✅በተባበረ ክንድ የተመዘገበ አስደናቂ ውጤት፤
✅የሀገር ውስጥ ስራ ተቋራጮች የደረሱበትን የመፈፀም ዓቅም የሚያሳዩ ሕያው ማሕተሞች፤
✅በልበ ቅኖችና በትጉሀን ትብብር ዕውን ሊሆኑ የተቃረቡና ለዓቅመ-ደካሞች ዘላቂ ተስፋ የሰነቁ መኖሪያዎች፡፡
ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን የከተማዋን ሕብረተሰብ ክፍሎች የመኖሪያ ቤት ችግር ለመቀነስ የከተማ አስተዳደሩ ለበጎ ፍቃደኛ ባለሀብቶች ያቀረበውን ጥሪ የተቀበሉት ባለሀብቶችና ተቋማት ከፍተኛ መዋለ-ንዋይ በመመደብ ብዛታቸው 6 የሆኑ ባለ 5 ወለል የጋራ መኖሪያ ሕንፃዎችን በ2 ወራት ገንብተው በማጠናቀቅ ላይ ይገኛሉ፡፡
በለሚኩራ ክፍለከተማ ወረዳ 08 ልዩ ቦታው ሰሚት ፔፕሲ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በ10,056.6 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ የሚያርፉትና ማሕበራዊ ኃላፊነታቸውን ለመወጣት ፍፁም ቅንነት ባላቸው ባለሀብቶችና ተቋማት የተገነቡት 6 የጋራ መኖሪያ ቤቶች አሁን ላይ 98 በመቶ አፈፃፀም ላይ ደርሰዋል፡፡
እያንዳንዱ ብሎክ 20 ስቱዲዮ፣15 ባለ አንድ እንዲሁም 5 ባለ ሁለት መኝታ ክፍሎች ሲኖሩት በአጠቃላይ ስድስቱ የጋራ መኖሪያ ብሎኮች እያንዳንዳቸው መታጠቢያ ቤት እና ማብሰያ ክፍል የተሟሉላቸው 240 ክፍሎች ይኖሩታል፡፡
በሀገራችን እምብዛም ባልተለመደ ሁኔታ ቀን እና ምሽት ጭምር ተሰርተው በ2 ወራት ለመጠናቀቅ የምድረግቢ ስራዎች ብቻ የቀሩት ፕሮጀክቱ ከኢንዱስትሪው ባለፈ የሀገር ውስጥ ስራ ተቋራጮች የሚገኙበትን የመፈፀም ዓቅም በተግባር የሚያሳይ ነው……

👍3
…..ሆራ ትሬዲንግ (በዳዊት እምሩ ሕ/ስ/ተቋራጭ ግንባታው የሚከናወን) ፣የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን (በብርሀን ጦቢያው ሕ/ስ/ተቋራጭ ግንባታው የሚከናወን)፣ጊፍት ሪልስቴት፣አያት ሪልስቴት፣አልሳም እና አምደሁን ሪልስቴት እንዲሁም አሰር ኮንስትራክሽን ለፕሮጀክቱ እውን መሆን ፋይናንስ በማቅረብ ማሕበራዊ ኃላፊነታቸውን የተወጡ አባለሀብቶችና ተቋማት ተቋማት ናቸው፡፡
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት የካቲት 09/2015 ዓ/ም
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg

👍2
ቢሮው በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያው 6 ወራት 22 ፕሮጀክቶችን ማጠናቀቁ ተመላከተ፡፡
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ በበጀት ዓመቱ 6 ወራት በዕቅድ ይዞ ያከናወናቸውን ተግባራት ከሰራተኛው ጋር ገምግሟል፡፡
በቢሮው የኮንትራት አስተዳደር ዘርፍ ም/ቢሮ ኃላፊ ኢ/ር ዲሜጥሮስ ታደሰ በቀረበው በዚህ ሪፖርት ለ864 ስራ ተቋራጮች፣አማካሪዎች እና ባለሞያዎች በ15 የስርልጠና ርዕሶች ዙሪያ ስልጠና መሰጠቱንና ለ1632 ግብዓቶች የዋጋ ተከላ ጥያቄ ምላሽ መስጠት እንደተቻለ ቀርቧል፡፡
በተጨማሪም በማዕከልና በክፍለከተማ ለ125 ፕሮጀክቶች የአዋጪነት ጥናት መከናወኑ እንዲሁም የ175 ፕሮጀክቶች ዲዛይን ማዘጋጀት እንደተቻለ ተጠቅሷል፡፡
የመንግስት አገልግሎት መስጫ ተቋማት ግንባታን በተመለከተ በማዕከል ደረጃ 23 ግንባታዎች በዕቅዳቸው መሰረት ለማጠናቀቅ ታቅዶ 22 ግንባታዎችን ማጠናቀቅ እንደተቻለ በሪፖርቱ ተመላክቷል፡፡
በቢሮው ስር በሚገኘው የግንባታ ግብዓት ፍተሸ ማዕከል ከ 4,718 በላይ ናሙናዎች ፍተሻ የተደረገ ሲሆን በዚህም 1,055,985.00 ብር ገቢ ማስገባት እንደተቻለ ተመላክቷል፡፡
በማዕከል ደረጃ ከምህንድስና ግዢ እና የጨረታና ዉለታ ሰነድ ዝግጅት አንፃር ለ18 ፕሮጀክቶች የውለታ ሰነድ እንደተዘጋጀና ለ14 ፕሮጀክት ጨረታ የማውጣትና አሸናፊውን የመለየት እንዲሁም ማሕበራትን በዕጣ የመለየት ስራ መስራት እንደተቻለና ለ17 ፕሮጀክቶች የፋይናንሺያል ግምገማ ተደርጎ የፀደቀ ጨረታ ሰነድ ማዘጋጀት እንደተቻለ ተገልፇል.........

❤2👍2
.......በጊዜ ማዕቀፉ በዘርፉ ለ15,941 ዜጎች በቋሚና ጊዜያዊ የስራ-ዕድል ከመፈጠሩም በተጨማሪ ለ 659,159,739.69 ብር የገበያ ትስስር መፍጠር እንደተቻለ ሪፖርቱ አመላክቷል፡፡
የፕሮጀክት ኦዲትን በተመለከተ በማዕከልና በክፍለከተማ ደረጃ ለ240 ፕሮጀክቶች ላይ የክዋኔና ፋይናንሽል ኦዲት ማድረግ እንደተቻለና 4,453,924.34 ብር ግኝት ተገኝቶ ሪፖርቱ ወደሚመለከተው አካል እንደተላከ ተጠቅሷል፡፡
በዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኃላፊ ኢ/ር አያልነሽ ሐብተማርያም በተመራው በዚህ መድረክ በጊዜ ማዕቀፉ የነበረን የፕሮጀክት አፈፃፀም ቁመናችን ምን ይመስል ነበር ʔ ከሌብነትና ብልሹ አሰራር አንፃር የተቋማችን ቁመና ምን ላይ ነው ʔ ዘርፎች እርስበርስ ተቀናጅተውና ተናበው ከመስራት አንፃር የሚስተዋሉ ክፍተቶች ምን ናቸው በሚሉ ርዕሰ ጉዳይ ላይ ከሰራተኛውና በየደረጃው ከሚገኙ የስራ ኃላፊዎች ጋር ሰፊ ውይይት ከተደረገ በኋላ በቢሮ ኃላፊዋ የስራ መመሪያና አቅጣጫዎች ተቀምጠዋል፡፡
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት የካቲት 10/2015 ዓ/ም
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
የፕሮጀክት ኦዲትን በተመለከተ በማዕከልና በክፍለከተማ ደረጃ ለ240 ፕሮጀክቶች ላይ የክዋኔና ፋይናንሽል ኦዲት ማድረግ እንደተቻለና 4,453,924.34 ብር ግኝት ተገኝቶ ሪፖርቱ ወደሚመለከተው አካል እንደተላከ ተጠቅሷል፡፡
በዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኃላፊ ኢ/ር አያልነሽ ሐብተማርያም በተመራው በዚህ መድረክ በጊዜ ማዕቀፉ የነበረን የፕሮጀክት አፈፃፀም ቁመናችን ምን ይመስል ነበር ʔ ከሌብነትና ብልሹ አሰራር አንፃር የተቋማችን ቁመና ምን ላይ ነው ʔ ዘርፎች እርስበርስ ተቀናጅተውና ተናበው ከመስራት አንፃር የሚስተዋሉ ክፍተቶች ምን ናቸው በሚሉ ርዕሰ ጉዳይ ላይ ከሰራተኛውና በየደረጃው ከሚገኙ የስራ ኃላፊዎች ጋር ሰፊ ውይይት ከተደረገ በኋላ በቢሮ ኃላፊዋ የስራ መመሪያና አቅጣጫዎች ተቀምጠዋል፡፡
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት የካቲት 10/2015 ዓ/ም
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
👍6❤1
በፋና ብሮድካድት ኮርፖሬት ፋና ቴሌቪዥን ትኩረቱን በኮንስትራክሽን ላይ በማድረግ ለሚያስተላልፈው ''ውሀ ልክ'' የተሰኘው የቴሌቪዥን ፕሮግራሙ የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ በባለቤትነት እያስገነባው የሚገኘውንና በአይነቱ ልዩ የሆነውን የትራፊክ መቆጣጠሪያ ማዕከል ግንባታ ሂደት የተመለከተ ፕሮግራም ለመስራት መረጃዎችን በማጠናቀር ላይ ይገኛል።
ፕሮጀክቱን በተመለከተ የቢሮው የኮንትራት አስተዳደር ቡድን መሪ የሆኑትና ፕሮጀክቱን የሚከታተሉት ኢ/ር ማዕረጉ ሰለሞን ለጋዜጠኞቹ ማብራሪያ በመስጠት ላይ ይገኛሉ።
ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት የካቲት 13/2015ዓ/ም
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
ፕሮጀክቱን በተመለከተ የቢሮው የኮንትራት አስተዳደር ቡድን መሪ የሆኑትና ፕሮጀክቱን የሚከታተሉት ኢ/ር ማዕረጉ ሰለሞን ለጋዜጠኞቹ ማብራሪያ በመስጠት ላይ ይገኛሉ።
ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት የካቲት 13/2015ዓ/ም
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
👍4
ትኩረቱን በአቃቂ ኢንተርናሽናል ስታዲየም ግንባታ ሂደት ላይ ያደረገ የመስክ ምልከታ ተካሄደ፡፡
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኃላፊ ኢ/ር አያልነሽ ሐብተማርያም በአቃቂ ኢንተርናሽናል ስታዲየም በመገኘት የፕሮጀክቱን አፈፃፀም በመገምገም የቀጣይ የስራ አቅጣጫ አስቀምጠዋል፡፡
የስራ ተቋራጩ ባለድርሻዎች፣አማካሪ ድርጅቱ ፣የፕሮጀክቱ ስራ አስኪያጅ እና ሌሎችም የሚመለከታቸው አካላት በተገኙበት በዚህ የመስክ ምልከታ ላይ ከስራ ተቋራጩ ተነስቶ የነበረው የክፍያ ጥያቄ ምላሽ እንዲያገኝ ተደርጎ ጥያቄውን መፍታት ተችሏል፡፡
በመቀጠልም ፕሮጀክቱን ተዘዋውረው የተመለከቱት ቢሮ ኃላፊዋ የተጀመሩ ስራዎች በተያዘው ዕቅድ መሰረት እንዲከናወኑና ሌሎች በዚህ ሳምንት መጀመር ስለሚገባቸው ስራዎችና በዚህም መነሻነት ስለሚጠበቁ ውቴቶች አቅጣጫ እና የስራ መመሪያ አስቀምጠዋል፡፡
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት የካቲት 13/2015 ዓ/ም

👍6