በክብርት ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የተመራ የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ አመራር ቡድን በከተማው በግንባታ ላይ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ጎብኝቷል፡፡
በአመራሩ ምልከታ ከተደረገባቸው የማሕበራዊ አገልግሎት መስጫ ተቋማት ግንባታ ውስጥ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ባለቤትነት ግንባታቸው እየተከናወኑ የሚገኙት የኮልፌ መንዲዳ እንዲሁም የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለከተማ አጠቃላይ ሆስፒታሎች ይገኙበታል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ እንዳሉት ሆስፒታሎቹ ተጠናቀው የከተማውን የጤና ሽፋን ከማሳደግም በተጨማሪ ለህብረተሰቡ የጤና አገልግሎት ይሰጡ ዘንድ የጊዜ አጠቃቀም ላይ ማሻሻያ ተደርጎ በከፍተኛ ትኩረት ግንባታው እንዲከናወን አሳስበዋል፡፡
ሆስፒታሎቹን ለከፍተኛ አመራሩ ያስጎበኙት የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኃላፊ ኢ/ር አያልነሽ ሐብተማርያም እንዳሉት የኮልፌ መንዲዳ ሆስፒታል አሁን ላይ 52 በመቶ አፈፃፀም ላይ እነደሚገኝ በመጥቀስ በሚቀጥለው በጀት ዓመት መጀመሪያ ተጠናቆ ለታለመለት ዓላማ ለማዋል ቢሮው ይሰራል ብለዋል፡፡
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ሚያዚያ 01/2015 ዓ/ም
ለከተማችን መሻሻል እንሰራለን!!!! Dedicated for the betterment of our City!!!!
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg

👍6❤2
የመጋቢት ወር ዜና መጽሔት.pdf
5.3 MB
የመጋቢት ወር ዜና መፅሄት
በኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት የተዘጋጀ ሚያዚያ 02/2015 ዓ/ም

2015 3rd Quarter Construction Works (Only Direct Cost).pdf
23.8 MB
የ2015 የሶስተኛ ሩብ ዓመት የግንባታ ስራዎች ቀጥተኛ ዋጋ/Direct Cost/ ጥናት
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ሚያዚያ 02/2015 ዓ/ም
ለከተማችን መሻሻል እንሰራለን!!!! Dedicated for the betterment of our City!!!!
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ሚያዚያ 02/2015 ዓ/ም
ለከተማችን መሻሻል እንሰራለን!!!! Dedicated for the betterment of our City!!!!
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
👍33❤5👏1
የኢንተርፕራይዞችን የመፈፀም ዓቅም በተግባር እያረጋገጠ የሚገኘው የቢሮው የስራ ዕድል ፈጠራ ፕሮግራም ተጨባጭ ውጤቶች እየታዩበት ነው፡፡
ቢሮው የስራ ዕድል በፈጠረላቸውና በጥቃቅንና አነስተኛ በተደራጁ ኢንተርፕራይዞች በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለከተማ ግንባታው እየተከናወነ የሚገኘው የአለም ብርሀን የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በአስደናቂ ፍጥነት እየተከናወነ ይገኛል፡፡
በኤፍ.ቲ.ኤፍ. ጠቅላላ ኮ/ሕ/ሽ/ማ ስራ ተቋራጭነት እንዲሁም በሳሙኤልና ጓደኞቻቸው ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት አማካሪነት ግንባታው በ120 ቀናት እንዲጠናቀቅ ውለታ የታሰረለት ፕሮጀክቱ አሁን ላይ የካቲት 13/2015 የግንባታ ስራው ተጀምሮ ባለፉት 50 ቀናት ውስጥ ቀን እና ምሽት በተሰሩ ስራዎች 45 በመቶ አፈፃፀም ላይ መድረስ ችሏል፡፡
በአሁኑ ሰዓት 4ኛ ፎቅ ኮለን የተጠናቀቀ ሲሆን የአንደኛ ፎቅ ብሎኬት ስራ እንዲሁም የልስን ስራዎች ጎንለጎን መጀመራቸው ተመልክቷል፡፡
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ሚያዝያ 03/2015 ዓ/ም

👍8❤3
ማህበራቱ የጋራ ስራዎችን በጥምረት በመስራት የጊዜ እና የሀብት አጠቃቀማቸውን እያሻሻሉ ውጤት እያስመዘገቡ ይገኛል፡፡
ማሕበራቱ ቢሮው ያመቻቸላቸውን የስራ ዕድል ተጠቅመው በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለከተማ የተሰጣቸውን ፕሮጀክት በተያዘው ጊዜ ለማጠናቀቅ በከፍተኛ መነቃቃት ስራቸውን እየከወኑ ይገኛል፡፡
በክፍለከተማው ወረዳ 13 እየተገነቡ የሚገኙትን ብዛታቸው 10 የሆኑ G+0 ማምረቻ ሼዶችን የግንባታ ስራ እንዲያከናውኑ ውለታ የተሰጣቸው 10 በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ማሕበራት በተቀመጠላቸው ጊዜ ፕሮጀክቱን ለማስረከብ የምሽት ፈረቃ ጭምር ስራውን እያከናወኑ አሁን ላይ የማጠናቀቂያ ስራዎችን በመስራት ላይ ይገኛሉ፡፡
ከ130 ሚሎዮን ብር በላይ ውለታ የተያዘለት ፐሮጀክቱ ከተጀመረበት ጥር 16/2015 አንስቶ አሁን ላይ 97 በመቶ አፈፃፀም ላይ ደርሷል፡፡ተያይዞም በሳይቱ ላይ የኤሌክትሪክ እና የንጣፍ ስራዎች እየተከናወኑ በመጠናቀቅ ላይ የሚገኙ ሲሆን የሳይት ስራዎች በቀጣይ የሚከናወኑ ይሆናል፡፡
ማሕበራቱ ተግባራዊ ባደረጉት የአፈር ቆረጣና መሰል ስራዎችን በጋራ ማሽን በማስገባትና በጥምረት የማከናወን ተግባር ውጤታማ የሀብትና የጊዜ አጠቃቀም በሳይታቸው እንዲታይ ምክንያት እንደሆነ ለማየት ተችሏል፡፡
ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ሚያዝያ 03/2015

👍5❤2