Addis Ababa Design And Construction Works Bureau
20.5K subscribers
12.1K photos
193 videos
89 files
759 links
Government Organization
Download Telegram
የግንባታ ፕሮጀክቶችን በተቀመጠላቸው ጥራት፣በተያዘላቸው ጊዜ እና በተቀመጠላቸው የጥራት ደረጃ አጠናቆ ለአገልግሎት ለማዋል የካይዘን መርሆዎችን በተቋም ደረጃ መተግበር ትልቅ ድርሻ እንደሚኖረው ተጠቆመ፡፡

በኢንዱስትው የሚስተዋለውን ክፍተት በጥናት በመለየት ለስራ ተቋራጮች፣ለአማካሪዎች፣ለባለሞያዎች እንዲሁም ለተቋሙ ሰራተኞች የተለያዩ የዓቅም ግንባታ ስልጠናዎችን እየሰጠ የሚገኘው የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ከካይዘን ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር ለተቋሙ ሰራተኞች ያዘጋጀውና በ3 ዙሮች ተከፋፍሎ ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ዛሬም ቀጥሎ ውሏል፡፡

በካይዘን አተገባበር ላይ ትኩረቱን ያደረገው ስልጠናው የካይዘን መርሆዎችን በመተግበርና ሁሉንም ያሳተፈ የካይዘን ቡድን ሥራ ተግባራዊ በማድረግ ው ሕብረተሰቡን በስፋት ተጠቃሚ የሚያደርጉ የግንባታ ፕሮጀከቶች በተያዘላቸው በጀት፣ጊዜ እና ጥራት ለማጠናቀቅ አስቻይ ሁኔታን መፍጠር እንደሚቻል በስልጠናው ተጠቁሟል፡፡

ስልጠናው በነገው ዕለትም ቀጥሎ እንደሚውል ከቢሮው የዓቅም-ግንባታ ዳይሬክቶሬት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት መጋቢት 18/2015 ዓ/ም

በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡

https://www.facebook.com/AddisConstruction/

https://t.me/AddisCityCon

https://twitter.com/AddisCity

https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
👍922👎1
#UPDATE

የጨረታ መክፈቻ ጊዜ መራዘሙን የሚገልፅ ማስታወቂያ

በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡

https://www.facebook.com/AddisConstruction/

https://t.me/AddisCityCon

https://twitter.com/AddisCity

https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
👍92
#ማስታወቂያ

በቢሮው ለምትገኙ ዳይሬክቶሬቶች እንዲሁም በአስራ አንዱም ክፍለከተማ ለምትገኙ ፅ/ቤቶች በሙሉ የተላለፈ ማስታወቂያ
👍5
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በቢሮው ባለቤትነት ተገንብተው የማጠናቀቂያ ምዕራፍ ላይ የሚገኙ ፕሮጀክቶችና የሚሰጧቸው አገልግሎቶች

🏗ለከተማችን መሻሻል እንሰራለን!!!!

🏗Dedicated for the betterment of our City!!!!

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት መጋቢት 27/2015 ዓ/ም

በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡

https://www.facebook.com/AddisConstruction/

https://t.me/AddisCityCon

https://twitter.com/AddisCity

https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
👍2
የማሕበራቱ የፕሮጀክት አፈፃፀም በፍሬያማነቱ እንደቀጠለ ነው፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ የዜጎች የስራ ዕድልን ለመፍጠር ባሳለፈው ውሳኔ ባለፉት ጥቂት ወራት ብቻ በርካታ ግንባታዎችን በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁ ማሕበራት በመደልደል ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል፡፡

በዚህም መሰረት 125 ማሕበራት በስራ ዕድሉ ተቋዳሽ በመሆን እራሳቸውንም ሀገራቸውንም እየጠቀሙ ይገኛል፡፡

የዚህ ፕሮግራም ተጠቃሚ በሆኑ 8 ማሕበራት ግንባታው በአስደናቂ ፍጥነት እየተከናወነ የሚገኘው የለሚኩራ ወረዳ 06 G+4 ኢንዱስትትሪያል ሼድ ተጠቃሽ ነው፡፡

እያንዳንዳቸው በአማካኝ 68 ሚሊዮን ብር የኮንትራት ዋጋ ያላቸው ኢንዱስትሪያል ሼዶቹ የካቲት 19/2015 የግንባታ ስራቸው የተጀመረ ሲሆን 120 ቀናት የግንባታ ማጠናቀቂያ ጊዜ ተሰጥቷቸው አሁን ላይ 25 በመቶ የአፈፃፀም ደረጃ ላይ ደርሰዋል፡፡

ከስራ ተቋራጭ ማሕበራቱ በተጨማሪም በፕሮጀክቱ 2 አማካሪ ድርጅቶችም የስራ ዕድሉ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ተደርጓል፡፡

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት መጋቢት 28/2015 ዓ/ም

ለከተማችን መሻሻል እንሰራለን!!!! Dedicated for the betterment of our City!!!!

👍121👎1