የስራ ዕድል ፈጠራው በተተገበረባቸው ፕሮጀክቶች ላይ የማሕበራት የመስራት ዓቅም በተግባር እየታየ ይገኛል፡፡
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ የተሰጠውን ተልዕኮ በማስፈፀም ሂደት ውስጥ ፍትሀዊ የኢኮኖሚ ተጠቃሚነትን ለማስፈንና የወጣቶችን የስራ ዕድል ለማስፋት በያዘው ፕሮግራም ተጠቃሚ የሆኑ በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ማሕበራት አመርቂ ውጤት እያስመዘገቡ እንደሆነ ተመልክቷል፡፡
የስራ ዕድሉ ተጠቃሚ ከሆኑ ማሕበራት ውስጥ በአቻ ሁለገብ ኮንስትራክሽን በስራ ተቋራጭነትና ሲጫሌ ብሩክ እና ጓደኞቻቸው የማማከር ድርጅት በአማካሪነት እየተገነባ የሚገኘው የወረዳ 10 የካ ሳላይሽ አንደኛ ደረጃ G+4 ትምህርት ቤት ይገኝበታል፡፡
ፕሮጀክቱ ከተጀመረበት ጥር 2/2015 ጀምሮ በተቀመጡት 120 ቀናት ውስጥ አጠናቆ ለትምሕርት ማሕበረሰቡ ለማስረከብ በምሽት ፈረቃ ጭምር እየተሰራ የሚገኘው ይህ ፕሮጀክት አሁን ላይ 42 በመቶ አፈፃፀም ላይ ደርሷል፡፡
ከ63 ሚሊዮን ብር በላይ የውለታ መጠን የተያዘለት ይህ ፕሮጀክት በውለታው መሰረት ሚያዚያ 02/2015 ዓ/ም ተጠናቆ በክፍለከተማው የትምህርት ተደራሽነት ሽፋን ላይ የራሱን አስተዋፅዖ ያበረክታል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት መጋቢት 28/2015
ለከተማችን መሻሻል እንሰራለን!!!! Dedicated for the betterment of our City!!!!
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg

👍10
በቢሮው ተተግብሮ አመርቂ ውጤት እየተመዘገበበት የሚገኘው የስራ ዕድል ፈጠራ ፕሮግራም፡፡
በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ኢንተርፕራይዞች በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ተወዳዳሪም ብቻ ሳይሆን የላቀ አፈፃፀምም ጭምር በማስመዝገብ የከተማዋ የልማት ጉዞ ላይ የራሳቸውን አሻራ በተጨባጭ በማኖር ላይ ይገኛሉ፡፡
ቢሮው እየተገበረው በሚገኘው የስራ ዕድል ፈጠራ ፕሮግራም ተጠቃሚ በሆኑት በዞላ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ስራ ተቋራጭነት እና በበላቸዉ ተሰጋ እና ጋደኞቻቸዉ የኮንስትራክሽን ዲዛይንና አማካሪ ህ/ሽ/ማ አማካሪነት ግንባታው እየተከናወነ የሚገኘው የለሚኩራ ወረዳ 4 G+4 ትምህርት ቤት ለዚህ ማሳያ ነው፡፡
ከ60 ሚሊዮን ብር በላይ የውለታ ዋጋ ተይዞለት ጥር 02/2015 ግንባታው የተጀመረው ይህ የትምህርት ቤት ፕሮጀክት አሁን ላይ 42 በመቶ አፈፃፀም ላይ መድረሱ ተመልክቷል፡፡
120 ቀናት ተሰጥቶት የተጀመረው ፕሮጀክቱ በውለታው መሰረት ግንቦት 9/2015 ተጠናቆ ሰፊ የትምህርት መሰረተ-ልማት ፍላጎት ያለውን የክፍለከተማውን ማሕበረሰብ በዕጅጉ ያግዛል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
ለከተማችን መሻሻል እንሰራለን!!!! Dedicated for the betterment of our City!!!!
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት መጋቢት 29/2015

👍8❤1
በክብርት ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የተመራ የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ አመራር ቡድን በከተማው በግንባታ ላይ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ጎብኝቷል፡፡
በአመራሩ ምልከታ ከተደረገባቸው የማሕበራዊ አገልግሎት መስጫ ተቋማት ግንባታ ውስጥ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ባለቤትነት ግንባታቸው እየተከናወኑ የሚገኙት የኮልፌ መንዲዳ እንዲሁም የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለከተማ አጠቃላይ ሆስፒታሎች ይገኙበታል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ እንዳሉት ሆስፒታሎቹ ተጠናቀው የከተማውን የጤና ሽፋን ከማሳደግም በተጨማሪ ለህብረተሰቡ የጤና አገልግሎት ይሰጡ ዘንድ የጊዜ አጠቃቀም ላይ ማሻሻያ ተደርጎ በከፍተኛ ትኩረት ግንባታው እንዲከናወን አሳስበዋል፡፡
ሆስፒታሎቹን ለከፍተኛ አመራሩ ያስጎበኙት የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኃላፊ ኢ/ር አያልነሽ ሐብተማርያም እንዳሉት የኮልፌ መንዲዳ ሆስፒታል አሁን ላይ 52 በመቶ አፈፃፀም ላይ እነደሚገኝ በመጥቀስ በሚቀጥለው በጀት ዓመት መጀመሪያ ተጠናቆ ለታለመለት ዓላማ ለማዋል ቢሮው ይሰራል ብለዋል፡፡
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ሚያዚያ 01/2015 ዓ/ም

👍6❤2
የመጋቢት ወር ዜና መጽሔት.pdf
5.3 MB
የመጋቢት ወር ዜና መፅሄት
በኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት የተዘጋጀ ሚያዚያ 02/2015 ዓ/ም

2015 3rd Quarter Construction Works (Only Direct Cost).pdf
23.8 MB
የ2015 የሶስተኛ ሩብ ዓመት የግንባታ ስራዎች ቀጥተኛ ዋጋ/Direct Cost/ ጥናት
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ሚያዚያ 02/2015 ዓ/ም
ለከተማችን መሻሻል እንሰራለን!!!! Dedicated for the betterment of our City!!!!
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ሚያዚያ 02/2015 ዓ/ም
ለከተማችን መሻሻል እንሰራለን!!!! Dedicated for the betterment of our City!!!!
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
👍33❤5👏1
የኢንተርፕራይዞችን የመፈፀም ዓቅም በተግባር እያረጋገጠ የሚገኘው የቢሮው የስራ ዕድል ፈጠራ ፕሮግራም ተጨባጭ ውጤቶች እየታዩበት ነው፡፡
ቢሮው የስራ ዕድል በፈጠረላቸውና በጥቃቅንና አነስተኛ በተደራጁ ኢንተርፕራይዞች በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለከተማ ግንባታው እየተከናወነ የሚገኘው የአለም ብርሀን የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በአስደናቂ ፍጥነት እየተከናወነ ይገኛል፡፡
በኤፍ.ቲ.ኤፍ. ጠቅላላ ኮ/ሕ/ሽ/ማ ስራ ተቋራጭነት እንዲሁም በሳሙኤልና ጓደኞቻቸው ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት አማካሪነት ግንባታው በ120 ቀናት እንዲጠናቀቅ ውለታ የታሰረለት ፕሮጀክቱ አሁን ላይ የካቲት 13/2015 የግንባታ ስራው ተጀምሮ ባለፉት 50 ቀናት ውስጥ ቀን እና ምሽት በተሰሩ ስራዎች 45 በመቶ አፈፃፀም ላይ መድረስ ችሏል፡፡
በአሁኑ ሰዓት 4ኛ ፎቅ ኮለን የተጠናቀቀ ሲሆን የአንደኛ ፎቅ ብሎኬት ስራ እንዲሁም የልስን ስራዎች ጎንለጎን መጀመራቸው ተመልክቷል፡፡
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ሚያዝያ 03/2015 ዓ/ም

👍8❤3