ለማህበራት በዕጣ የተላለፉ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው የጊዜ ዕቅድ፣ የጥራት ደረጃ እና በጀት ተጠናቀው ለርክክብ ዝግጁ መደረግ እንደሚገባቸው ተጠቆመ፡፡
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ በቅርቡ በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁ ኢንተርፕራይዞች የተለያዩ የግንባታ ስራዎችን በዕጣ ማስተላለፉን ተከትሎ ሳምንታዊ የፕሮጀክት አፈፃፀም ገምግሟል፡፡
የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ የኮንትራት አስተዳደር ዘርፍ ም/ቢሮ ኃላፊ ኢ/ር ዲሜጥሮስ ታደሰ በፕሮጀክት ግምገማው ላይ እንዳሉት ፕሮጀክቶቹን በተቀመጠላቸው የጊዜ ዕቅድ፣ በተያዘላቸው በጀት እንዲሁም በሚጠበቀው የጥራት አጠናቆ ለርክክብ ዝግጁ ከማድረግ ውጪ ሌላ አማራጭ እንደሌለ አንስተው ይህን ዕውን ለማድረግ ቢሮው ያልተገደበ ድጋፉን እያደረገ እንደሚገኝ በተግባር እያሳየ መሆኑን በማሳያነት ጠቅሰዋል፡፡
በዛሬው ሳምንታዊ የፕሮጀክት ግምገማ መድረክ ማሕበራቱ በስራ ሂደታቸው ላይ ስላጋጠማቸው ተግዳሮቶችና ሌሎች ምቹ ሁኔታዎች ያነሱ ሲሆን የተሻለ አፈፃፀም ያሳዩትን ማሕበራት በመድረኩ በማበረታታትና ክፍተት የታየባቸውን ወደፊት ለማምጣት የሚያስችል ጥልቅ ውይይት ተደርጓል፡፡
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት የካቲት 29/2015 ዓ/ም
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg

👍12
በለሚኩራ ክፍለከተማ የተገነቡ የተለያዩ ፕሮጀክቶች ተመረቁ፡፡
በለሚኩራ ክፍለከተማ በ90 ቀናት ዕቅድ ተይዘው ግንባታቸውሲከናወን የቆዩ የልማት ስራዎች በዛሬው ዕለት በክብርት ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በይፋ ተመርቀዋል፡፡
በዛሬው ዕለት ከተመረቁት ፕሮጀክቶች ውስጥ በልበ መልካም ባለሀብቶች ፋይናንስ አቅራቢነትና በክንደ ብርቱ የሀገር ልጆች ትጋት በ 3 ወራት ውስጥ ተገንብቶ ለአገልግሎት ዝግጁ የተደረገው የጋራ መኖሪያ ቤት ይገኝበታል፡፡
ህዝባቸውን የሚወዱ ባለሃብቶች ከፍተኛ መዋለ-ንዋይ መድበው ያሰሯቸውና 240 ቤቶችን የያዙ 6 ባለ 5 ወለል ሕንፃዎች በዛሬው ዕለት ተመርቀው ተጠቃሚዎቹ ከክብርት ከንቲባ እጅ ቁልፍ ተረክበዋል፡፡
ከዚህም በተጨማሪ በክፍለከተማው በተለይ በመሬት አስተዳደር ዙሪያ የሚነሱ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን እንዲፈታ ታስቦ ግንባታው ተጠናቆ የነበረውንና በቅርቡ የመቃጠል አደጋ ደርሶበት ሕንፃ በዛሬው ዕለት በይፋ ከተመረቁት ፕሮጀክቶች ውስጥ አንዱ ሲሆን እጅግ በተዋበና አስፈላጊው ቴክኖሎጂዎች ተሟልተውለት የመሬት አስተዳደር ስርዓቱን ሙሉ ለሙሉ ዲጂታላይዝድ የማድረግ ዓቅም ተላብሶ በይፋ ተመርቋል፡፡
ከነዚህ በተጨማሪ የምገባ ማዕከልና የዳቦ ፋብሪካን ጨምሮ ሌሎች በ90 ቀናት ዕቅድ የተከናወኑ የልማት ስራዎች የፌደራል እና የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበ በዛሬው ዕለት ተመርቀው ለአገልግሎት ዝግጁ ተደርገዋል፡፡
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት መጋቢት 01/2015

👍7
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
👍5
ቢሮው ለ28 አማካሪ ማህበራት የስራ ዕድል ፈጠረ፡፡
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ በበጀት ዓመቱ ቀጣይ ወራት ሊያከናውናቸውበዕቅድ ይዞ በከፍተኛ ትኩረት እየተንቀሳቀሰባቸው የሚገኙትንና በርካታ ቁጥር ያላቸውን G+4 የመማሪያ ሕንፃዎች እንዲሁም G+0 የመስሪያ ቦታ ግንባታዎችን በቅርቡ በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁ ስራ ተቋራጭ ማህበራት በተለያየ ዙር መስጠቱን ተከትሎ እነዚህን ስራዎች የሚከታተሉ 28 አማካሪ ማህበራትን በዕጣ ደልድሏል፡፡
እንደየስራው ስፋትና ፕሮጀክቶቹ እንዳሉባቸው ቦታዎች ርቀት ለያንዳንዱ ማሕበራት ሁለት እና ከዛ በላይ ፕሮጀክቶች እንዲከታተሉ የተሰጠ ሲሆን ፕሮጀክቶቹ በታለመላቸው የጊዜ ማዕቀፍ፣በተያዘላቸው በጀት እንዲሁም በተቀመጠላቸው የጥራት ደረጃ ተጠናቀው አገልግሎት መስጠት እንዲጀምሩ የአማካሪ ማሕበራቱ ድርሻ የላቀ መሆኑ ተገንዝበው ኃላፊነታቸውን በአግባቡ እንዲወጡ በመድረኩ ማሳሰቢያ ተሰጥቷል፡፡
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት መጋቢት 04/2015 ዓ/ም

👍9