This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቢሮው በበጀት ዓመቱ እያከናወናቸው ከሚገኙ ፕሮጀክቶች ውስጥ አንዱ ስለሆነው የጥሩነሽ ቤጂንግ ሆስፒታል 2B+G+6 ማስፋፊያ ፕሮጀክት አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ኤፍ ኤም 96.3 የሰጠው አጭር ሽፋን
👍5❤2
'ዛሬ ነገን እንትከል'! ይህ ዛሬ ለምንጀምረው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የሁለተኛው ምእራፍ ጅማሮ መሪ ሐሳብ ነው:: 25 ቢሊዮን ችግኞችን የተከልንበት የመጀመሪያ ምእራፍ ተሳክቷል። በሁለተኛው ዙር ደግሞ ኢትዮጵያ 25 ቢሊዮን ችግኞችን ትተክላለች። አረንጓዴ ዐሻራ ለትውልድ የሚተርፍ ቅርስ ነው። የአየር ንብረት ለውጥን እና የአካባቢ መራቆትን ለመቋቋም የወጠንነው ሀገር በቀል አካሄዳችን ነው። የሥራ ዕድል ለመፍጠር አንዱ መንገዳችን ነው። እንዲሁም ለምግብ የሚውሉ ዕጽዋትን በመትከል የምግብ ዋስትናችንን የምናረጋግጥበት አንዱ መንገድ ነው።
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ
👎8👍6
#ማስታወቂያ
በቢሮው የስራ ዕድል ፈጠራ ፕሮግራም ተጠቃሚ የሆናችሁና ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረ ማህበራት በሙሉ:-
አጠቃላይ የስራ ዕድል መረጃውን በአግባቡ ለማደራጀት ይቻል ዘንድ ከታች የተጠቀሱትን መረጃዎች በ3 ቀናት ውስጥ ለቢሮው እንድታቀርቡ ጥሪ ተላልፏል።
ሰኔ 01/2015
በቢሮው የስራ ዕድል ፈጠራ ፕሮግራም ተጠቃሚ የሆናችሁና ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረ ማህበራት በሙሉ:-
አጠቃላይ የስራ ዕድል መረጃውን በአግባቡ ለማደራጀት ይቻል ዘንድ ከታች የተጠቀሱትን መረጃዎች በ3 ቀናት ውስጥ ለቢሮው እንድታቀርቡ ጥሪ ተላልፏል።
ሰኔ 01/2015
👍12❤3👏3🏆1
የግንቦት ወር ዜና መፅሔት.pdf
10.2 MB
በኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት የተዘጋጀ #የግንቦት_ወር_ዜና_መፅሄት
ሰኔ 02/2015 ዓ/ም
ለከተማችን መሻሻል እንሰራለን!!!! Dedicated for the betterment of our City!!!!
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg

👍9
#ማስታወቂያ
ለሁሉም ክፍለከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ፅ/ቤቶች እንዲሁም በቢሮው ስር ለምትገኙ የስራ ክፍሎች።
የ2015 በጀት ዓመት አራተኛው ሩብ ዓመት ድጋፍና ክትትል ከ01/10/2015 ጀምሮ እንደሚካሄድ አውቃችሁ በተያያዘው ፕሮግራም መሰረት ለኮሚቴው አስፈላጊውን ክትትል እንድታደርጉ ሲል የቢሮው የለውጥና መልካም አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ይጠይቃል።

👍5❤2👎1