Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ፋና ቴሌቪዥን በአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ባለቤትነት እየተገነባ የሚገኘውን የኮልፌ ቀራኒዮ (ቤተል መንዲዳ) ሆስፒታል ግንባታ ሂደትን በተመለከተ ያሰናዳው ዘገባ
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጥር 22/2015 ዓ/ም
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg

ቢሮው ለተጨማሪ 46 ማሕበራት የስራ ዕድል ፈጠረ፡፡
በዛሬው ዕለት በቢሮው በተካሄደው የስራ ትስስር መርኃ-ግብር 46 በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ኢንተርፕራይዞች ተጠቃሚ ሆነዋል፡፡
ከአዲስ አበባ የስራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ የተላከ የማሕበራት ቅደም ተከተልን መሰረት በማድረግ በተደረገው በዚህ የስራ ድልድል መሰረት በአምስት ክፍለከተሞች ማለትም በአቃቂ ቃሊቲ፣በለሚኩራ፣በንፋስ ስልክ ላፍቶ፣በኮልፌ ቀራኒዮ እንዲሁም በጉለሌ ክፍለከተሞች ቢሮው በአጭር ጊዜ ሊያስገነባ ያሰባቸውን 40 G+4 እንዲሁም 6 G+0 የመስሪያ ቦታ (ሼዶች) ፕሮጀክቶችን በዛሬው ዕለት የቢሮው አመራሮች፣የስራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ ተወካዮች እንዲሁም ማሕበራቱ በተገኙበት በዕጣ አስተላልፏል፡፡
በስነስርዓቱ መክፈቻ ላይ ንግግር ያደረጉት የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኃላፊ ኢ/ር አያልነሽ ሐብተማርያም እንዳሉት ቢሮው እነዚህን ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ ከመስጠት ይልቅ ለማሕበራቱ እንዲተላለፉ ሲወስን የዜጎችን ፍትሀዊ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት በተግባር ከማረጋገጥም ባሻገር የኢንተርፕራይዞቹንም ዓቅም በማጎልበት በኢንዱስትሪው ላይ ላይ የሚኖራቸውን ተሳትፎ ለማሳደግ በማሰቡ ነው ብለዋል፡፡
ኃላፊዋ አክለውም ይህን የቢሮውን ውሳኔ ማሕበራቱ እንደመልካም አጋጣሚ ተጠቅመው G+4 ግንባታዎቹን በ4 ወራት ውስጥ እንዲሁም G+0 ሼዶቹን ደግሞ በ45 ቀናት ውስጥ በተቀመጠላቸው የጥራት ደረጃ አጠናቀው እንዲያስረክቡ የስራ መመሪያ ያስተላለፉ ሲሆን ለዚህም ተግባራዊነት ቢሮው ጠንካራ ድጋፍና ክትትል እንደሚያደርግ ተናግረዋል…….

………የቢሮው የዲዛይንና ምህንድስና ግዢ ዘርፍ ም/ቢሮ ኃላፊ አርክቴክት ቴዎድሮስ አያሌው በበኩላቸው ቢሮው ከዚህ ቀደም ከነበረው ተሞክሮ ትምህርት መውሰዱን አንስተው ከመሬት ጋር ተያይዘው የሚነሱ ጥያቄዎችን ቢሮው ሙሉ በሙሉ ማጥራቱንና መሬት ዝግጅቱ መጠናቀቁን በመጠቆም ማሕበራቱ ከነገ ጀምሮ በቀጥታ ወደስራ እንዲገቡ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
የውለታ እና የክፍያ ጉዳዮችን ቢሮው በሚገባ እንደተዘጋጀበት የጠቀሱት ደግሞ የቢሮው የኮንትራት አስተዳደር ዘርፍ ም/ቢሮ ኃላፊ ኢ/ር ዲሜጥሮስ ታደሰ በተለይ የክፍያ ጥያቄዎችን ቢሮው ፈጣን ምላሽ ለመስጠት ዝግጁ መሆኑን አንስተዋል፡፡
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጥር 24/2015 ዓ/ም
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
የውለታ እና የክፍያ ጉዳዮችን ቢሮው በሚገባ እንደተዘጋጀበት የጠቀሱት ደግሞ የቢሮው የኮንትራት አስተዳደር ዘርፍ ም/ቢሮ ኃላፊ ኢ/ር ዲሜጥሮስ ታደሰ በተለይ የክፍያ ጥያቄዎችን ቢሮው ፈጣን ምላሽ ለመስጠት ዝግጁ መሆኑን አንስተዋል፡፡
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጥር 24/2015 ዓ/ም
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
የአቃቂ ዞናል ስታዲየም የካፍ ስታንዳርድን እንዲያሟላ አድርጎ ለመስራት የሚያስችል የዲዛይን ክለሳ ተደረገ፡፡
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ በባለቤትነት እያስገነባው የሚገኘው የአቃቂ ዞናል ስታዲየም የካፍ ስታንዳርድን በሚያሟላ መልኩ ተገንብቶ እንዲጠናቀቅ ያስችላል የተባለለት የተከለሰ ዲዛይን በዛሬው ዕለት ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በአማካሪ ድርጅቱ ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል፡፡
በኔማድ የኪነ ህንጻ መሀንዲሶች ኃ/የተ/የግ.ማህበር የተዘጋጀው ይህ ዲዛይን ስታዲየሙ ዕውን በሚሆንበት ጊዜ የካፍ መስፈርቶችን እንዲያሟላ ተደርጎ የተዘጋጀ ሲሆን ሲጠናቀቅም በከተማችን ብቻም ሳይሆን በሀገር-ዓቀፍ ደረጃ በብቸኝነቱና በደረጃው ላቅ ያለ ስታዲየም ሆኖ ለስፖርት ማሕበረሰቡ አገልግሎት የሚሰጥ ይሆናል፡፡
ከ25,000 በላይ የተመልካቾች እንዲሁም 140 ቪ.አይ.ፒ መቀመጫዎችን የመያዝ ዓቅም ያለው ይህ ስታዲየም ከዋናው የእግርኳስ መጫወቻ ሜዳ በተጨማሪ ሁለት የማሟሟቂያ ሜዳዎች እንዲሁም ሌላ የታዳጊዎች መጫወቻ ሜዳ፣የመሮጫ ትራክ፣የአትሌቲክስ ስፖርት ማከናወኛ ስፍራ፣የቤት ውስጥ ውድድር የሚከናወንበት ቦታዎችን የሚያካትት ሲሆን ከነዚህም በተጨማሪ መሰብሰቢያ አዳራሽ፣የመልበሻ ክፍሎች፣ካፍቴሪያ እና ሌሎችም አስፈላጊ መሰረተ ልማቶች እንደሚሟሉለት ዲዛይኑ በቀረበበት ወቅት መመልከት ተችሏል፡፡
የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጥር24/2015 ዓ/ም
መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡

👍2