Addis Job Vacancy
1.62K subscribers
650 photos
1 video
421 links
Download Telegram
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

የካቲት 14/2014 የወጣ



✔️Ipas
1 ቦታ ልምድ ላለው/ላት



ለሌሎች ያጋሩ/ Share

በየቀኑ የሚወጡ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያዎችን ለመከታተል...

በቴሌግራም ቻናል...
https://telegram.me/AddisJobVacancy1

በፌስቡክ...
https://www.facebook.com/addisjobvacancy/

በየቀኑ የሚወጡ የጨረታ ማስታወቂያዎችን በቴሌግራም ለመከታተል 👇
https://t.me/addisbid
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

የካቲት 22/2014 የወጣ



Assosa University
15 ቦታዎች በ0 ዓመት



ለሌሎች ያጋሩ/ Share

በየቀኑ የሚወጡ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያዎችን ለመከታተል...

በቴሌግራም ቻናል...
https://telegram.me/AddisJobVacancy1

በፌስቡክ...
https://www.facebook.com/addisjobvacancy/

በየቀኑ የሚወጡ የጨረታ ማስታወቂያዎችን በቴሌግራም ለመከታተል 👇
https://t.me/addisbid
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

የካቲት 22/2014 የወጣ



Ethio Dream College
18 ቦታዎች በ0 ዓመት 3 ልምድ ላላቸው



ለሌሎች ያጋሩ/ Share

በየቀኑ የሚወጡ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያዎችን ለመከታተል...

በቴሌግራም ቻናል...
https://telegram.me/AddisJobVacancy1

በፌስቡክ...
https://www.facebook.com/addisjobvacancy/

በየቀኑ የሚወጡ የጨረታ ማስታወቂያዎችን በቴሌግራም ለመከታተል 👇
https://t.me/addisbid
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

የካቲት 25/2014 የወጣ



Ethiopian Electric Power
...ቦታዎች በ0 ዓመት


ለሌሎች ያጋሩ/ Share

በየቀኑ የሚወጡ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያዎችን ለመከታተል...

በቴሌግራም ቻናል...
https://telegram.me/AddisJobVacancy1

በፌስቡክ...
https://www.facebook.com/addisjobvacancy/

በየቀኑ የሚወጡ የጨረታ ማስታወቂያዎችን በቴሌግራም ለመከታተል 👇
https://t.me/addisbid
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

የካቲት 26/2014 የወጣ



Wolkite University Specialized Hospital
50 ቦታዎች በ0 ዓመት 14 ቦታዎች ልምድ ላላቸው


ለሌሎች ያጋሩ/ Share

በየቀኑ የሚወጡ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያዎችን ለመከታተል...

በቴሌግራም ቻናል...
https://telegram.me/AddisJobVacancy1

በፌስቡክ...
https://www.facebook.com/addisjobvacancy/

በየቀኑ የሚወጡ የጨረታ ማስታወቂያዎችን በቴሌግራም ለመከታተል 👇
https://t.me/addisbid
የ2013ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ማለፊያ ነጥብ ይፋ ሆነ።
----------------------------------------

የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስቴር ዴኤታ ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) ለጋዜጠኞች የ12ኛ ክፍል መለቀቂያ ፈተና መቁረጫ ነጥብ ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል።

በሁለት ዙር ለተሰጠው የመልቀቂያ ፈተና የተሰጠው የማለፊያ ነጥብ የተለያየ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን በዚህም መሰረት በመጀመሪያ ዙር ፈተናቸውን የወሰዱ የተፈጥሮ ሳይንስ እና የማህበራዊ ሳይንስ መደበኛ ተፈታኞች ውጤት የሚከተለውን ይመስላል

በመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ለመማር ለተፈጥሮ ሳይንስ መደበኛ ተፈታኞት ማለፊያ ነጥብ ለወንድ 363 ለሴት 351 ሲሆን በተፈጥሮ ሳይንስ በታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች ላሉ መደበኛ ተፈታኞች ለወንድ 351 ለሴት 339 ማለፊያ ነጥብ መሆኑ ተገልጿል።ለተፈጥሮ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ሁለቱም ፆታ የማለፊያ ነጥብ 300 ሆኗል።በተፈጥሮ ሳይንስ ድጋሜ ተፈታኞች ማለፊያ ነጥብም 380 ሆኖ መቆረጡ ተገልጿል።

በመጀመሪያው ዙር የተፈተኑ እና በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ለመከታተል የተፈጥሮ ሳይንስ መቁረጫ ነጥብ 300 ሆኗል።

ለማህበራዊ ሳይንስ መደበኛ ተፈታኞች የማለፊያ ነጥብ ለወንድ 264፣ ለሴት 254 ሲሆን በማህበራዊ ሳይንስ በታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች ላሉ መደበኛ ተፈታኞች ለወንድ 254፣ ለሴት 250 ማለፊያ ነጥብ ሆኖ ተቆርጧል።

ለማህበራዊ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ሁለቱም ፆታዎች ማለፊያ ነጥብ 250 መሆኑን እና በማህበራዊ ሳይንስ ድጋሜ ተፈታኞች ለሁለቱም ፆታ የማለፊያ ነጥብ 280 እንደሆነ ተገልጿል።

በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ለመከታተል የማህበራዊ ሳይንስ መቁረጫ ነጥብ 250 ሆኗል።

በሁለተኛ ዙር ፈተናቸውን የወሰዱ የተፈጥሮ ሳይንስ እና የማህበራዊ ሳይንስ መደበኛ ተፈታኞች ውጤትም ይፋ የሆነ ሲሆን በዚህም መሰረት

በመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ለመማር ለተፈጥሮ ሳይንስ መደበኛ ተፈታኞት ማለፊያ ነጥብ ለወንድ 423 ለሴት 409 ሲሆን በተፈጥሮ ሳይንስ በታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች ላሉ መደበኛ ተፈታኞች ለወንድ 410 ለሴት 396 ማለፊያ ነጥብ መሆኑ ተገልጿል።ለተፈጥሮ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ሁለቱም ፆታ የማለፊያ ነጥብ 350 ሆኗል።በተፈጥሮ ሳይንስ ድጋሜ ተፈታኞች ማለፊያ ነጥብም 443 ሆኖ መቆረጡ ተገልጿል።

በሁለተኛ ዙር የተፈተኑ እና በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ለመከታተል የተፈጥሮ ሳይንስ መቁረጫ ነጥብ ከ350 በላይ መሆኑ ተነግሯል።

ለማህበራዊ ሳይንስ መደበኛ ተፈታኞች የማለፊያ ነጥብ ለወንድ 317 ፣ ለሴት 305 ሲሆን በማህበራዊ ሳይንስ በታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች ላሉ መደበኛ ተፈታኞች ለወንድ 305፣ ለሴት 300 ማለፊያ ነጥብ ሆኖ ተቆርጧል።

ለማህበራዊ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ሁለቱም ፆታዎች ማለፊያ ነጥብ 300 መሆኑን እና በማህበራዊ ሳይንስ ድጋሜ ተፈታኞች ለሁለቱም ፆታ የማለፊያ ነጥብ 335 እንደሆነ ተገልጿል።

በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ለመከታተል የማህበራዊ ሳይንስ መቁረጫ ነጥብ ከ 300 በላይ መሆኑም ተገለጿል።

ውጤቱ ለመጀመርያ ዙር ተፈታኞች ለተፈጥሮ ሳይንስ ከ600 እዲሁም ለማህበራዊ ሳይንስ ከ500 የተያዘ መሆኑን እና በሁለተኛ ዙር ተፈታኞች ለተፈጥሮ ሳይንስ ከ700 እዲሁም ለማህበራዊ ሳይንስ ከ600 የተያዘ መሆኑ ተገልጿል።
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
መጋቢት 28/2014 የወጣ
Dire Dawa University
2 ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ለሌሎች ያጋሩ/ Share
በየቀኑ የሚወጡ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያዎችን ለመከታተል...
በቴሌግራም ቻናል...
https://telegram.me/AddisJobVacancy1
በፌስቡክ...
https://www.facebook.com/addisjobvacancy/
በየቀኑ የሚወጡ የጨረታ ማስታወቂያዎችን በቴሌግራም ለመከታተል 👇
https://t.me/addisbid
የዩኒቨርስቲ ምደባ ይፋ ሆነ
-----------------------------
ትምህርት ሚኒስቴር የ2013ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርስቲ ምደባ ይፋ
አድርጓል።
የ2013 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው
ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ መንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት
(ስኮላርሽፕ) የመግቢያ መቁረጫ ነጥብ ላመጡ ተማሪዎች ምደባ ተደርጓል።
ከዚህ በፊት በተገለጸዉ የመቁረጫ ነጥብ እና ከኦሮሚያ፣ አማራ፣ አፋርና
ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች ተጨማሪ ተማሪዎች ምደባ የሚያስገኝላቸው ውሳኔ
መተላለፉ ይታወሳል፡፡
በዚህም መሰረት ተማሪዎች ከዛሬ ጀምሮ የተመደቡበትን ዩኒቨርስቲ ለማየት
በድህረገፅ፡- https://result.ethernet.edu.et ፣ በSMS፡- 9444
እንዲሁም በቴሌግራም፡- @moestudentbot መጠቀም ይችላሉ።
ተማሪዎች ከምደባ ጋር ተያይዞ ላላችው ማንኛውም ጥያቄ በድህረገፅ
https://complaint.ethernet.edu.et በማመልከት ጥያቄዎቻቸውን
ማቅረብ ይችላሉ፡፡
ዩኒቨርሲቲዎች እስከ ሚያዝያ 24/2014 ዓ.ም ድረስ ተገቢዉን ዝግጅት
አድርገው የመጀመሪያ ዓመት አዲስ ገቢ ተማሪዎችን የቅበላ መርሃ ግብር
የሚያሳዉቁ በመሆኑ ተማሪዎች አስፈላጊዉን ዝግጅት እንዲያደርጉም ሚኒስቴሩ
ጥሪ ያቀርባል፡፡
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

ግንቦት 03/2014 የወጣ



Ethiopian Electric Utility
... ቦታዎች በ0 ዓመት


ለሌሎች ያጋሩ/ Share

በየቀኑ የሚወጡ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያዎችን ለመከታተል...

በቴሌግራም ቻናል...
https://telegram.me/AddisJobVacancy1

በፌስቡክ...
https://www.facebook.com/addisjobvacancy/

በየቀኑ የሚወጡ የጨረታ ማስታወቂያዎችን በቴሌግራም ለመከታተል 👇
https://t.me/addisbid
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

ግንቦት 16/2014 የወጣ


Addis Ababa Roads Authority
35 ቦታዎች ...


ለሌሎች ያጋሩ/ Share

በየቀኑ የሚወጡ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያዎችን ለመከታተል...

በቴሌግራም ቻናል...
https://telegram.me/AddisJobVacancy1

በፌስቡክ...
https://www.facebook.com/addisjobvacancy/

በየቀኑ የሚወጡ የጨረታ ማስታወቂያዎችን በቴሌግራም ለመከታተል 👇
https://t.me/addisbid
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

ሰኔ 10/2014 የወጣ

Haramaya University
Vacancy – Attorney
==================

The Commercial Bank of Ethiopia would like to invite qualified and interested job seekers to apply for the position of Attorney for Head Office and District Offices.

Interested and qualified applicants should apply through CBE career website (https://vacancy.cbe.com.et) from June 29 to July 8, 2022.

For requirements and other detail information, please use the following link:
https://combanketh.et/cbeapi/uploads/ATTORNEY_VACANCY_41ee2c2156.pdf