Addis Ababa Design And Construction Works Bureau
20.6K subscribers
12.1K photos
193 videos
90 files
759 links
Government Organization
Download Telegram
'ዛሬ ነገን እንትከል'! ይህ ዛሬ ለምንጀምረው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የሁለተኛው ምእራፍ ጅማሮ መሪ ሐሳብ ነው:: 25 ቢሊዮን ችግኞችን የተከልንበት የመጀመሪያ ምእራፍ ተሳክቷል። በሁለተኛው ዙር ደግሞ ኢትዮጵያ 25 ቢሊዮን ችግኞችን ትተክላለች። አረንጓዴ ዐሻራ ለትውልድ የሚተርፍ ቅርስ ነው። የአየር ንብረት ለውጥን እና የአካባቢ መራቆትን ለመቋቋም የወጠንነው ሀገር በቀል አካሄዳችን ነው። የሥራ ዕድል ለመፍጠር አንዱ መንገዳችን ነው። እንዲሁም ለምግብ የሚውሉ ዕጽዋትን በመትከል የምግብ ዋስትናችንን የምናረጋግጥበት አንዱ መንገድ ነው።

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ
👎8👍6
#ማስታወቂያ

በቢሮው የስራ ዕድል ፈጠራ ፕሮግራም ተጠቃሚ የሆናችሁና ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረ ማህበራት በሙሉ:-

አጠቃላይ የስራ ዕድል መረጃውን በአግባቡ ለማደራጀት ይቻል ዘንድ ከታች የተጠቀሱትን መረጃዎች በ3 ቀናት ውስጥ ለቢሮው እንድታቀርቡ ጥሪ ተላልፏል።

ሰኔ 01/2015
👍123👏3🏆1
የግንቦት ወር ዜና መፅሔት.pdf
10.2 MB
በኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት የተዘጋጀ #የግንቦት_ወር_ዜና_መፅሄት

ሰኔ 02/2015 ዓ/ም

ለከተማችን መሻሻል እንሰራለን!!!! Dedicated for the betterment of our City!!!!

በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡

https://www.facebook.com/AddisConstruction/

https://t.me/AddisCityCon

https://twitter.com/AddisCity

https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
👍9
#ማስታወቂያ

ለሁሉም ክፍለከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ፅ/ቤቶች እንዲሁም በቢሮው ስር ለምትገኙ የስራ ክፍሎች።

የ2015 በጀት ዓመት አራተኛው ሩብ ዓመት ድጋፍና ክትትል ከ01/10/2015 ጀምሮ እንደሚካሄድ አውቃችሁ በተያያዘው ፕሮግራም መሰረት ለኮሚቴው አስፈላጊውን ክትትል እንድታደርጉ ሲል የቢሮው የለውጥና መልካም አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ይጠይቃል።
👍52👎1
የጀመርነውን እንጨርሳለን። የዘንድሮን የአረንጓዴ ዐሻራ ተከላ ስናገባድድ፣ ኢትዮጵያ በ31 ቢሊዮን ችግኞች ትለብሳለች። ኑ! ይህንን ታሪክ አብረን እንሥራ!

We finish what we start. By the end of this year’s Green Legacy planting season, #Ethiopia will have planted 31billion seedlings. Join and let’s make history together!
👎9👍7👏3🤯1
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለከተማ ወረዳ 10 እየተገነቡ ከሚገኙ ኢንዱስትሪያል ሼዶች ውስጥ አንዱ የሆነው የብሎክ 2 G+4 ኢንዱስትሪያል ሼድ ግንባታ ሂደት በመፋጠን ላይ ይገኛል፡፡

ቢሮው የስራ ዕድል ባመቻቸላቸው እመቤት ዮናስና ጓደኞቻቸው የኮ/ስ/ህ/ሽ/ማ ስራ ተቋራጭነት እንዲሁም በረድኤት ገነነ እና ጓደኞቻቸው የሕንፃ አማካሪ ሕ/ሸ/ማ አማካሪነት የግንባታ ስራው እየተከናወነ የሚገኘው ኢንዱስትሪያል ሼዱ አሁን ላይ የጣሪያ እንዲሁም የብሎኬትና ልስን ስራዎች ሙሉ በሙሉ ተሰርተው የተጠናቀቁለት ሲሆን የጂብሰም፣የኤሌትሪክ እና ሳኒተሪ ስራዎች በመከናወን ላይ ይገኛሉ፡፡

ከ 68 ሚሊየን በላይ የውለታ መጠን የተያዘለትና 120 ቀናት የማጠናቀቂያ ጊዜ ተሰጥቶት በማሕበራቱ እየተከናወነ የሚገኘውን ይሄን ፕሮጀክት ጨምሮ ሌሎችም የስራ ዕድል ፕሮግራሙ ትሩፋቶች የሆኑ ተመሳሳይ ፕሮጀክቶች በተቀመጠላቸው የጊዜ ማዕቀፍና በሚጠበቀው የጥራት ደረጃ ተጠናቀው አገልግሎት መስጠት እንዲችሉ በቢሮው በኩል ጠንካራ ድጋፍና ክትትል እየተደረገ ይገኛል፡፡

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ግንቦት 05/2015 ዓ/ም

ለከተማችን መሻሻል እንሰራለን!!!! Dedicated for the betterment of our City!!!!

በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡

https://www.facebook.com/AddisConstruction/

https://t.me/AddisCityCon

https://twitter.com/AddisCity

https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
👍73👏3