Addis Ababa Design And Construction Works Bureau
20.6K subscribers
12.2K photos
197 videos
90 files
759 links
Government Organization
Download Telegram
የአቃቂ ዞናል ስታዲየም የካፍ ስታንዳርድን እንዲያሟላ አድርጎ ለመስራት የሚያስችል የዲዛይን ክለሳ ተደረገ፡፡

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ በባለቤትነት እያስገነባው የሚገኘው የአቃቂ ዞናል ስታዲየም የካፍ ስታንዳርድን በሚያሟላ መልኩ ተገንብቶ እንዲጠናቀቅ ያስችላል የተባለለት የተከለሰ ዲዛይን በዛሬው ዕለት ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በአማካሪ ድርጅቱ ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል፡፡

በኔማድ የኪነ ህንጻ መሀንዲሶች ኃ/የተ/የግ.ማህበር የተዘጋጀው ይህ ዲዛይን ስታዲየሙ ዕውን በሚሆንበት ጊዜ የካፍ መስፈርቶችን እንዲያሟላ ተደርጎ የተዘጋጀ ሲሆን ሲጠናቀቅም በከተማችን ብቻም ሳይሆን በሀገር-ዓቀፍ ደረጃ በብቸኝነቱና በደረጃው ላቅ ያለ ስታዲየም ሆኖ ለስፖርት ማሕበረሰቡ አገልግሎት የሚሰጥ ይሆናል፡፡

ከ25,000 በላይ የተመልካቾች እንዲሁም 140 ቪ.አይ.ፒ መቀመጫዎችን የመያዝ ዓቅም ያለው ይህ ስታዲየም ከዋናው የእግርኳስ መጫወቻ ሜዳ በተጨማሪ ሁለት የማሟሟቂያ ሜዳዎች እንዲሁም ሌላ የታዳጊዎች መጫወቻ ሜዳ፣የመሮጫ ትራክ፣የአትሌቲክስ ስፖርት ማከናወኛ ስፍራ፣የቤት ውስጥ ውድድር የሚከናወንበት ቦታዎችን የሚያካትት ሲሆን ከነዚህም በተጨማሪ መሰብሰቢያ አዳራሽ፣የመልበሻ ክፍሎች፣ካፍቴሪያ እና ሌሎችም አስፈላጊ መሰረተ ልማቶች እንደሚሟሉለት ዲዛይኑ በቀረበበት ወቅት መመልከት ተችሏል፡፡

የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጥር24/2015 ዓ/ም

መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡

https://www.facebook.com/AddisConstruction/

https://t.me/AddisCityCon

https://twitter.com/AddisCity

https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
👍2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ባለቤትነት ግንባታው እየተከናወነ የሚገኘውን የኮልፌ ቀራኒዮ (ቤተል መንዲዳ)አጠቃላይ ሆስፒታል ግንባታ ሂደትን አስመልክቶ አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ያሰናዳው ዘገባ

የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጥር 24/2015 ዓ/ም

በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡

https://www.facebook.com/AddisConstruction/

https://t.me/AddisCityCon

https://twitter.com/AddisCity

https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
👍3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ግንባታው እየተከናወነ የሚገኘው የአቃቂ ዞናል ሰታዲየም የስራ እንቅስቃሴን በተመለከተ አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ያሰናዳው ዘገባ

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጥር 25/2015 ዓ/ም

በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡

https://www.facebook.com/AddisConstruction/

https://t.me/AddisCityCon

https://twitter.com/AddisCity

https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
የታሕሳስ ወር ዜና መፅሄት.pdf
4.6 MB
የታሕሳስ ወር ዜና መፅሄት

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጥር 25/2015 ዓ/ም

በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡

https://www.facebook.com/AddisConstruction/

https://t.me/AddisCityCon

https://twitter.com/AddisCity

https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
👍2
በሶማሌ ክልሏ ጎዴ ከተማ መነሻነት ስያሜውን ያገኘውና በየካ አባዶ የጋራ መኖሪያ ቤቶች አካባቢ በሚገኘው ጎዴ ትምህርት ቤት ውስጥ በ490 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ የሚገነባው SB+G+4 የመማሪያ ሕንፃ ግንባታን ለማጠናቀቅ በምሽት ፈረቃ ጭምር ስራዎችን እየተሰሩ የሚገኝ ሲሆን አሁን ላይ የሁለተኛ ወለል ኮለን ሙሌት መከናወኑ ተመላክቷል፡፡

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጥር 25/2015 ዓ/ም

በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡

https://www.facebook.com/AddisConstruction/

https://t.me/AddisCityCon

https://twitter.com/AddisCity

https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
👍2
ቢሮው ጥር 23/2015 በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁ ኢንተርፕራይዞች ስራዎችን በዕጣ ማከፋፈሉን ተከትሎ የማሕበራቱ ስም እንዲሁም የተመደቡበት ፕሮጀክት አድራሻ፡፡
ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጥር 26/2015
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
👍5
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለከተማ የወረዳ 13 G+0 ሼዶች ፕሮጀክት የአፈር ቆረጣ ስራ ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ የመሰረት ስራ እየተጀመረ ይገኛል።

ፕሮጀክቱ ከአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ የስራ ዕድል ተጠቃሚ የሆኑ 10 በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ማሕበራት የሚሰሩት ሲሆን 10 G+0 ሼዶች የሚኖሩት ይሆናል።

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግብባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጥር 27/2015 ዓ/ም

በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡

https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
👍51👎1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ራዕይ፣ተልዕኮ፣ዕሴቶች እንዲሁም በዓዋጅ 74/2014 የተሰጡት ተግባርና ኃላፊነቶች፡፡

በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡

https://www.facebook.com/AddisConstruction/

https://t.me/AddisCityCon

https://twitter.com/AddisCity

https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
ቢሮው በወቅታዊ ሀገራዊ አጀንዳ ዙሪያ ውይይት አካሂደ
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ በዛሬው ዕለት ከአጠቃላይ ሰራተኞች በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ተወያይቷል፡፡

በውይይቱም ቢሮው ከመቼውም ጊዜ በላቀ ደረጃ በስራ ዕድል ፈጠራ እንዲሁም ሰው ተኮር ፕሮጀክቶችን በአጭር ጊዜ በማከናወን አመርቂና የሚታይ ውጤት በማስመዝገብ የከተማው ሕብረተሰብን ተጠቃሚ እያደረገ እንደሚገኝ ከቢሮው ከፍተኛ አመራሮች የተነሳ ሲሆን አስተዳደሩን ብሎም ቢሮውን ከዚህ ጉዞው ከሚያደናቅፉ አጀንዳዎች ሰራተኛው እራሱን እንዲጠብቅና እንደሁልጊዜው አገልግሎት አሰጣጡ ላይ ትኩረት በማድረግ የተቋሙን ተልዕኮ ከግብ ለማድረስ የሚጠበቅበትን ኃላፊነት እንዲወጣ ጥሪ ተላልፏል፡፡

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጥር 30/2015 ዓ/ም

👍8👎2