#ሲሚንቶ_ነክ_የሆኑና_የእግረኛ_መንገድ_የግንባታ_ስራዎች_የተሻሻለ_ዋጋ።
የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት የካቲት 20/2015 ዓ/ም
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg

👍7❤1
423 የታካሚ አልጋዎች የሚኖሩት የኮልፌ መንዲዳ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ 42 በመቶ ላይ ደርሷል፡፡
በአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለከተማ በተለምዶ ቤተል እየተባለ በሚጠራው አካባቢ በ33,000 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ባለቤትነት እያስገነባው የሚገኘው የኮልፌ መንዲዳ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ በጥሩ አፈፃፀም እየተከናወነ ይገኛል፡፡
ከከተማዋ ሕብረተሰብ አልፎ በዙሪያው ለሚገኙ አጎራባች ከተሞች ነዋሪዎች ጭምር ደረጃውን የጠበቀ የሕክምና አገልግሎቶችን የመስጠት ዓቅም የሚኖረውን ይህን ግዙፍ ሆስፒታል አጠናቆ ለታለመለት ተግባር ይውል ዘንድ ሰፊ ስራዎች እየተሰሩ ይገኛል፡፡
423 የታካሚ አልጋዎች የሚኖሩትና ሁሉንም የህክምና እንዲሁም ሌሎች አስፈላጊ ፋሲሊቲዎችን የያዙ 14 ብሎኮች የሚኖሩት ይህ የኮልፌ መንዲዳ ሪፈራል ሆስፒታል በከተማችን ያለውን የጤና ሽፋን ተደራሽነት በዕጅጉ ከማሳደጉም በላይ ከተማዋ የምታደርገውን የሕክምና ቱሪዝም መዳረሻነት ጉዞ በማፋጠን ረገድ የማይናቅ ድርሻ ይኖረዋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት የካቲት 20/2015 ዓ/ም

👍3
🆕የጨረታ ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሰራቸው ጤና ጣቢያዎች በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ህጋዊና ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 30 ቀናት (Calendar Day)ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ 8ኛ ፎቅ ምሕንድስና ግዥ ዘርፍ የማይመለስ ብር 1000 (አንድ ሺህ)በመክፈል መውሰድና መወዳደር እንደምትችሉ እናሳውቃለን፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ የካቲት 22/2015 ዓ/ም

👍11
ኢ.ቢ ኤስ. (EBS)ቴሌቪዥን ሙሉበሙሉ ከምድር በታች የተገነባውንና የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ በባለቤትነት አስገንብቶት በመጠናቀቅ ላይ የሚገኘውን ባለ4 ወለሉን የትራፊክ ማኔጅመንት ሕንፃ የግንባታ ሂደት የተመለከተ ዘገባ ለመስራት በግንባታ ሳይቱ ላይ መረጃዎችን እየወሰዱ ይገኛል።
ግንባታውን በተመለከተ የቢሮው የኮንትራት አስተዳደር ቡድን መሪ እና የፕሮጀክቱ ተቆጣጣሪ መሀንዲስ ኢ/ር ማዕረጉ ሰለሞን ለጋዜጠኞቹ ማብራሪያ በመስጠት ላይ ይገኛሉ።
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት የካቲት 22/2015 ዓ/ም

👍9
እንኳን ለዓለም ዓቀፉ የሴቶች ቀን አደረሳችሁ አደረሰን
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት የካቲት 28/2015 ዓ/ም
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት የካቲት 28/2015 ዓ/ም
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
👍5
ለማህበራት በዕጣ የተላለፉ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው የጊዜ ዕቅድ፣ የጥራት ደረጃ እና በጀት ተጠናቀው ለርክክብ ዝግጁ መደረግ እንደሚገባቸው ተጠቆመ፡፡
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ በቅርቡ በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁ ኢንተርፕራይዞች የተለያዩ የግንባታ ስራዎችን በዕጣ ማስተላለፉን ተከትሎ ሳምንታዊ የፕሮጀክት አፈፃፀም ገምግሟል፡፡
የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ የኮንትራት አስተዳደር ዘርፍ ም/ቢሮ ኃላፊ ኢ/ር ዲሜጥሮስ ታደሰ በፕሮጀክት ግምገማው ላይ እንዳሉት ፕሮጀክቶቹን በተቀመጠላቸው የጊዜ ዕቅድ፣ በተያዘላቸው በጀት እንዲሁም በሚጠበቀው የጥራት አጠናቆ ለርክክብ ዝግጁ ከማድረግ ውጪ ሌላ አማራጭ እንደሌለ አንስተው ይህን ዕውን ለማድረግ ቢሮው ያልተገደበ ድጋፉን እያደረገ እንደሚገኝ በተግባር እያሳየ መሆኑን በማሳያነት ጠቅሰዋል፡፡
በዛሬው ሳምንታዊ የፕሮጀክት ግምገማ መድረክ ማሕበራቱ በስራ ሂደታቸው ላይ ስላጋጠማቸው ተግዳሮቶችና ሌሎች ምቹ ሁኔታዎች ያነሱ ሲሆን የተሻለ አፈፃፀም ያሳዩትን ማሕበራት በመድረኩ በማበረታታትና ክፍተት የታየባቸውን ወደፊት ለማምጣት የሚያስችል ጥልቅ ውይይት ተደርጓል፡፡
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት የካቲት 29/2015 ዓ/ም

👍12