በለሚኩራ ክፍለከተማ የተገነቡ የተለያዩ ፕሮጀክቶች ተመረቁ፡፡
በለሚኩራ ክፍለከተማ በ90 ቀናት ዕቅድ ተይዘው ግንባታቸውሲከናወን የቆዩ የልማት ስራዎች በዛሬው ዕለት በክብርት ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በይፋ ተመርቀዋል፡፡
በዛሬው ዕለት ከተመረቁት ፕሮጀክቶች ውስጥ በልበ መልካም ባለሀብቶች ፋይናንስ አቅራቢነትና በክንደ ብርቱ የሀገር ልጆች ትጋት በ 3 ወራት ውስጥ ተገንብቶ ለአገልግሎት ዝግጁ የተደረገው የጋራ መኖሪያ ቤት ይገኝበታል፡፡
ህዝባቸውን የሚወዱ ባለሃብቶች ከፍተኛ መዋለ-ንዋይ መድበው ያሰሯቸውና 240 ቤቶችን የያዙ 6 ባለ 5 ወለል ሕንፃዎች በዛሬው ዕለት ተመርቀው ተጠቃሚዎቹ ከክብርት ከንቲባ እጅ ቁልፍ ተረክበዋል፡፡
ከዚህም በተጨማሪ በክፍለከተማው በተለይ በመሬት አስተዳደር ዙሪያ የሚነሱ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን እንዲፈታ ታስቦ ግንባታው ተጠናቆ የነበረውንና በቅርቡ የመቃጠል አደጋ ደርሶበት ሕንፃ በዛሬው ዕለት በይፋ ከተመረቁት ፕሮጀክቶች ውስጥ አንዱ ሲሆን እጅግ በተዋበና አስፈላጊው ቴክኖሎጂዎች ተሟልተውለት የመሬት አስተዳደር ስርዓቱን ሙሉ ለሙሉ ዲጂታላይዝድ የማድረግ ዓቅም ተላብሶ በይፋ ተመርቋል፡፡
ከነዚህ በተጨማሪ የምገባ ማዕከልና የዳቦ ፋብሪካን ጨምሮ ሌሎች በ90 ቀናት ዕቅድ የተከናወኑ የልማት ስራዎች የፌደራል እና የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበ በዛሬው ዕለት ተመርቀው ለአገልግሎት ዝግጁ ተደርገዋል፡፡
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት መጋቢት 01/2015

👍7
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg

👍5
ቢሮው ለ28 አማካሪ ማህበራት የስራ ዕድል ፈጠረ፡፡
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ በበጀት ዓመቱ ቀጣይ ወራት ሊያከናውናቸውበዕቅድ ይዞ በከፍተኛ ትኩረት እየተንቀሳቀሰባቸው የሚገኙትንና በርካታ ቁጥር ያላቸውን G+4 የመማሪያ ሕንፃዎች እንዲሁም G+0 የመስሪያ ቦታ ግንባታዎችን በቅርቡ በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁ ስራ ተቋራጭ ማህበራት በተለያየ ዙር መስጠቱን ተከትሎ እነዚህን ስራዎች የሚከታተሉ 28 አማካሪ ማህበራትን በዕጣ ደልድሏል፡፡
እንደየስራው ስፋትና ፕሮጀክቶቹ እንዳሉባቸው ቦታዎች ርቀት ለያንዳንዱ ማሕበራት ሁለት እና ከዛ በላይ ፕሮጀክቶች እንዲከታተሉ የተሰጠ ሲሆን ፕሮጀክቶቹ በታለመላቸው የጊዜ ማዕቀፍ፣በተያዘላቸው በጀት እንዲሁም በተቀመጠላቸው የጥራት ደረጃ ተጠናቀው አገልግሎት መስጠት እንዲጀምሩ የአማካሪ ማሕበራቱ ድርሻ የላቀ መሆኑ ተገንዝበው ኃላፊነታቸውን በአግባቡ እንዲወጡ በመድረኩ ማሳሰቢያ ተሰጥቷል፡፡
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት መጋቢት 04/2015 ዓ/ም

👍9
BID Herald.pdf
1.1 MB
#ማስታወቂያ
#የጨረታ_ሰነድ_መሸጥ_መጀመሩን_ስለማሳወቅ
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ጥር 11/2015 ዓም ማለትም (January 19 /2023 G.C. ) በኢትዮጵያን ሄራልድ ጋዜጣ አውጥቶት የነበረው የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለከተማ አርሶአደርና የከተማ ግብርና ልማት ማዕከል B+G+10 ግንባታ ዓለም-ዓቀፍ ጨረታ ከነገ መጋቢት 05/2015 ዓ/ም ጀምሮ የጨረታ ሰነድ መሸጥ እንደሚጀመር እያሳወቅን የጨረታ ሰነዱን በቢሮው 8ኛ ፎቅ በመምጣት እንድትገዙ እንጋብዛለን፡፡
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት መጋቢት 04/2015 ዓ/ም

👍15👎1
የየካቲት ወር ዜና መፅሄት.pdf
10.5 MB
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት መጋቢት 08/2015 ዓ/ም
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
👍5
የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ባለፉት ዓመታት ከፍተኛ እድገት ያስመዘገበ ቢሆንም በዘርፉ የተሠማሩ አካላት ከውጭ ሀገር ሥራ ተቋራጮች ጋር ተወዳዳሪና ዘመኑ የሚጠይቀውን ቴክኖሎጂ ተጠቀምው መቀጠል አለመቻላቸው ተገለጸ፡፡
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማህበር በሚገጥሟቸው ተግዳሮቶችና መፍተሔዎች ዙሪያ ከከተማና መሠረተ ልማት ሚኒሰቴር ጋር ምክክር አካሄዷል፡፡
የውይይት መድረኩን የመሩት የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር ወንድሙ ሴታ (ኢ/ር) ባቀረቡት ጽሁፍ እንደተናገሩት የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ባለፉት ሃያ ዓመታት ከፍተኛ እድገት ያስመዘገበ ቢሆንም በዘርፉ የተሠማሩ አካላት ከውጭ ሀገር ሥራ ተቋራጮች ጋር ተወዳዳሪና ዘመኑ የሚጠይቀውን ቴክኖሎጂ ተጠቀምው መቀጠል አልቻሉም ብለዋል፡፡
ለዚህም ዋናው ምክንያት በዘርፉ የተሠማሩ ሁሉም ሥራ ተቋራጮች በማህበር ተደራጅተው የሚገጥሟቸውን ተግዳሮቶች ከመንግስት ጋር በየጊዜው እየተገናኙ በመመካከር አማራጭ መፍትሔዎቻቸውን ማቅረብ ባለመቻላቸው ነው ያሉት ሚኒስቴር ዴኤታው በተለይ በፋይናንስ፣ በሙያዊ ሥነ-ምግባር፣ በቅንጅታዊ አሠራር፣ ግልጽነትና ተጠያቂነት አለመኖር በዘርፉ ለተሠማሩ አካላት ከፍተኛ ተግዳሮት በመሆኑ በርካቶች ለከፋ ችግር መጋለጣቸውን አብራርተዋል......

👍2❤1