በፋና ብሮድካድት ኮርፖሬት ፋና ቴሌቪዥን ትኩረቱን በኮንስትራክሽን ላይ በማድረግ ለሚያስተላልፈው ''ውሀ ልክ'' የተሰኘው የቴሌቪዥን ፕሮግራሙ የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ በባለቤትነት እያስገነባው የሚገኘውንና በአይነቱ ልዩ የሆነውን የትራፊክ መቆጣጠሪያ ማዕከል ግንባታ ሂደት የተመለከተ ፕሮግራም ለመስራት መረጃዎችን በማጠናቀር ላይ ይገኛል።
ፕሮጀክቱን በተመለከተ የቢሮው የኮንትራት አስተዳደር ቡድን መሪ የሆኑትና ፕሮጀክቱን የሚከታተሉት ኢ/ር ማዕረጉ ሰለሞን ለጋዜጠኞቹ ማብራሪያ በመስጠት ላይ ይገኛሉ።
ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት የካቲት 13/2015ዓ/ም
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg

👍4
ትኩረቱን በአቃቂ ኢንተርናሽናል ስታዲየም ግንባታ ሂደት ላይ ያደረገ የመስክ ምልከታ ተካሄደ፡፡
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኃላፊ ኢ/ር አያልነሽ ሐብተማርያም በአቃቂ ኢንተርናሽናል ስታዲየም በመገኘት የፕሮጀክቱን አፈፃፀም በመገምገም የቀጣይ የስራ አቅጣጫ አስቀምጠዋል፡፡
የስራ ተቋራጩ ባለድርሻዎች፣አማካሪ ድርጅቱ ፣የፕሮጀክቱ ስራ አስኪያጅ እና ሌሎችም የሚመለከታቸው አካላት በተገኙበት በዚህ የመስክ ምልከታ ላይ ከስራ ተቋራጩ ተነስቶ የነበረው የክፍያ ጥያቄ ምላሽ እንዲያገኝ ተደርጎ ጥያቄውን መፍታት ተችሏል፡፡
በመቀጠልም ፕሮጀክቱን ተዘዋውረው የተመለከቱት ቢሮ ኃላፊዋ የተጀመሩ ስራዎች በተያዘው ዕቅድ መሰረት እንዲከናወኑና ሌሎች በዚህ ሳምንት መጀመር ስለሚገባቸው ስራዎችና በዚህም መነሻነት ስለሚጠበቁ ውቴቶች አቅጣጫ እና የስራ መመሪያ አስቀምጠዋል፡፡
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት የካቲት 13/2015 ዓ/ም

👍6
Addis_Ababa_Design_Construction_Works_Bureau_Organization_Profile.pdf
5.2 MB
#የአዲስ_አበባ_ዲዛይንና_ግንባታ_ስራዎች_ቢሮ_ፕሮፋይል
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት የካቲት 14/2015 ዓ/ም
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት የካቲት 14/2015 ዓ/ም
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
👍6
ቢሮው 27 ማሕበራትን የስራ ዕድል ተጠቃሚ አድርጓል፡፡
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ በ3ኘው ዙር የስራ ዕድል ፈጠራ መርኃ-ግብሩ 27 በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ኢንተርፕራይዞችን ተጠቃሚ አድርጓል፡፡
በዛሬው ዕለት የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች፣የማሕበራቱ ተወካይ ኮሚቴዎች እንዲሁም ማሕበራቱ በተገኙበት በቢሮው በተከናወነው ዕጣ የማውጣት መርኃ-ግብር በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለከተማ ለሚገነቡ 18 G+4 እና 9 G+0 ፕሮጀክቶች ኢንተርፕይዞችን የመደልደል ስራ ተሰርቷል፡፡
በስነስርዓቱ ላይ ተገኝተው የስራ መመሪያ ያስተላለፉት የቢሮው ኃላፊ ኢ/ር አያልነሽ ሐብተማርያም እንዳሉት ተቋሙ በበጀት ዓመቱ ሊሰራቸው በዕቅድ ከያዛቸው ፕሮጀክቶች ውስጥ ብዙ ዕጁን ለማህበራት እያስተላለፈ እንደሚገኝ ገልፀው ከዚህ ቀደም ከነበሩት ተሞክሮዎቹ ትምህርት በመውሰድ አሁን ላይ ምንም አይነት የወሰን ጥያቄ የሌለባቸው የግንባታ ቦታዎች መዘጋጀታቸውን በመጥቀስ ማሕበራቱ በነገው ዕለት ሳይት ተረክበው ወደስራ እንዲገቡና ሼዶቹን በ45ቀናት እንዲሁም ባለ አምስት ወለሎቹን ደግሞ በ4 ወራት በማጠናቀቅ ለርክክብ ዝግጁ እንዲያደረጉ ያሳሰቡ ሲሆን በዚህ ሂደት ውስጥ በሌብነት ላይ ተሳትፎ የሚገኝ ማሕበር ላይ ቢሮው የማያዳግም እርምጃ ይወስዳል ብለዋል፡፡
የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት የካቲት 14/2015 ዓ/ም

👍16👎2