የጎዴ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ማስፋፊያ ግንባታ ስራ ሙሉ በሙሉ ተጠናቀቀ፡፡
መገኛው በለሚኩራ ክፍለከተማ ወረዳ 14 አባዶ ኮንዶሚኒየም የሆነውና ቁጥራቸው 3,085 የሚሆኑ ተማሪዎችን ተቀብሎ የሚያስተናግደው የጎዴ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ማስፋፊያ ግንባታ 100 % ተጠናቋል፡፡
የወላጆች ልጆቻቸውን ወደ ት/ት ተቋሙ የማምጣት ፍላጎት መጨመሩን ተከትሎ ማስፋፊያ ሕንፃ በማስፈለጉ ከዛሬ አራት ወር በፊት የግንባታ ስራው አንድ ብሎ የጀመረው የጎዴ አንደኛ ደረጃ SB+G+4 ት/ቤት ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ ለርክክብ ዝግጁ ተደርጓል፡፡
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ በስራ ዕድል ፈጠራ ፕሮግራሙ ተጠቃሚ ባደረጋቸው በ ቢ.ጂ.ኤች. ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ስራ ተቋራጭነት እንዲሁም በ ሲጫሌ፣ብሩክ እና ጓደኞቻቸው አማካሪነት የተከናወነው ይህ ግንባታ ከ67 ሚሊዮን ብር በላይ የውለታ መጠን ተይዞለት የተከናወነ ሲሆን በተያዘለት የጊዜ ማዕቀፍ እንዲሁም በተቀመጠለት የጥራት ደረጃ ተከናውኖ ሙሉ በሙሉ ተጠናቋል፡፡
ቢሮው እየተከተለው የሚገኘው ፕሮጀክት ማኔጅመነት ስርዓት ውጤታማነት እንዲሁም የማሕበራቱ ፕሮጀክቶችን የማጠናቀቅ ዓቅም መጎልበት ማሳያ የሆነው ሕንፃው አስፈላጊው የትምህርት መሰረተልማቶች ሁሉ የተሟሉለት ሲሆን አገልግሎት መስጠት ሲጀምር የትምህርት ጥራትና ተደራሽነት ላይ የራሱን አዎንታዊ ሚና እንደሚጫወት ይጠበቃል፡፡…

❤3👍3
….ለከተማችን መሻሻል እንሰራለን!!!! Dedicated for the betterment of our City!!!!
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg

👍3
የሳላይሽ አንደኛ ደረጃ G+4 ት/ቤት ሕንፃ ሙሉ በሙሉ ተጠናቀቀ፡፡
በየካ ክፍለከተማ ወረዳ 10 የሚገኘውና 3500 ተማሪዎችን ተቀብሎ የአፀደ ሕፃናት እና የመጀመሪያ ደረጃ ትምሕርትን በጥምረት የሚሰጠው የሳላይሽ ት/ቤት ማስፋፊያ የሆነው ባለ 5 ወለል ሕንፃ ከተያዘለት የውለታ ጊዜ ቀድሞ በመጠናቀቅ ለርክክብ ዝግጁ ተደርጓል፡፡
ቢሮው በዘረጋውና በጥብቅ ዲሲፕሊን እንዲሁም በጠንካራ የክትትል ስርዓት እየተመራ የሚገኘው የስራ ዕድል ፈጠራ ፕሮግራሙ ውጤት የሆነው የሳላይሽ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት G+4 ሕንፃ ከተያዘለት የ120 ቀናት የማጠናቀቂያ ጊዜ ቀድሞ መጠናቀቅ የቻለ ሲሆን ይህም የቢሮውን የፕሮጀክት ማኔጅመንት ስርዓት ፍሬያማነት እና የማሕበራቱን የመብቃት ደረጃ የሚያሳይ ፕሮጀክት ሆኖ ሊጠቀስ ይችላል፡፡
ከ63 ሚሊዮን ብር በላይ ተይዞለት በ380 ካ.ሜ. ቦታ ላይ የተገነባውን ይህን ህንፃ አቻ ሁለገብ ኮንስትራክሽን ኃላ/የተ/የግ/ማ በስራ ተቋራጭነት እንዲሁም ሲጫሌ ብሩክ እና ጓደኞቻቸው አማካሪ ማህበር በአማካሪነት ያከናወኑት ሲሆን ተሞክሮ የተወሰደበትና ለማህበራቱም ዓቅም መፍጠር የቻለ ፕሮጀክት መሆኑ ታይቷል፡፡
የዛሬ አራት ወር ሀሳብ ብቻ የነበረውና አሁን ላይ 100 % ተጠናቆ ለወላጆችና ተማሪዎች መልካም ብስራት ይዞ ብቅ ያለው ይህ ፕሮጀክት የስራ ዕድሉ ተጠቃሚ ከሆኑት ስራ ተቋራጭና አማካሪ ማሕበራት በተጨማሪ በየዕለቱ ለ120 ለሚሆኑ ዜጎች ጊዜያዊ የስራ ዕድል በመፍጠር ተጠቃሚ እንዲሆኑ አስችሏል፡፡….

👍4❤3
…..የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ግንቦት 19/2015 ዓ/ም
ለከተማችን መሻሻል እንሰራለን!!!! Dedicated for the betterment of our City!!!!
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
ለከተማችን መሻሻል እንሰራለን!!!! Dedicated for the betterment of our City!!!!
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
👍2❤1
ቢሮው በስራ ዕድል ፈጠራ ፕሮግራሙ ተጠቃሚ ያደረጋቸው ማሕበራት ፕሮጀክቶቻቸውን በተሰጣቸው የውለታ ጊዜ ለማጠናቀቅ እየሰሩ ይገኛል፡፡
በማሕበራቱ እየተገነቡ ከሚገኙ G+4 ኢንዱስትሪያል ሼዶች ውስጥ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለከተማ ወረዳ 10 የሚገኘውና ግንባታው በአለሙ ፈጠነ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ እየተከናወነ የሚገኘው ብሎክ 10 እንዲሁም በሳዶር ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ እየተገነባ የሚገኘው ብሎክ 7 የጣሪያ ስራ ሙሉ በሙሉ የጠጠናቀቀ ሲሆን ሌላኛውና በለሚኩራ ክፍለከተማ ወረዳ 06 G+4 ኢንዱስትሪያል ሼዶች ውስጥ አንዱ በመሆን በራሄል እና ፀዳለ ኮንስትራክሽን የሚያከናውነው ብሎክ 4 የጣሪያ ስራ በመከናወን ላይ ይገኛል፡፡
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ግንቦት 21/2015 ዓ/ም

👍6❤2👎1🤔1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ግንባታው ከተያዘለት የውለታ ጊዜ ቀድሞ የተጠናቀቀው የሳላይሽ አንደኛ ደረጃ G+4 ትምህርት ቤት
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ግንቦት 21/2015
ለከተማችን መሻሻል እንሰራለን!!!! Dedicated for the betterment of our City!!!!
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ግንቦት 21/2015
ለከተማችን መሻሻል እንሰራለን!!!! Dedicated for the betterment of our City!!!!
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
❤2👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የግንባታ ስራው በተያዘለት የውለታ ጊዜ የተጠናቀቀውና ለአገልግሎት ዝግጁ የተደረገው የጎዴ አንደኛ ደረጃ SB+G+4 ትምህርት ቤት
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ግንቦት 21/2015
ለከተማችን መሻሻል እንሰራለን!!!! Dedicated for the betterment of our City!!!!
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ግንቦት 21/2015
ለከተማችን መሻሻል እንሰራለን!!!! Dedicated for the betterment of our City!!!!
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
👍3
በአጠቃላይ 499 የታካሚ አልጋዎች የሚኖሩት የጥሩነሽ ቤጂንግ ሆስፒታል ማስፋፊያ ፕሮጀክት 34.06 በመቶ ደርሷል፡፡
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ በበጀት ዓመቱ እያስገነባቸው ከሚገኙና በተለያየ የአፈፃፀም ደረጃ ላይ ከደረሱ 6 ፕሮጀክቶች ውስጥ አንዱ በመሆን አዲስ አበባን የህክምና ቱሪዝም መዳረሻ ለማድረግ ወደተያዘው ጉዞ ያንደረድራል ተብሎ የሚጠበቀው የጥሩነሽ ቤጂንግ ሆስፒታል 2B+G+6 ማስፋፊያ ፕሮጀክት ተጠናቆ ለሕብረተሰቡ አገልግሎት መስጠት እንዲችል በቢሮው ትኩረት ተሰጥቶት እየተከናወነ ይገኛል፡፡
2 ቤዝመንትን ጨምሮ 9 ወለሎች የሚኖሩትና ከጊዜ ወደጊዜ እየተበራከተ የመጣውን የድንገተኛ አደጋዎች ሕክምና በልዩነት እንዲሰጥ ዓላማ ተይዞለት እየተገነባ የሚገኘው ሆስፒታሉ 34.06 በመቶ ፊዚካል አፈፃፀም ላይ የደረሰ ሲሆን በሚቀጥለው ዓመት መጀመሪያ ላይ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ይገኛል፡፡
ከ588 ሚ. ብር በላይ የውለታ መጠን የተያዘለት ፕሮጀክቱ ለድንገተኛ አደጋዎች የተጋለጡ የሕብረተሰብ ክፍሎችን አካላዊ ህክምና ከመስጠት ባለፈ ተጎጂዎች ከሚደርስባቸው ስነልቦናዊ ጉዳት የሚያገግሙበት ምቹ እና ሰላማዊ ከባቢ እንዲኖረው ታስቦ በ6,310 ሜ.ስ. ቦታ ላይ እየተገነባ ሲሆን የግንባታ ስራውን ብርሀን ጦቢያው ሕንፃ ስራ ተቋራጭ በስራ ተቋራጭነት እንዲሁም አዱኛ ከቡ አርክቴክቸራል ኢንጂነሪንግ በአማካሪነት እያከናወኑት ይገኛል፡፡
ተቋራጩ በቅርቡ ከተማ አስተዳደሩ በጎ ፍቃደኛ ባለሀብቶችን በማስተባበር በለሚኩራ ክ/ከተማ ባስገነባውና ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ በሞያዊ ድጋፍ በተሳተፈበት የዓቅመ ደካሞች የጋራ መኖሪያ ፕሮጀክት ላይ በ3 ወራት ውስጥ ግንባታቸው ተጠናቆ ለተጠቃሚዎች ከተላለፉት 6 ባለ አምስት ወለል ሕንፃዎች ውስጥ አንዱን ሰርቶ ማጠናቀቁ ይታወሳል፡፡......

👍10❤3🔥1