Addis Ababa Design And Construction Works Bureau
20.6K subscribers
12.2K photos
197 videos
90 files
759 links
Government Organization
Download Telegram
የህዝብ ተመራጮቹ በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለከተማ እየተገነቡ የሚገኙ ፕሮጀክቶች አፈጻጸምና አገልግሎት አሰጣጡን ለማዘመን እየተሰሩ የሚገኙ ስራዎች ላይ የመስክ ምልከታ አድርገዋል።

በዛሬው እለት በክፍለ ከተማው በህዝብ የተመረጡ የአዲስ አባባ ከተማ ምክር ቤት አባላት የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ እያስገነባው የሚገኘውን የኮልፌ መንዲዳ አጠቃላይ ሆስፒታልን ጨምሮ ሌሎች የክፍለከተማውን አገልግሎት ለማዘመን እየተሰሩ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን አፈጻጸም ተዟዙረው ተመልክተዋል፡፡

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዪኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ሰኔ 26/2015

ለከተማችን መሻሻል እንሰራለን!!!! Dedicated for the betterment of our City!!!!

በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/

https://t.me/AddisCityCon

https://twitter.com/AddisCity

https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
👍32
የምክር ቤት አባላቱ በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ እየተሰሩ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ።

*********************************

በአዲስ አበባ ምክር ቤት የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ተመራጮች በክፍለ ከተማው እየተሰሩ ያሉ የመሰረተ ልማት ስራዎችን ተዘዋውረው ምልከታ አድርገዋል።

ምልከታ ከተደረገባቸው ፕሮጀክቶች መካከል በክፍለ ከተማው ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ፅ/ቤት እየተገነቡ የሚገኙ የምገባ ማዕከል፣ የወጣቶች ማዘውተሪያ ማዕከል ፣ የዳቦ ፋብሪካ፣ የጤና ጣቢያ ግንባታ፣ የሲቪል ምዝገባና ነዋሪዎች አገልግሎት ዘመናዊ ቢሮ፣ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ዜጎች የሚተላለፍ የቤቶች ግንባታ እንዲሁም በከተማ ግብርና ዘርፍ እየተሰሩ ያሉ ተግባራት ይገኙበታል።

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዪኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ሰኔ 26/2015

ለከተማችን መሻሻል እንሰራለን!!!! Dedicated for the betterment of our City!!!!

በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡

https://www.facebook.com/AddisConstruction/

https://t.me/AddisCityCon

https://twitter.com/AddisCity

https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
2👍1
የአዲስ አበባ ም/ቤት አባላት በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ተዘዋውረው ተመልክተዋል።

============================

በምልከታው በክ/ከተማ አስተዳደሩ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ተግባራትና ሌሎች አገልግሎት መስጫ ተቋማት ግንባታዎች ተካተዋል።

የም/ቤቱ አባላት በክ/ከተማ አስተዳደሩ የተከናወኑት እና በመከናወን ላይ ያሉት ተግባራት የሚበረታቱ መሆናቸውን ጠቅሰው፤ በተለይ በሀጫሉ ሁንዴሳ መታሰቢያ ት/ቤት በመገንባት ላይ የሚገኘው ባለ አምስት ወለል ሕንፃ በአራት ወራት ጊዜያት ውስጥ በጥራት ማገባደድ መቻሉ ግዙፍ ፕሮጀክቶችን በአጭር ጊዜያት ውስጥ በጥራት በማጠናቀቅ ለማኅበረሰቡ ጥቅም ማዋል እንደሚቻል ማሳያ ናቸው ብለዋል።

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዪኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ሰኔ 26/2015

ለከተማችን መሻሻል እንሰራለን!!!! Dedicated for the betterment of our City!!!!

በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ይፋዊ የማህበራዊ ሚዲያ ገፆች

https://www.facebook.com/AddisConstruction/

https://t.me/AddisCityCon

https://twitter.com/AddisCity

https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
👍52👏1