ማህበራቱ የጋራ ስራዎችን በጥምረት በመስራት የጊዜ እና የሀብት አጠቃቀማቸውን እያሻሻሉ ውጤት እያስመዘገቡ ይገኛል፡፡
ማሕበራቱ ቢሮው ያመቻቸላቸውን የስራ ዕድል ተጠቅመው በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለከተማ የተሰጣቸውን ፕሮጀክት በተያዘው ጊዜ ለማጠናቀቅ በከፍተኛ መነቃቃት ስራቸውን እየከወኑ ይገኛል፡፡
በክፍለከተማው ወረዳ 13 እየተገነቡ የሚገኙትን ብዛታቸው 10 የሆኑ G+0 ማምረቻ ሼዶችን የግንባታ ስራ እንዲያከናውኑ ውለታ የተሰጣቸው 10 በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ማሕበራት በተቀመጠላቸው ጊዜ ፕሮጀክቱን ለማስረከብ የምሽት ፈረቃ ጭምር ስራውን እያከናወኑ አሁን ላይ የማጠናቀቂያ ስራዎችን በመስራት ላይ ይገኛሉ፡፡
ከ130 ሚሎዮን ብር በላይ ውለታ የተያዘለት ፐሮጀክቱ ከተጀመረበት ጥር 16/2015 አንስቶ አሁን ላይ 97 በመቶ አፈፃፀም ላይ ደርሷል፡፡ተያይዞም በሳይቱ ላይ የኤሌክትሪክ እና የንጣፍ ስራዎች እየተከናወኑ በመጠናቀቅ ላይ የሚገኙ ሲሆን የሳይት ስራዎች በቀጣይ የሚከናወኑ ይሆናል፡፡
ማሕበራቱ ተግባራዊ ባደረጉት የአፈር ቆረጣና መሰል ስራዎችን በጋራ ማሽን በማስገባትና በጥምረት የማከናወን ተግባር ውጤታማ የሀብትና የጊዜ አጠቃቀም በሳይታቸው እንዲታይ ምክንያት እንደሆነ ለማየት ተችሏል፡፡
ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ሚያዝያ 03/2015
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg

👍5❤2
በተለወጠ የስራ ባህል እራስንም ሀገርንም መጥቀም እንደሚቻል በተጨባጭ እያረጋገጡ የሚገኙት የስራ ዕድል ተጠቃሚ ማሕበራቱ አሁንም ውጤቶችን እያስመዘገቡ ነው፡፡
ለከተማው የት/ት ስርጭትና ተደራሽነት ጉልህ ሚና እንደሚጫወቱ የሚጠበቁት የት/ቤት ግንባታዎች በፍጥነትና በስፋት እየተከናወኑ ይገኛል፡፡ከዚህ ጋር ተያይዞ በለሚኩራ ክፍለከተማ ወረዳ 14 አባዶ ኮንዶሚኒየም 3,085 ተማሪዎችን ተቀብሎ በማስተማር ላይ የሚገኘውና በአንድ ክፍል ውስጥ 59 ተማሪዎችን የሚያስተናግደው የጎዴ ት/ቤት አዲስ SB+G+4 ሕንፃ በአስገራሚ ፍጥነት እየተገነባለት ይገኛል፡፡
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ በመጀመሪያው ዙር የስራ ዕድል ካመቻቸላቸው ማሕበራት ውስጥ የሚጠቀሱት ቢ.ጂ.ኤች.ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር በስራ ተቋራጭነት እያከናወኑት የሚገኘውና ሲጫሌ፣ብሩክ እና ጓደኞቻቸው ኮ/ማ/ማ የማማከር ስራውን የሚሰሩት ይህ ፕሮጀክት አሁን ላይ 80 በመቶ አፈፃፀም ላይ ደርሷል፡፡
ከ67 ሚሊዮን ብር በላይ የውለታ መጠን ያለው ፕሮጀክቱ የተሰጠው የ120 ቀናት ዕድሜ ሲሆን በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ በግንባታ ሳይቱ ላይ የምሽት ፈረቃ ስራ ተግባራዊ ተደርጎ እየተከናወነ ይገኛል፡፡
ህንፃው አሁን ላይ ጣራ የማልበስ ስራው ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ የብሎኬት እና የልስን ስራዎች 4ኛ ወለል ላይ የደረሱ ሲሆን 3ኛ ወለል የቻክ ስራ እየተሰራ ይገኛል፡፡
ኮሙኒኬሽን ጉ/ዳ/ሚያዝያ 03/2015 ዓ/ም
መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን ገፆች ይከተሉ፡፡

❤5👍4
ቢሮው ከፊታችን ባሉት ቀናት የሚከበሩትን ሀይማኖታዊ በዓላት ምክንያት በማድረግ የማዕድ ማጋራት አድርጓል፡፡
በመጪው ቀናቶች በክርስትና እና በእስልምና ዕምነት ተከታዮች ዘንድ በከፍተኛ ሀይማኖታዊ ስርዓቶች በድምቀት የሚከበሩትን የትንሳዔ እና የኢድ አል ፈጥር በዓላትን ምክንያት በማድረግ ቢሮው ዝቅተኛ ደመወዝ ተከፋይ ለሆኑ ሰራተኞቹ የማዕድ ማጋራት አከናውኗል፡፡
በዚህም መሰረት ለ96 የተቋሙ ሰራተኞች በዓላቱን ምክንያት በማድረግ 15 ኪሎ ዱቄትና 5 ሊትር ዘይት ተሰጥቷል፡፡
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኃላፊ ኢ/ር አያልነሽ ሐብተማርያም በማዕድ ማጋራት ስነስርዓቱ ላይ ለሁለቱም ዕምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸውን በማስተላለፍ የማዕድ ማጋራቱ እኛ ኢትዮጵያውያን በዓላትን አብሮ የመብላት የኖረ ዕሴታችንን የሚወክል ነው ያሉ ሲሆን እነዚህን የመተሳሰብ፣የመደጋገፍና አብሮ የመብላት ድንቅ ዕሴቶቻችንን ዓቅም በፈቀደ መጠን ጠብቀናቸው ለትውልድ ልናስተላልፋቸው ይገባል ብለዋል፡፡
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ሚያዝያ 05/2015 ዓ/ም
ለከተማችን መሻሻል እንሰራለን!!!! Dedicated for the betterment of our City!!!!