
7.3 MB
☝️☝️
ከዚህ በኋላ Bybit ላይ በኢትዮጵያ ብር በ p2p መገበያየት እንደማይቻል አሳውቋል።
😢1
አስቸኳይ ዜና | ባይቢት (Bybit) የኢትዮጵያ ብርን ሊያሰናብት ነው! 🚨
ሰላም የቻናላችን ተከታታዮች፣
አሁን ከታዋቂው የክሪፕቶከረንሲ ልውውጥ መድረክ ባይቢት (Bybit) የደረሰኝ አስደንጋጭ ኢሜል እንደሚገልጸው፣ ኩባንያው የኢትዮጵያ ብርን (ETB) ከ P2P የንግድ መድረኩ ላይ ሊያስወግድ መሆኑን በይፋ አስታውቋል።
በኢሜይሉ መሰረት ይህ እርምጃ የተወሰደው "ከአዳዲስ የቁጥጥር ደንቦች ጋር ለመጣጣም" መሆኑ ተገልጿል።
ዋና ዋና ማወቅ ያለብን ቀናት እና ነጥቦች፡-
🗓 የሚነሳበት ቀን: ጁላይ 21, 2025 ከጠዋቱ 10:00 AM UTC ጀምሮ።
📌 ከዚህ ቀን በኋላ ምን ይሆናል?
▪️ በP2P መድረክ ላይ የብር (ETB) የንግድ ጥንዶች ሙሉ በሙሉ ይሰረዛሉ።
▪️ አዲስ የብር ትዕዛዞችን ማስገባትም ሆነ መቀበል አይቻልም።
▪️ ሁሉም የብር (ETB) የንግድ ማስታወቂያዎች ይነሳሉ።
📢 ለተጠቃሚዎች የቀረበ ማሳሰቢያ:
በባይቢት ላይ በብር ግብይት ላይ የተሰማራችሁ ወይም በሂደት ላይ ያለ ትዕዛዝ (ongoing order) ያላችሁ ተጠቃሚዎች፣ ከተጠቀሰው ቀን በፊት ያሉ ትዕዛዞቻችሁን እንድታስተካክሉ እና አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንድታደርጉ ባይቢት በጥብቅ አሳስቧል።
በሂደት ላይ ያሉ ክርክሮች (disputes) ካሉ መፍትሄ እስኪያገኙ ድረስ እንደሚቀጥሉ ተገልጿል።
ይህ ለኢትዮጵያውያን የክሪፕቶ ተጠቃሚዎች ትልቅ ዜና በመሆኑ መረጃውን ለጓደኞቻችሁ ሼር በማድረግ አድርሷቸው።
1
📲 በስልካችሁ ኦላይን ሰርታችሁ በCBE የሚከፍል ምርጥ ዌብሳይት 💸 | Make Money Online with Your Phone & Withdraw with CBE
https://pandaroclub6.com/index/auth/signup/invitecode/QfVM2n.html
Anyone who needs to rent LinkedIn
Connection More than 300+
More than 1 year
contact me now!! 👉🏽
@Berzel
#Advertisement

😀 በኢትዮጵያ ትልቁ እና ታማኙ የሊንኪደን አካውንት ተከራይ አሁንም በርካታ አካውንቶችን ተከራይቶ ለቢዝነስ አላማ ማስተዳደር ይፈልጋል።

🛡የ LinkedIn አካውንት እንከራያለን ! 🌐

😀 የእርስዎን አካውንት ደህንነት እንደራሳችን አካውንት አድርገን እንጠብቀዋለን።

weekly payment

💵 New Price weekly payment 💵

⭐️ 200+ connection = 8$-15$
⭐️ 300+ connection  = 14$-22$
⭐️ 500+ connection  = 16$-28$
⭐️ 1000+ connection = 20$-35$

👨‍💻አሁኑኑ አናግሩኝ።

😊 ታማኝ ፈጣን አስተማማኝ😊

🔗 contact @Berzel
ገንዘብ መስራት እንድህ ቀሎ አያውቅም😎
🥶
በLinkedIn አካውንቶ ገንዘብ ይስሩ።

💸ክፍያዎትን ባንክ ሆነ በባይናንስ መቀበል ይችላሉ።

እኛ ጋር ሲመጡ👉

  •100-299 connections: $10 በየሳምንቱ
  • 300-499 connections: $15 በየሳምንቱ
  • 500-999 connections: $20 በየሳምንቱ
  • 1000-1999 connections: $25 በየሳምንቱ
  • 2000+ connections: $35 በየሳምንቱ

🤝አካውንቶ old ከሆነ ከፍ ያለ ክፍያ ያገኛሉ።

🚨 አካውንቱ ከስምንት ወር በላይ ያገለገለ መሆን አለበት።
🚨Password በጭራሽ አይቀየርም።
🚨 በፈለጉበት ሰዓት አካውንቶን መልሰው መውሰድ ይችላሉ።
📌 Your Account is Used Only for Business Networking
ለተጨማሪ መረጃ 👉 @Berzel
1