Addis Ababa Design And Construction Works Bureau
20.6K subscribers
12.2K photos
198 videos
90 files
759 links
Government Organization
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የቢሮው አረንጓዴ አሻራ መርኃ-ግብር አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ እንደዘገበው

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ሐምሌ 03/2015

ለከተማችን መሻሻል እንሰራለን!!!! Dedicated for the betterment of our City!!!!

በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡

https://www.facebook.com/AddisConstruction/

https://t.me/AddisCityCon

https://twitter.com/AddisCity

https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
👍31
Menelik Hospital
<unknown>
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ሊያስገነባው ባቀደውና የዲዛይን ቅድመ ውይይት እየተደረገበት በሚገኘው የዳግማዊ ምኒልክ ጠቅላላ ሆስፒታል ስነ-ምረዛ ማዕከል እና የነባሩ ህንፃ ዕድሳትን በተመለከተ ኢትዮ ኤፍ ኤም ያሰናዳው ዘገባ።


የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ሐምሌ 03/2015


ለከተማችን መሻሻል እንሰራለን!!!! Dedicated for the betterment of our City!!!!


በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡


https://www.facebook.com/AddisConstruction/

https://t.me/AddisCityCon

https://twitter.com/AddisCity

https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
👍4
በነገው ዕለት የሚመረቀው የእንስሳት ልማትና ልህቀት ማዕከል የምሽት ገፅታ
👍81😁1
የአዲስ አበባ የእንስሳት ልማትና ልህቀት ማዕከል ግንባታ ተጠናቆ በይፋ ተመረቀ፡፡

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለከተማ ልዩ ቦታው ኮዬ ፈቼ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ተገንብቶ የተጠናቀቀውና የአርሶ አደሩን ዘርፈ ብዙ ጥያቄዎች መየመመለስ ከፍተኛ ዓቅም ያለው የልህቀት ማዕከል በዛሬው ዕለት በከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ ክብርት ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በይፋ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ተደርጓል፡፡

ከመሬቱና ከእንስሳቱ ጋር ጥብቅ ቁርኝት መስርቶ ሕይወቱን ይመራ የነበረውና ከተለያዩ የከተማዋ ክፍሎች እና አዋሳኝ ስፍራዎች በልማት ስራዎች ምክንያት ማሕበራዊና ኢኮኖሚያዊ መሰረቱን ከጣለበት ቀዬው ተነስቶና ትኩረት ተነፍጎት የቆየውን አርሶ አደር በዘላቂነት ተጠቃሚ ለማድረግ ያለመው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእንስሳት ልማትና ልህቀት ማዕከል በዛሬው ዕለት አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡

በአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ባለቤትነት እና በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን ስራ ተቋራጭነት እንዲሁም በመከላከያ ማማከር ድርጅት አማካሪነት በሁለት ምዕራፎች ተከፍሎ የተገነባው ይህ ማዕከል የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታው በ14 ሄክታር ላይ ያረፈ ሲሆን በከተማ አስተዳደሩ 266,775,235.98 ብር ተመድቦለት ለማዕከሉ አስፈላጊ ናቸው ከተባሉት ሁሉም የአገልግሎቶች አይነቶች ውስጥ አንድ አንድ ለማሳያነት ተገንብተውለታል፡፡…….
👍3👎2👏2
……811,683,914.94 ብር የግንባታ ወጪ የተደረገበትና ማዕከሉን ወደ ተግባር የማስገባት ዓቅም የፈጠረው ዋነኛውና ሁለተኛው የግንባታ ምዕራፍ 9 የወተት ላሞች እርባታ ሼዶች ፣ 9 የከብት ማደለቢያ ሼዶች ፣ 10 እንቁላል ጣይ ዶሮዎች እርባታ ሾዶች፣ 30 የምርት ማሳያ ሱቆች፣ 10 መኖ ማከማቻ ሼዶች፣ የእንስሳት ክሊኒክ ፣ ሦስት ኮምፖስት ባንከሮች፣4 የከብቶች እግር ማፍታቻ ቦታዎች ፣ የከብት ማውረጃ እና መጨኛ ራምፕ እና የመሳሰሉት አስፈላጊ መሰረተ ልማቶች በጥራት ተሰርተውለት ተጠናቋል፡፡

በምርቃት ስነስርዓቱ ላይ የፌዴራልና የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ሐምሌ 06/2015 ዓ/ም
ለከተማችን መሻሻል እንሰራለን!!!! Dedicated for the betterment of our City!!!!

በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡

https://www.facebook.com/AddisConstruction/

https://t.me/AddisCityCon

https://twitter.com/AddisCity

https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
👍6
የአቃቂ ቃሊቲ የሰብልና ጥራጥሬ ገበያ ማዕከል ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡

የግብርና ምርት ግብይት ሰንሰለቱን በእጅጉ በማሳጠር አርሶ አደሩ ምርቱን በቀጥታ ለተጠቃሚው የሚያቀርብበትና ሕብረተሰቡንም ከደላላና ከተራዘመ የግብይት ሰንሰለት በማውጣት በተመጣጣኝ ዋጋ የግብርና ምርቶችን የሚያገኝበት ዕድል የሚፈጥረው የአቃቂ ቃሊቲ የሰብልና ጥራጥሬ ገበያ ማዕከል ፕሮጀክት ግንባታ ተጠናቆ ለአገልግሎት ዝግጁ ተደርጓል፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ባለቤትነት እና በቢጂኤም ኮንስትራክሽን ስራ ተቋራጭነት የተከናወነውና የከተማ አስተዳደሩ በበጀተው 113,594,816.12 ብር ወጪ ተገንብቶ በዛሬው ዕለት ለአገልግሎት ዝግጁ የተደረገው ይህ የሰብልና ጥራጥሬ ገበያ ማዕከል ፕሮጀክት በ9,183 ካ.ሜ ላይ ያረፈ ሲሆን 5,110 ካሬ ሜትር የሚሸፍን የአስፋልት እና የመንገድ ስራዎች ተሰርተውለታል፡፡

በዚህ ማዕከል ብሎክ አንድ A ውስጥ 16 ሱቆች እና 200 ካ.ሜ የሚሸፍን ስቶር፤ በብሎክ አንድ B ውስጥ 22 ሱቆች፤በብሎክ ሁለት ውስጥ 18 ሱቆች፤በብሎክ 3 ውስጥ 14 ሱቆች፤በብሎክ 4 ወፍጮ ቤት የተካተቱ ሲሆን በ G+1 ህንፃው ላይ ደግሞ ካፍቴሪያና ጌም ዞን እንዲኖሩ በማድረግ አርሶ አደሩ ምርቱን በንፁህና አስፈላጊው መሰረተ ልማቶች በተሟሉበት ስፍራ እንዲሸጥ ሕብረተሰቡም ምቹ አገልግሎት እንዲያገኝ የሚያስችል ከባቢ መፍጠር ተችሏል፡፡…….
4👍4👏2