......በዛሬው ዕለት ተመርቀው ክፍት ከሆኑት ፕሮጀክቶች መካከልም ለዘመናት በማህበረሰቡ ዘንድ ሲነሱ የነበሩ የመብራትና የውኃ ጥያቄዎች የተፈቱበት መሆኑንም ዋና ስራ አስፈፃሚው ገልፀዋል።
በዛሬው ዕለት በ90 ቀናት እቅድ ውስጥ ተገንብተው ከተመረቁት ፕሮጀክቶች መካከል:-
1. የአቅመ ደካማ ቤቶች እድሳት
2 የአረጋዊያን የመመገቢያ አዳራሽ
3 የወጣቶች የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች
4 ፖሊስ ኮሚኒቲንግ
5 ሞዴል ተቋማቶች
6 ሸዶች
7 የነዋሪዎች የመብራትና የውኃ አገልግሎት
8. የሌማት ትሩፋቶች
8 አደባባዮች እና ሌሎች ሰው ተኮር የልማት ስራዎች ይገኙበታል።
ዘገባው የአዲስ አበባ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ነው
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት መጋቢት 09/2015 ዓ/ም
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg

👍3👏2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#የአዲስ_አበባ_ዲዛይንና_ግንባታስራዎች_ቢሮ በባለቤትነት እያስገነባው የሚገኘውንና በአይነቱ ልዩ በመሆን የከተማችንን የስማርት ሲቲ ትልም ከሚያረጋግጡ ፕሮጀክቶች ውስጥ አንዱ በመሆን ሙሉ በሙሉ ከምድር በታች ተገንብቶ በመጠናቀቅ ላይ የሚገኘው የትራፊክ ማኔጅመንት G-4 ህንፃን በተመለከተ #ፋና_ቴሌቪዥን በውሃ ልክ ፕሮግራሙ ያቀረበውን መሰናዶ ተጋበዙ።
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት መጋቢት 09/2015 ዓ/ም
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት መጋቢት 09/2015 ዓ/ም
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
👍11
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በጉለሌ ክፍለ ከተማ ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የሚገነቡ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን ስራ አስጀምረዋል::
ከዚህ በፊት ለአካባቢው ነዋሪዎች በተገባው ቃል መሰረት ቅድሚያ የሚሰጣቸውን በመለየት በዛሬው ዕለት የተለያዩ ፕሮጀክቶች ግንባታ ተጀምሯል::
ከነዚህም መካከል:-
- በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ነዋሪዎች ማቋቋሚያ የሚሆን ባለ 10 ወለል የመኖሪያ ህንፃ ግንባታ (በከተማ አስተዳደሩ የሚገነባ)
- በእንጨት ለቀማ ለሚተዳደሩ እናቶች የሚውል የእንጀራ መጋገሪያ ፋብሪካ
- ሁለት ባለ 12 ወለል የጋራ መኖሪያ ቤት ግንባታ (በ70/30 ፕሮግራም የሚገነባ)
- ባለ አራት ወለል የስራ እድል ፈጠራ ሼዶች
- የተስፋ ብርሃን የማህበረሰብ የምገባ ማዕከል ግንባታን ጨምሮ የተለያዩ ፕሮጀክቶች በዛሬው ዕለት ግንባታቸው ተጀምሯል::
በማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ ላይ ንግግር ያደረጉት ከንቲባ አዳነች የተጀመሩት ፕሮጀክቶች እንጨት ለቅመው በጽናትና በትጋት ልጆቻቸውን ለሚያሳድጉ እናቶች እና የመስሪያ ቦታ ችግር ያለባቸው ወጣቶችን ተጠቃሚ የሚያደርግ እና በክፍለ ከተማው ያለውን የመኖሪያ ቤት ችግር የሚያቀሉ ናቸው ብለዋል::
የከተማችን እድገትና ልምላሜ የሚረጋገጠው በሁሉም የከተማዋ አካባቢዎች የሚኖሩ ነዋሪዎች እኩል ተጠቃሚ ሲሆኑ ነው ያሉት ከንቲባ አዳነች በቅርበት ክትትል በማድረግ እና ፕሮጀክቶቹን በአጭር ጊዜ ውስጥ በማጠናቀቅ ለህብርተሰቡ አገልግሎት መስጠት እንዲጀምሩ እናደርጋለንም ብለዋል።
ዘገባው የከንቲባ ጽ/ቤት ነው

👍2
የግንባታ ፕሮጀክቶችን በተቀመጠላቸው ጥራት፣በተያዘላቸው ጊዜ እና በተቀመጠላቸው የጥራት ደረጃ አጠናቆ ለአገልግሎት ለማዋል የካይዘን መርሆዎችን በተቋም ደረጃ መተግበር ትልቅ ድርሻ እንደሚኖረው ተጠቆመ፡፡
በኢንዱስትው የሚስተዋለውን ክፍተት በጥናት በመለየት ለስራ ተቋራጮች፣ለአማካሪዎች፣ለባለሞያዎች እንዲሁም ለተቋሙ ሰራተኞች የተለያዩ የዓቅም ግንባታ ስልጠናዎችን እየሰጠ የሚገኘው የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ከካይዘን ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር ለተቋሙ ሰራተኞች ያዘጋጀውና በ3 ዙሮች ተከፋፍሎ ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ዛሬም ቀጥሎ ውሏል፡፡
በካይዘን አተገባበር ላይ ትኩረቱን ያደረገው ስልጠናው የካይዘን መርሆዎችን በመተግበርና ሁሉንም ያሳተፈ የካይዘን ቡድን ሥራ ተግባራዊ በማድረግ ው ሕብረተሰቡን በስፋት ተጠቃሚ የሚያደርጉ የግንባታ ፕሮጀከቶች በተያዘላቸው በጀት፣ጊዜ እና ጥራት ለማጠናቀቅ አስቻይ ሁኔታን መፍጠር እንደሚቻል በስልጠናው ተጠቁሟል፡፡
ስልጠናው በነገው ዕለትም ቀጥሎ እንደሚውል ከቢሮው የዓቅም-ግንባታ ዳይሬክቶሬት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት መጋቢት 18/2015 ዓ/ም
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
በኢንዱስትው የሚስተዋለውን ክፍተት በጥናት በመለየት ለስራ ተቋራጮች፣ለአማካሪዎች፣ለባለሞያዎች እንዲሁም ለተቋሙ ሰራተኞች የተለያዩ የዓቅም ግንባታ ስልጠናዎችን እየሰጠ የሚገኘው የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ከካይዘን ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር ለተቋሙ ሰራተኞች ያዘጋጀውና በ3 ዙሮች ተከፋፍሎ ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ዛሬም ቀጥሎ ውሏል፡፡
በካይዘን አተገባበር ላይ ትኩረቱን ያደረገው ስልጠናው የካይዘን መርሆዎችን በመተግበርና ሁሉንም ያሳተፈ የካይዘን ቡድን ሥራ ተግባራዊ በማድረግ ው ሕብረተሰቡን በስፋት ተጠቃሚ የሚያደርጉ የግንባታ ፕሮጀከቶች በተያዘላቸው በጀት፣ጊዜ እና ጥራት ለማጠናቀቅ አስቻይ ሁኔታን መፍጠር እንደሚቻል በስልጠናው ተጠቁሟል፡፡
ስልጠናው በነገው ዕለትም ቀጥሎ እንደሚውል ከቢሮው የዓቅም-ግንባታ ዳይሬክቶሬት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት መጋቢት 18/2015 ዓ/ም
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
👍9❤2✍2👎1
#UPDATE
የጨረታ መክፈቻ ጊዜ መራዘሙን የሚገልፅ ማስታወቂያ

👍9❤2
👍5