Addis Ababa Design And Construction Works Bureau
18.5K subscribers
7.13K photos
102 videos
73 files
682 links
Government Organization
Download Telegram
የኮንስትራክሽን ኦዲት ረቂቅ መመሪያ ላይ ግምገማ ተደረገ፡፡

የመንግስት ህንፃ ግንባታ በተገባው ውል መሠረት በተቀመጠለት ጥራት ጊዜና ዋጋ መከናወኑን ለማረጋገጥ የሚያስችል የቁጥጥር ስርዓት መዘርጋት እና ይህንንም በበላይነት መቆጣጠር አንዱ ኃላፊነቱ የሆነው የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ይህን በማስተግበር ሂደት ውስጥ እስከ ክፍለከተማ ባለው መዋቅር ላይ ወጥነት ያለው አሰራር ለማስፈን የሚያስችለው ረቂቅ መመሪያ ማዘጋጀቱን ተከትሎ በዛሬው ዕለት በረቂቁ ላይ ሙያዊ ግምገማ ተደርጎበታል፡፡

ከሁሉም ክፍለከተማ የተውጣጡ 22 አስተባባሪዎችና የኮንስትራክሽን ኦዲት ቡድን መሪዎች በተሳተፉበት በዚህ ግምገማ የተነሱ ዝርዝር ኃሳቦች ረቂቅ መመሪያውን ለማጎልበት በግብዓትነት የተወሰዱ ሲሆን በቀጣይም ለሚመለከተው አካል በማቅረብ የማፀደቅ ስራ የሚሰራ ይሆናል፡፡

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ታሕሳስ 25/2017 ዓ/ም

ለከተማችን መሻሻል እንሰራለን!!!! Dedicated for the betterment of our City!!!!

የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
ፌስቡክ

https://www.facebook.com/AddisConstruction/
ቴሌግራም

https://t.me/AddisCityCon
ትዊተር

https://twitter.com/AddisCity
ዩቲዩብ

https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
ቲክቶክ

https://tiktok.com/@design_and_construction1
ዋትሳፕ

https://whatsapp.com/channel/0029Vani9gI0lwgzDJ1eFH1x

ነፃ የስልክ መስመር 9426
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ በጥራት ያከናወነው የአንጋፋው ብሄራዊ ቴአትር ዕድሳት ስራ አካል የሆነው ፋውንቴን ተጠናቆ የአገልግሎት ሙከራ (test & commissioning ) እየተደረገለት ይገኛል።

ለአካባቢው ተጨማሪ ድምቀት የሆነው ይህ ፋውንቴን በ18 ሞተሮች የሚታዘዙ 171 ኖዝሎች አሉት።

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ታሕሳስ 26/2017

የቢሮውን ይፋዊ የማሕበራዊ ገፆች ይከታተሉ

ፌስቡክ

https://www.facebook.com/AddisConstruction/
ቴሌግራም

https://t.me/AddisCityCon
ትዊተር

https://twitter.com/AddisCity
ዩቲዩብ

https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
ቲክቶክ

https://tiktok.com/@design_and_construction1
ዋትሳፕ

https://whatsapp.com/channel/0029Vani9gI0lwgzDJ1eFH1x

ዌብሳይት

www.addisconstructionwork.gov.et

ነፃ የስልክ መስመር 9426
በአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ የተከናወነው የአንጋፋው ብሄራዊ ቴአትር ዕድሳት ስራ አካል የሆነውና ተጠናቆ የአገልግሎት ሙከራ (test & commissioning ) እየተደረገለት የሚገኘው ፋውንቴን በፎቶ።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
"የውበት ድር እና ማጓ የሰመረላት አዲስ አበባ"

በ4 ሺህ ካ.ሜ. ቦታ ላይ ያረፈውና የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ በጥራት ያከናወነው የሜክሲኮ ፕላዛ የምሽት ገፅታ።

የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ አነስተኛ ደመወዝ ተከፋይ ለሆኑ ሰራተኞቹ የበዓል ስጦታ አድርጓል፡፡

በጎነት ከራስ ይጀምራል በሚል ዕሳቤ በተከናወነው በዚህ የበዓል ስጦታ መርኃ-ግብር ላይ የቢሮው ኃላፊ ኢ/ር አያልነሽ ሐብተማርያም ተገኝተው የእንኳን አደረሳችሁ/እንኳን አደረሰን መልዕክት በማስተላለፍ የተዘጋጀውን ስጦታ ለሰራተኞቹ አበርክተዋል፡፡

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ታሕሳስ 28/2017