Addis Ababa Design And Construction Works Bureau
20.4K subscribers
12.1K photos
193 videos
88 files
758 links
Government Organization
Download Telegram
#UPDATE

የጨረታ መክፈቻ ጊዜ መራዘሙን የሚገልፅ ማስታወቂያ

በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡

https://www.facebook.com/AddisConstruction/

https://t.me/AddisCityCon

https://twitter.com/AddisCity

https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
👍92
#ማስታወቂያ

በቢሮው ለምትገኙ ዳይሬክቶሬቶች እንዲሁም በአስራ አንዱም ክፍለከተማ ለምትገኙ ፅ/ቤቶች በሙሉ የተላለፈ ማስታወቂያ
👍5
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በቢሮው ባለቤትነት ተገንብተው የማጠናቀቂያ ምዕራፍ ላይ የሚገኙ ፕሮጀክቶችና የሚሰጧቸው አገልግሎቶች

🏗ለከተማችን መሻሻል እንሰራለን!!!!

🏗Dedicated for the betterment of our City!!!!

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት መጋቢት 27/2015 ዓ/ም

በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡

https://www.facebook.com/AddisConstruction/

https://t.me/AddisCityCon

https://twitter.com/AddisCity

https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
👍2
የማሕበራቱ የፕሮጀክት አፈፃፀም በፍሬያማነቱ እንደቀጠለ ነው፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ የዜጎች የስራ ዕድልን ለመፍጠር ባሳለፈው ውሳኔ ባለፉት ጥቂት ወራት ብቻ በርካታ ግንባታዎችን በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁ ማሕበራት በመደልደል ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል፡፡

በዚህም መሰረት 125 ማሕበራት በስራ ዕድሉ ተቋዳሽ በመሆን እራሳቸውንም ሀገራቸውንም እየጠቀሙ ይገኛል፡፡

የዚህ ፕሮግራም ተጠቃሚ በሆኑ 8 ማሕበራት ግንባታው በአስደናቂ ፍጥነት እየተከናወነ የሚገኘው የለሚኩራ ወረዳ 06 G+4 ኢንዱስትትሪያል ሼድ ተጠቃሽ ነው፡፡

እያንዳንዳቸው በአማካኝ 68 ሚሊዮን ብር የኮንትራት ዋጋ ያላቸው ኢንዱስትሪያል ሼዶቹ የካቲት 19/2015 የግንባታ ስራቸው የተጀመረ ሲሆን 120 ቀናት የግንባታ ማጠናቀቂያ ጊዜ ተሰጥቷቸው አሁን ላይ 25 በመቶ የአፈፃፀም ደረጃ ላይ ደርሰዋል፡፡

ከስራ ተቋራጭ ማሕበራቱ በተጨማሪም በፕሮጀክቱ 2 አማካሪ ድርጅቶችም የስራ ዕድሉ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ተደርጓል፡፡

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት መጋቢት 28/2015 ዓ/ም

ለከተማችን መሻሻል እንሰራለን!!!! Dedicated for the betterment of our City!!!!

በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡

https://www.facebook.com/AddisConstruction/

https://t.me/AddisCityCon

https://twitter.com/AddisCity

https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
👍121👎1
የስራ ዕድል ፈጠራው በተተገበረባቸው ፕሮጀክቶች ላይ የማሕበራት የመስራት ዓቅም በተግባር እየታየ ይገኛል፡፡

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ የተሰጠውን ተልዕኮ በማስፈፀም ሂደት ውስጥ ፍትሀዊ የኢኮኖሚ ተጠቃሚነትን ለማስፈንና የወጣቶችን የስራ ዕድል ለማስፋት በያዘው ፕሮግራም ተጠቃሚ የሆኑ በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ማሕበራት አመርቂ ውጤት እያስመዘገቡ እንደሆነ ተመልክቷል፡፡

የስራ ዕድሉ ተጠቃሚ ከሆኑ ማሕበራት ውስጥ በአቻ ሁለገብ ኮንስትራክሽን በስራ ተቋራጭነትና ሲጫሌ ብሩክ እና ጓደኞቻቸው የማማከር ድርጅት በአማካሪነት እየተገነባ የሚገኘው የወረዳ 10 የካ ሳላይሽ አንደኛ ደረጃ G+4 ትምህርት ቤት ይገኝበታል፡፡

ፕሮጀክቱ ከተጀመረበት ጥር 2/2015 ጀምሮ በተቀመጡት 120 ቀናት ውስጥ አጠናቆ ለትምሕርት ማሕበረሰቡ ለማስረከብ በምሽት ፈረቃ ጭምር እየተሰራ የሚገኘው ይህ ፕሮጀክት አሁን ላይ 42 በመቶ አፈፃፀም ላይ ደርሷል፡፡

ከ63 ሚሊዮን ብር በላይ የውለታ መጠን የተያዘለት ይህ ፕሮጀክት በውለታው መሰረት ሚያዚያ 02/2015 ዓ/ም ተጠናቆ በክፍለከተማው የትምህርት ተደራሽነት ሽፋን ላይ የራሱን አስተዋፅዖ ያበረክታል ተብሎ ይጠበቃል፡፡

ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት መጋቢት 28/2015

👍10