ቢሮው ለ28 አማካሪ ማህበራት የስራ ዕድል ፈጠረ፡፡
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ በበጀት ዓመቱ ቀጣይ ወራት ሊያከናውናቸውበዕቅድ ይዞ በከፍተኛ ትኩረት እየተንቀሳቀሰባቸው የሚገኙትንና በርካታ ቁጥር ያላቸውን G+4 የመማሪያ ሕንፃዎች እንዲሁም G+0 የመስሪያ ቦታ ግንባታዎችን በቅርቡ በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁ ስራ ተቋራጭ ማህበራት በተለያየ ዙር መስጠቱን ተከትሎ እነዚህን ስራዎች የሚከታተሉ 28 አማካሪ ማህበራትን በዕጣ ደልድሏል፡፡
እንደየስራው ስፋትና ፕሮጀክቶቹ እንዳሉባቸው ቦታዎች ርቀት ለያንዳንዱ ማሕበራት ሁለት እና ከዛ በላይ ፕሮጀክቶች እንዲከታተሉ የተሰጠ ሲሆን ፕሮጀክቶቹ በታለመላቸው የጊዜ ማዕቀፍ፣በተያዘላቸው በጀት እንዲሁም በተቀመጠላቸው የጥራት ደረጃ ተጠናቀው አገልግሎት መስጠት እንዲጀምሩ የአማካሪ ማሕበራቱ ድርሻ የላቀ መሆኑ ተገንዝበው ኃላፊነታቸውን በአግባቡ እንዲወጡ በመድረኩ ማሳሰቢያ ተሰጥቷል፡፡
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት መጋቢት 04/2015 ዓ/ም
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg

👍9
BID Herald.pdf
1.1 MB
#ማስታወቂያ
#የጨረታ_ሰነድ_መሸጥ_መጀመሩን_ስለማሳወቅ
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ጥር 11/2015 ዓም ማለትም (January 19 /2023 G.C. ) በኢትዮጵያን ሄራልድ ጋዜጣ አውጥቶት የነበረው የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለከተማ አርሶአደርና የከተማ ግብርና ልማት ማዕከል B+G+10 ግንባታ ዓለም-ዓቀፍ ጨረታ ከነገ መጋቢት 05/2015 ዓ/ም ጀምሮ የጨረታ ሰነድ መሸጥ እንደሚጀመር እያሳወቅን የጨረታ ሰነዱን በቢሮው 8ኛ ፎቅ በመምጣት እንድትገዙ እንጋብዛለን፡፡
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት መጋቢት 04/2015 ዓ/ም

👍15👎1
የየካቲት ወር ዜና መፅሄት.pdf
10.5 MB
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት መጋቢት 08/2015 ዓ/ም
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
👍5
የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ባለፉት ዓመታት ከፍተኛ እድገት ያስመዘገበ ቢሆንም በዘርፉ የተሠማሩ አካላት ከውጭ ሀገር ሥራ ተቋራጮች ጋር ተወዳዳሪና ዘመኑ የሚጠይቀውን ቴክኖሎጂ ተጠቀምው መቀጠል አለመቻላቸው ተገለጸ፡፡
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማህበር በሚገጥሟቸው ተግዳሮቶችና መፍተሔዎች ዙሪያ ከከተማና መሠረተ ልማት ሚኒሰቴር ጋር ምክክር አካሄዷል፡፡
የውይይት መድረኩን የመሩት የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር ወንድሙ ሴታ (ኢ/ር) ባቀረቡት ጽሁፍ እንደተናገሩት የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ባለፉት ሃያ ዓመታት ከፍተኛ እድገት ያስመዘገበ ቢሆንም በዘርፉ የተሠማሩ አካላት ከውጭ ሀገር ሥራ ተቋራጮች ጋር ተወዳዳሪና ዘመኑ የሚጠይቀውን ቴክኖሎጂ ተጠቀምው መቀጠል አልቻሉም ብለዋል፡፡
ለዚህም ዋናው ምክንያት በዘርፉ የተሠማሩ ሁሉም ሥራ ተቋራጮች በማህበር ተደራጅተው የሚገጥሟቸውን ተግዳሮቶች ከመንግስት ጋር በየጊዜው እየተገናኙ በመመካከር አማራጭ መፍትሔዎቻቸውን ማቅረብ ባለመቻላቸው ነው ያሉት ሚኒስቴር ዴኤታው በተለይ በፋይናንስ፣ በሙያዊ ሥነ-ምግባር፣ በቅንጅታዊ አሠራር፣ ግልጽነትና ተጠያቂነት አለመኖር በዘርፉ ለተሠማሩ አካላት ከፍተኛ ተግዳሮት በመሆኑ በርካቶች ለከፋ ችግር መጋለጣቸውን አብራርተዋል......

👍2❤1
........በሌላ በኩል የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማህበር ፕሬዝዳንት ግርማ ሀብተማሪያም (ኢ/ር) ሚኒስቴር መ/ቤቱ ኃላፊነቱን ወስዶ ሊያሻሽላቸው ይገባል ያሏቸውን የተለያዩ የህግ ማዕቀፎች ባቀረቡት መሠረት ሚኒስትር ዴኤታው ክቡር ወንድሙ ሴታ (ኢ/ር) የተዘረዘሩት የህግ ማእቀፎች መሻሻል በሚገባቸው አገባብ ዙሪያ ተገቢውን ምላሽ ለማህበራቱ አስረድተዋል፡፡
በውይይት መድረኩ ከተሳታፊዎች በተደጋጋሚ የተነሳው በሀገሪቱ የሰላም እጦትና አለመረጋጋት፣ የግዥ ሥርአቱ አላሰራ ማለቱን፣ በሁሉም ክልሎች ተዘዋውረው መሥራት አለመቻላቸው ዘርፉን እጅግ እንደጎዳው ጠቅሰው መንግስት አፋጣኝ መፍትሔ እንዲሰጥበት አበክረው ተናግረዋል።
በመጨረሻም የሚሰተዋሉ ተግዳሮቶችን መፍታት ያስችል ዘንድ በሚኒስቴር መ/ቤቱ በኩል ፖሊሲዎችን፣ አዋጆችን፣ ደንቦችንና መመሪዎችን በማዘጋጀት ዘርፉን ወደተሻለ ደረጃ ማሻገር እንደሚቻል ሚኒሰቴር ዴኤታው በማጠቃለያ ሀሳባቸው አስገንዝበዋል፡፡
ዘገባው የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ነው።
https://www.facebook.com/100069101594391/posts/pfbid02HK6XTwg3sf48H1ReYJ4FjtJSAJ1hzxePtojVQCPPCeX4LAnJgQ4zcM8pAMbqMZHYl/?mibextid=Nif5oz
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት መጋቢት 09/2015 ዓ/ም
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
በውይይት መድረኩ ከተሳታፊዎች በተደጋጋሚ የተነሳው በሀገሪቱ የሰላም እጦትና አለመረጋጋት፣ የግዥ ሥርአቱ አላሰራ ማለቱን፣ በሁሉም ክልሎች ተዘዋውረው መሥራት አለመቻላቸው ዘርፉን እጅግ እንደጎዳው ጠቅሰው መንግስት አፋጣኝ መፍትሔ እንዲሰጥበት አበክረው ተናግረዋል።
በመጨረሻም የሚሰተዋሉ ተግዳሮቶችን መፍታት ያስችል ዘንድ በሚኒስቴር መ/ቤቱ በኩል ፖሊሲዎችን፣ አዋጆችን፣ ደንቦችንና መመሪዎችን በማዘጋጀት ዘርፉን ወደተሻለ ደረጃ ማሻገር እንደሚቻል ሚኒሰቴር ዴኤታው በማጠቃለያ ሀሳባቸው አስገንዝበዋል፡፡
ዘገባው የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ነው።
https://www.facebook.com/100069101594391/posts/pfbid02HK6XTwg3sf48H1ReYJ4FjtJSAJ1hzxePtojVQCPPCeX4LAnJgQ4zcM8pAMbqMZHYl/?mibextid=Nif5oz
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት መጋቢት 09/2015 ዓ/ም
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
👍6❤2
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በ90ቀናት ከ328 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ያደረገባቸው ፕርጀክቶች አስመረቆ ለአገልግሎት ክፍት አደረገ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ም/ል ከንቲባና የስራ፣ኢንተርፕራይዝ እና ኢንድስትሪ ቢሮ ኃላፊ አቶ ጃንጥራር አባይ በፕሮጀክት ምርቃቱ መረሃ-ግብሩ ባደረጉት ንግግር" መንግስት የማህበረሰቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሰው ተኮር የልማት ስራዎችን የዕቅዱ አካል አድርጎ በመስራቱ ዘርፈ ብዙ ስራዎችን እያከናወነ ነው ብልዋል።
ም/ል ከንቲባው አያይዘውም በዛሬው ዕለት ከተመረቁት ፕሮጀክቶች መካከል 16ኛው የአረጋዊያን መመገብያ አዳራሽ እንደሚገኝ ጠቁመው የመመገብያ አዳራሹም በአንድ ጊዜ ብቻ ከ600 በላይ የሚሆኑ አረጋዊያንን ማስተናገድ የሚችል መሆኑን ተናግረዋል።
የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር አበራ ብሩ በበኩላቸው አስተዳደሩ ከመደበኛ ስራው በተጨማሪ የግል ባለሃብቱንና በጎ-ፍቃደኛ የህብረተሰብ ክፍሎችን በማስተባበር በ90ቀናት እቅዱ ውስጥ የተለያዩ የልማት ስራዎችን ሲሰራ መቆየቱን ጠቁመው በዛሬው ዕለትም ከ328 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ በማድረግ 28 የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶችን አስመርቆ ለተጠቃሚዎች ክፍት ማድረግ መቻሉን ተናግረዋል.....

👍3