Addis Ababa Design And Construction Works Bureau
20.6K subscribers
12.2K photos
197 videos
90 files
759 links
Government Organization
Download Telegram
ቢሮው ጥር 23/2015 በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁ ኢንተርፕራይዞች ስራዎችን በዕጣ ማከፋፈሉን ተከትሎ የማሕበራቱ ስም እንዲሁም የተመደቡበት ፕሮጀክት አድራሻ፡፡
ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጥር 26/2015
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
👍5
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለከተማ የወረዳ 13 G+0 ሼዶች ፕሮጀክት የአፈር ቆረጣ ስራ ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ የመሰረት ስራ እየተጀመረ ይገኛል።

ፕሮጀክቱ ከአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ የስራ ዕድል ተጠቃሚ የሆኑ 10 በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ማሕበራት የሚሰሩት ሲሆን 10 G+0 ሼዶች የሚኖሩት ይሆናል።

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግብባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጥር 27/2015 ዓ/ም

በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡

https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
👍51👎1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ራዕይ፣ተልዕኮ፣ዕሴቶች እንዲሁም በዓዋጅ 74/2014 የተሰጡት ተግባርና ኃላፊነቶች፡፡

በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡

https://www.facebook.com/AddisConstruction/

https://t.me/AddisCityCon

https://twitter.com/AddisCity

https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
ቢሮው በወቅታዊ ሀገራዊ አጀንዳ ዙሪያ ውይይት አካሂደ
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ በዛሬው ዕለት ከአጠቃላይ ሰራተኞች በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ተወያይቷል፡፡

በውይይቱም ቢሮው ከመቼውም ጊዜ በላቀ ደረጃ በስራ ዕድል ፈጠራ እንዲሁም ሰው ተኮር ፕሮጀክቶችን በአጭር ጊዜ በማከናወን አመርቂና የሚታይ ውጤት በማስመዝገብ የከተማው ሕብረተሰብን ተጠቃሚ እያደረገ እንደሚገኝ ከቢሮው ከፍተኛ አመራሮች የተነሳ ሲሆን አስተዳደሩን ብሎም ቢሮውን ከዚህ ጉዞው ከሚያደናቅፉ አጀንዳዎች ሰራተኛው እራሱን እንዲጠብቅና እንደሁልጊዜው አገልግሎት አሰጣጡ ላይ ትኩረት በማድረግ የተቋሙን ተልዕኮ ከግብ ለማድረስ የሚጠበቅበትን ኃላፊነት እንዲወጣ ጥሪ ተላልፏል፡፡

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጥር 30/2015 ዓ/ም

በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡

https://www.facebook.com/AddisConstruction/

https://t.me/AddisCityCon

https://twitter.com/AddisCity

https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
👍8👎2
ቢሮው በተጠናቀቀው ጥር ወር በማዕከልና በክፍለከተማ ደረጃ 28 ግንባታዎችን ማጠናቀቁ ተገለፀ፡፡

የተለያየ የአፈፃፀም ደረጃ ላይ ይገኙ የነበሩና በማዕከልና በክፍለከተማ ደረጃ ሲከናወኑ የቆዩ 28 የግንባታ ፕሮጀክቶችን ማጠናቀቁን ቢሮው በጥር ወር ሪፖርቱ አስታውቋል፡፡

ከዚህም በተጨማሪ ቢሮው ባወጣው የጥር ወር ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርቱ እንዳስታወቀው በማዕከልና በክፍለከተማ ደረጃ ለ19 ፕሮጀክቶች የዲዛይን ዝግጅት ስራ ከማከናወኑም በተጨማሪ ለ19 ፕሮጀክቶች የአዋጪነት ጥናት እንዳደረገ ተቀምጧል፡፡

ተያይዞም የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን ዓቅም ከማሳደግ አንፃር ቁጥራቸው 156 ለሚሆኑ ስራ ተቋራጮች፣አማካሪ ድርጅቶች፣እና ባላሞያዎች የዓቅም ግንባታ ስልጠና እንደተሰጠ የጠቆመው ሪፖርቱ ከተቋማትና በቢሮው ከሚገኙ ዘርፎች እና ዳይሬክቶሬቶች ለቀረቡ 149 የዋጋ ተከላ ጥያቄዎች ጥያቄዎች ምላሽ መስጠት እንደተቻለ ተመላክቷል፡፡

በሌላ በኩል በቢሮው ስር በሚገኘው የግንባታ ግብዓት ጥራት ፍተሻ ማዕከል በጊዜ ማዕቀፉ ከመንግስት ተቋማት፣ከግለሰብ አልሚዎችና ከድርጅቶች የመጡ ከ950 በላይ የግንባታ ናሙናዎች ፍተሻ እንደተከናወነ ተገልጿል፡፡

በተጨማሪም በማዕከልና በክፍለከተሞች 50 ፕሮጀክቶች ላይ የክዋኔና ፋይናንሺያል ኦዲት መደረጉንና የተገኘው የ579,284.92 ብር የኦዲት ግኝት ለማስተካከያ እርምጃ ወደሚመለከተው አካል መላኩን ሪፖርቱ ያሳያል፡፡

ከስራ ዕድል ፈጠራ አንፃር በዘርፉ ለ1,652 ዜጎች ጊዜያዊና ቋሚ የስራ ዕድሎች መፈጠሩንና በዚህም 220,695,114.00 ብር የገበያ ትስስር እንደተደረገ ተጠቅሷል.....
👍5👎1
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎቨች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት የካቲት 02/2015 ዓ/ም
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡

https://www.facebook.com/AddisConstruction/

https://t.me/AddisCityCon

https://twitter.com/AddisCity

https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
👍21🔥1
የጥር_ወር_ዜና_መፅሄት.pdf
2.2 MB
#የጥር_ወር_ዜና_መፅሄት

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት የካቲት 07/2015 ዓ/ም

በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡

https://www.facebook.com/AddisConstruction/

https://t.me/AddisCityCon

https://twitter.com/AddisCity

https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
👍7👎1
ፋና ስፖርት በዛሬው የምሽት የስፖርት ዜና ስርጭቱ ይዞት የሚቀርበውንና የካፍ ስታንዳርድን አሟልቶ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ታስቦ የዲዛይን ክለሳ የተደረገለትን የአቃቂ ዞናል ስታዲየም ግንባታ ሂደት የተመለከተ ዘገባ በሳይቱ ላይ ተገኝቶ መረጃዎችን በመውሰድ ላይ ይገኛል፡፡

የግንባታውን ሂደትና የተከለሰውን የስታዲየሙን ዲዛይን በተመለከተ የቢሮው ኮንትራት አስተዳደር ባለሞያና የፕሮጀክቱ ተቆጣጣሪ መሀንዲስ ኢ/ር ቢኒያም ተፈራ እንዲሁም የፕሮጀክቱ አማካሪ መሀንዲስና የኔማድ ኮንሰልታንሲ ባለቤትና ስራ አስኪያጅ አርክቴክት ነብዩ ሰለሞን ለጋዜጠኞቹ ገለፃ አድርገዋል፡፡

የምሽት ዜናውን በፋና ቴሌቪዥን ስፖርት ዘገባ ላይ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን፡፡

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት የካቲት 08/2015 ዓ/ም

በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡

https://www.facebook.com/AddisConstruction/

https://t.me/AddisCityCon

https://twitter.com/AddisCity

https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
👍7
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በበጎ ፍቃደኛ ባለሀብቶች ፋይናንስ አቅራቢነት ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ዜጎች ታስቦ በ 2 ወራት ግንባታቸው የተጠናቀቁት ሕንፃዎችን የተመለከተ ፋና ቴሌቪዥን ያሰናዳው ዘገባ

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት የካቲት 09/2015

በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡

https://www.facebook.com/AddisConstruction/

https://t.me/AddisCityCon

https://twitter.com/AddisCity

https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
👍1
በተባበረ ክንድ የተመዘገበ አስደናቂ ውጤት፤

የሀገር ውስጥ ስራ ተቋራጮች የደረሱበትን የመፈፀም ዓቅም የሚያሳዩ ሕያው ማሕተሞች፤

በልበ ቅኖችና በትጉሀን ትብብር ዕውን ሊሆኑ የተቃረቡና ለዓቅመ-ደካሞች ዘላቂ ተስፋ የሰነቁ መኖሪያዎች፡፡

ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን የከተማዋን ሕብረተሰብ ክፍሎች የመኖሪያ ቤት ችግር ለመቀነስ የከተማ አስተዳደሩ ለበጎ ፍቃደኛ ባለሀብቶች ያቀረበውን ጥሪ የተቀበሉት ባለሀብቶችና ተቋማት ከፍተኛ መዋለ-ንዋይ በመመደብ ብዛታቸው 6 የሆኑ ባለ 5 ወለል የጋራ መኖሪያ ሕንፃዎችን በ2 ወራት ገንብተው በማጠናቀቅ ላይ ይገኛሉ፡፡

በለሚኩራ ክፍለከተማ ወረዳ 08 ልዩ ቦታው ሰሚት ፔፕሲ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በ10,056.6 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ የሚያርፉትና ማሕበራዊ ኃላፊነታቸውን ለመወጣት ፍፁም ቅንነት ባላቸው ባለሀብቶችና ተቋማት የተገነቡት 6 የጋራ መኖሪያ ቤቶች አሁን ላይ 98 በመቶ አፈፃፀም ላይ ደርሰዋል፡፡

እያንዳንዱ ብሎክ 20 ስቱዲዮ፣15 ባለ አንድ እንዲሁም 5 ባለ ሁለት መኝታ ክፍሎች ሲኖሩት በአጠቃላይ ስድስቱ የጋራ መኖሪያ ብሎኮች እያንዳንዳቸው መታጠቢያ ቤት እና ማብሰያ ክፍል የተሟሉላቸው 240 ክፍሎች ይኖሩታል፡፡

በሀገራችን እምብዛም ባልተለመደ ሁኔታ ቀን እና ምሽት ጭምር ተሰርተው በ2 ወራት ለመጠናቀቅ የምድረግቢ ስራዎች ብቻ የቀሩት ፕሮጀክቱ ከኢንዱስትሪው ባለፈ የሀገር ውስጥ ስራ ተቋራጮች የሚገኙበትን የመፈፀም ዓቅም በተግባር የሚያሳይ ነው……
👍3