Addis Ababa Design And Construction Works Bureau
20.6K subscribers
12.1K photos
193 videos
90 files
759 links
Government Organization
Download Telegram
የስራ ክፍሉ ከአዲስአበባ መንገዶች ባለስልጣን አቻ ክፍል ጋር የልምድ ልውውጥ አደረገ ።

የአዲስአበባ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ቢሮ የዕቅድ ዝግጀት፣ክትትልና ግምገማ ዳይሬክሬት ከአዲስአበባ መንገዶች ባለስልጣን ዕቅድ በጀትና ሰትራቴጅክ ማኔጅመንት ጋር የልምድ ልውውጥ አካሂዷል።

በቢሮው የዕቅድ ዝግጀት፣ክትትልና ግምገማ ዳይሬክተር አቶ ሀለፎም ገብሩ የተመራው የልምድ ልውውጡ ከተቋማት ፍላጎት ጋር የተጣጣመ በጀት ፍላጎት ማሳወቀና ማግኘት ፣በነባርና በአዳዲስ ፕሮጀከቶች ላይ ያለውን የበጀት አጠቃቀምና ዝውውር ፣ለፕሮጀክቶች የተመደበ በጀት ዕጥረት ሲከሰት ሰለሚወሰዱ መፍትሄዎች እና ሌሎችም ተያያዥ ርዕሰ-ጉዳዮች ዙሪያ ተቋሙ ያለውን ልምድና ተሞክሮ የባለስልጣን መስሪያቤቱ የዕቅድ ፣በጀትና ስትራቴጂክ ማኔጅመንት ዳይሬክተር አቶ መስፍን ከበረ አና የማኔጅመንት በድናቸው አካፍለዋል፡፡

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት የካቲት 16/2015 ዓ/ም

በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡

https://www.facebook.com/AddisConstruction/

https://t.me/AddisCityCon

https://twitter.com/AddisCity

https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
👍10
✳️ማስታወቂያ

በሰንጠረዡ በተጠቀሱት ርዕሶች ዙሪያ በከተማና መሰረተ-ልማት ሚኒስቴር የአሰልጣኞች ስልጠና የወሰዳችሁ አሰልጣኞች በሙሉ በተቀመጠላችሁ መርኃ-ግብር መሰረት በተጠቀሰው ቦታ እና ሰዓት ተገኝታችሁ ስልጠና እንድትሰጡ የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ዓቅም ግንባታ ዳይሬክቶሬት ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡

የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት የካቲት 20/2015 ዓ/ም

በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡

https://www.facebook.com/AddisConstruction/

https://t.me/AddisCityCon

https://twitter.com/AddisCity

https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
👍3
ማስታወቂያ

የጨረታ መክፈቻ ጊዜ መለወጡን ስለማሳወቅ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ የሁለት ፕሮጀክቶችን ቀሪ ስራዎች ለማጠናቀቅ የሚያስችል ውስን ጨረታ ማውጣቱን ተከትሎ ማክሰኞ የካቲት 21/2015 ዓ/ም የነበረው የጨረታ መክፈቻ ጊዜ ወደ ረቡዕ የካቲት 22/2015 ዓ/ም እና ዓርብ የካቲት 24/2015 ተዘዋውሯል።

በዚህም መሰረት የጎሮ ፖሊስ መምሪያ ፕሮጀክት ረቡዕ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ 8:30 የሚከፈት ሲሆን የልደታ ክፍለከተማ አስተዳደር ሕንፃ ፕሮጀክት ደግሞ ዓርብ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ 8:30 የሚከፈት መሆኑን የቢሮው የምሕንድስና ግዢ ዳይሬክቶሬት ይገልፃል።

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት የካቲት 20/2015 ዓ/ም
👍2
#ሲሚንቶ_ነክ_የሆኑና_የእግረኛ_መንገድ_የግንባታ_ስራዎች_የተሻሻለ_ዋጋ

የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት የካቲት 20/2015 ዓ/ም

በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡

https://www.facebook.com/AddisConstruction/

https://t.me/AddisCityCon

https://twitter.com/AddisCity

https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
👍71
423 የታካሚ አልጋዎች የሚኖሩት የኮልፌ መንዲዳ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ 42 በመቶ ላይ ደርሷል፡፡

በአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ  በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለከተማ በተለምዶ ቤተል እየተባለ በሚጠራው አካባቢ በ33,000 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ባለቤትነት እያስገነባው  የሚገኘው የኮልፌ መንዲዳ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ በጥሩ አፈፃፀም እየተከናወነ ይገኛል፡፡

ከከተማዋ ሕብረተሰብ አልፎ በዙሪያው ለሚገኙ አጎራባች ከተሞች ነዋሪዎች ጭምር ደረጃውን የጠበቀ የሕክምና አገልግሎቶችን  የመስጠት ዓቅም የሚኖረውን ይህን ግዙፍ ሆስፒታል አጠናቆ ለታለመለት ተግባር  ይውል ዘንድ ሰፊ ስራዎች እየተሰሩ ይገኛል፡፡

423 የታካሚ አልጋዎች የሚኖሩትና ሁሉንም  የህክምና እንዲሁም ሌሎች አስፈላጊ ፋሲሊቲዎችን የያዙ 14 ብሎኮች  የሚኖሩት ይህ የኮልፌ መንዲዳ ሪፈራል ሆስፒታል  በከተማችን ያለውን የጤና ሽፋን ተደራሽነት በዕጅጉ ከማሳደጉም በላይ ከተማዋ የምታደርገውን የሕክምና ቱሪዝም መዳረሻነት ጉዞ በማፋጠን ረገድ የማይናቅ ድርሻ ይኖረዋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት የካቲት 20/2015 ዓ/ም
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡

https://www.facebook.com/AddisConstruction/

https://t.me/AddisCityCon

https://twitter.com/AddisCity

https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
👍3
🆕የጨረታ ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሰራቸው ጤና ጣቢያዎች በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ህጋዊና ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 30 ቀናት (Calendar Day)ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ 8ኛ ፎቅ ምሕንድስና ግዥ ዘርፍ የማይመለስ ብር 1000 (አንድ ሺህ)በመክፈል መውሰድና መወዳደር እንደምትችሉ እናሳውቃለን፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ የካቲት 22/2015 ዓ/ም

በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡

https://www.facebook.com/AddisConstruction/

https://t.me/AddisCityCon

https://twitter.com/AddisCity

https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
👍11
ኢ.ቢ ኤስ. (EBS)ቴሌቪዥን ሙሉበሙሉ ከምድር በታች የተገነባውንና የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ በባለቤትነት አስገንብቶት በመጠናቀቅ ላይ የሚገኘውን ባለ4 ወለሉን የትራፊክ ማኔጅመንት ሕንፃ የግንባታ ሂደት የተመለከተ ዘገባ ለመስራት በግንባታ ሳይቱ ላይ መረጃዎችን እየወሰዱ ይገኛል።

ግንባታውን በተመለከተ የቢሮው የኮንትራት አስተዳደር ቡድን መሪ እና የፕሮጀክቱ ተቆጣጣሪ መሀንዲስ ኢ/ር ማዕረጉ ሰለሞን ለጋዜጠኞቹ ማብራሪያ በመስጠት ላይ ይገኛሉ።

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት የካቲት 22/2015 ዓ/ም
👍9