✅በተባበረ ክንድ የተመዘገበ አስደናቂ ውጤት፤
✅የሀገር ውስጥ ስራ ተቋራጮች የደረሱበትን የመፈፀም ዓቅም የሚያሳዩ ሕያው ማሕተሞች፤
✅በልበ ቅኖችና በትጉሀን ትብብር ዕውን ሊሆኑ የተቃረቡና ለዓቅመ-ደካሞች ዘላቂ ተስፋ የሰነቁ መኖሪያዎች፡፡
ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን የከተማዋን ሕብረተሰብ ክፍሎች የመኖሪያ ቤት ችግር ለመቀነስ የከተማ አስተዳደሩ ለበጎ ፍቃደኛ ባለሀብቶች ያቀረበውን ጥሪ የተቀበሉት ባለሀብቶችና ተቋማት ከፍተኛ መዋለ-ንዋይ በመመደብ ብዛታቸው 6 የሆኑ ባለ 5 ወለል የጋራ መኖሪያ ሕንፃዎችን በ2 ወራት ገንብተው በማጠናቀቅ ላይ ይገኛሉ፡፡
በለሚኩራ ክፍለከተማ ወረዳ 08 ልዩ ቦታው ሰሚት ፔፕሲ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በ10,056.6 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ የሚያርፉትና ማሕበራዊ ኃላፊነታቸውን ለመወጣት ፍፁም ቅንነት ባላቸው ባለሀብቶችና ተቋማት የተገነቡት 6 የጋራ መኖሪያ ቤቶች አሁን ላይ 98 በመቶ አፈፃፀም ላይ ደርሰዋል፡፡
እያንዳንዱ ብሎክ 20 ስቱዲዮ፣15 ባለ አንድ እንዲሁም 5 ባለ ሁለት መኝታ ክፍሎች ሲኖሩት በአጠቃላይ ስድስቱ የጋራ መኖሪያ ብሎኮች እያንዳንዳቸው መታጠቢያ ቤት እና ማብሰያ ክፍል የተሟሉላቸው 240 ክፍሎች ይኖሩታል፡፡
በሀገራችን እምብዛም ባልተለመደ ሁኔታ ቀን እና ምሽት ጭምር ተሰርተው በ2 ወራት ለመጠናቀቅ የምድረግቢ ስራዎች ብቻ የቀሩት ፕሮጀክቱ ከኢንዱስትሪው ባለፈ የሀገር ውስጥ ስራ ተቋራጮች የሚገኙበትን የመፈፀም ዓቅም በተግባር የሚያሳይ ነው……

👍3
…..ሆራ ትሬዲንግ (በዳዊት እምሩ ሕ/ስ/ተቋራጭ ግንባታው የሚከናወን) ፣የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን (በብርሀን ጦቢያው ሕ/ስ/ተቋራጭ ግንባታው የሚከናወን)፣ጊፍት ሪልስቴት፣አያት ሪልስቴት፣አልሳም እና አምደሁን ሪልስቴት እንዲሁም አሰር ኮንስትራክሽን ለፕሮጀክቱ እውን መሆን ፋይናንስ በማቅረብ ማሕበራዊ ኃላፊነታቸውን የተወጡ አባለሀብቶችና ተቋማት ተቋማት ናቸው፡፡
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት የካቲት 09/2015 ዓ/ም
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg

👍2
ቢሮው በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያው 6 ወራት 22 ፕሮጀክቶችን ማጠናቀቁ ተመላከተ፡፡
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ በበጀት ዓመቱ 6 ወራት በዕቅድ ይዞ ያከናወናቸውን ተግባራት ከሰራተኛው ጋር ገምግሟል፡፡
በቢሮው የኮንትራት አስተዳደር ዘርፍ ም/ቢሮ ኃላፊ ኢ/ር ዲሜጥሮስ ታደሰ በቀረበው በዚህ ሪፖርት ለ864 ስራ ተቋራጮች፣አማካሪዎች እና ባለሞያዎች በ15 የስርልጠና ርዕሶች ዙሪያ ስልጠና መሰጠቱንና ለ1632 ግብዓቶች የዋጋ ተከላ ጥያቄ ምላሽ መስጠት እንደተቻለ ቀርቧል፡፡
በተጨማሪም በማዕከልና በክፍለከተማ ለ125 ፕሮጀክቶች የአዋጪነት ጥናት መከናወኑ እንዲሁም የ175 ፕሮጀክቶች ዲዛይን ማዘጋጀት እንደተቻለ ተጠቅሷል፡፡
የመንግስት አገልግሎት መስጫ ተቋማት ግንባታን በተመለከተ በማዕከል ደረጃ 23 ግንባታዎች በዕቅዳቸው መሰረት ለማጠናቀቅ ታቅዶ 22 ግንባታዎችን ማጠናቀቅ እንደተቻለ በሪፖርቱ ተመላክቷል፡፡
በቢሮው ስር በሚገኘው የግንባታ ግብዓት ፍተሸ ማዕከል ከ 4,718 በላይ ናሙናዎች ፍተሻ የተደረገ ሲሆን በዚህም 1,055,985.00 ብር ገቢ ማስገባት እንደተቻለ ተመላክቷል፡፡
በማዕከል ደረጃ ከምህንድስና ግዢ እና የጨረታና ዉለታ ሰነድ ዝግጅት አንፃር ለ18 ፕሮጀክቶች የውለታ ሰነድ እንደተዘጋጀና ለ14 ፕሮጀክት ጨረታ የማውጣትና አሸናፊውን የመለየት እንዲሁም ማሕበራትን በዕጣ የመለየት ስራ መስራት እንደተቻለና ለ17 ፕሮጀክቶች የፋይናንሺያል ግምገማ ተደርጎ የፀደቀ ጨረታ ሰነድ ማዘጋጀት እንደተቻለ ተገልፇል.........

❤2👍2