የአቃቂ ቃሊቲ የሰብልና ጥራጥሬ ገበያ ማዕከል ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡
የግብርና ምርት ግብይት ሰንሰለቱን በእጅጉ በማሳጠር አርሶ አደሩ ምርቱን በቀጥታ ለተጠቃሚው የሚያቀርብበትና ሕብረተሰቡንም ከደላላና ከተራዘመ የግብይት ሰንሰለት በማውጣት በተመጣጣኝ ዋጋ የግብርና ምርቶችን የሚያገኝበት ዕድል የሚፈጥረው የአቃቂ ቃሊቲ የሰብልና ጥራጥሬ ገበያ ማዕከል ፕሮጀክት ግንባታ ተጠናቆ ለአገልግሎት ዝግጁ ተደርጓል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ባለቤትነት እና በቢጂኤም ኮንስትራክሽን ስራ ተቋራጭነት የተከናወነውና የከተማ አስተዳደሩ በበጀተው 113,594,816.12 ብር ወጪ ተገንብቶ በዛሬው ዕለት ለአገልግሎት ዝግጁ የተደረገው ይህ የሰብልና ጥራጥሬ ገበያ ማዕከል ፕሮጀክት በ9,183 ካ.ሜ ላይ ያረፈ ሲሆን 5,110 ካሬ ሜትር የሚሸፍን የአስፋልት እና የመንገድ ስራዎች ተሰርተውለታል፡፡
በዚህ ማዕከል ብሎክ አንድ A ውስጥ 16 ሱቆች እና 200 ካ.ሜ የሚሸፍን ስቶር፤ በብሎክ አንድ B ውስጥ 22 ሱቆች፤በብሎክ ሁለት ውስጥ 18 ሱቆች፤በብሎክ 3 ውስጥ 14 ሱቆች፤በብሎክ 4 ወፍጮ ቤት የተካተቱ ሲሆን በ G+1 ህንፃው ላይ ደግሞ ካፍቴሪያና ጌም ዞን እንዲኖሩ በማድረግ አርሶ አደሩ ምርቱን በንፁህና አስፈላጊው መሰረተ ልማቶች በተሟሉበት ስፍራ እንዲሸጥ ሕብረተሰቡም ምቹ አገልግሎት እንዲያገኝ የሚያስችል ከባቢ መፍጠር ተችሏል፡፡…….

❤4👍4👏2
……የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ሐምሌ 06/2015 ዓ/ም
ለከተማችን መሻሻል እንሰራለን!!!! Dedicated for the betterment of our City!!!!
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg

👍6
2015 4th Quarter Construction Works (Only Direct Cost).pdf
23.4 MB
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ የ2015 በጀት ዓመት 4ኛ ሩብ ዓመት የኮንስትራክሽን ግብዓቶች ቀጥተኛ ዋጋ ጥናት
ለከተማችን መሻሻል እንሰራለን!!!! Dedicated for the betterment of our City!!!!
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
ለከተማችን መሻሻል እንሰራለን!!!! Dedicated for the betterment of our City!!!!
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
👍22❤2👎1👏1
የሰኔ ወር ዜና መፅሔት edited.pdf
5 MB
በኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት የተዘጋጀ #የሰኔ_ወር_ዜና_መፅሄት
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ሐምሌ 07/2015 ዓ/ም
ለከተማችን መሻሻል እንሰራለን!!!! Dedicated for the betterment of our City!!!!
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ሐምሌ 07/2015 ዓ/ም
ለከተማችን መሻሻል እንሰራለን!!!! Dedicated for the betterment of our City!!!!
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
👍2❤1
በዛሬው ዕለት በከተማችን 24 የስፖርት ማዘውተሪያዎች እና የህጻናት መጫወቻ ስፍራ ተገንብተው ለአገልግሎት ክፍት ሆነዋል።
የተመረቁት 24 የስፖርት ማዘውተሪያዎች እና የህጻናት መጫወቻ ስፍራዎችን የፌዴራል እና የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በቦሌ ፣ በንፋስልክ ላፍቶ ፣ በአራዳ ፣ በአቃቂ ቃሊቲ ፣ በየካ እና በለሚ ኩራ ክፍለከተሞች በመገኘት መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል::
ዛሬ ከተመረቁ የስፖርት ማዘውተሪያ እና የህፃናት መጫወቻ ቦታዎች ውስጥ ሰባቱ ከመደመር መጽሃፍ ሽያጭ በተገኘ 110 ሚሊዮን ብር ገቢ እና 17ቱ ፕሮጀክቶች ደግሞ በከተማ አስዳደሩ ከ300 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ ናቸው።
ዘገባው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ፅ/ቤት ነው፡፡
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ሐምሌ 08/2015 ዓ/ም

❤1👍1