የልማት ተነሺ አርሶአደሮች ማቋቋሚያ ፕሮጀክትን አጠናቆ ለአገልግሎት ለማዋል የሚያስችሉ ስራዎች በመሰራት ላይ ናቸው፡፡
የልማት ተነሺ አርሶአደሮች ማቋቋሚያ ፕሮጀክትን አስፈላጊውን መሰረተ ልማቶች አሟልቶ ለማስረከብ የሚያስችሉ ስራዎች እየተሰሩ ይገኛል፡፡ከዚህም ውስጥ በማዕከሉ ውስጥ ተግባራዊ ለሚደረገው ዘመናዊ የዶሮ ዕርባታ የሚውሉ የዶሮ ጎጆዎች፣መመገቢያ እና ውሃ መጠጫዎች የምርት ሂደት ጎንለጎን እየተከናወነ ይገኛል፡፡
አሁን ላይ የA-አይነት የዶሮ ጎጆዎች፣መመገቢያ እና አውቶማቲክ ውሀ መጠጫዎች፣ጋልቫናይዝድ ሽቦ ሳጥኖች እና የመመገቢያ ገንዳዎች እንዲሁም RHS መወጠሪያና መቆሚያ ምርቶች እየተመረቱ ይገኛሉ፡፡
የዶሮ ዕርባታው እያንዳንዱ ዩኒት 160 እንቁላል ጣይ ዶሮዎችን የሚይዙ 297 ዩኒቶች የሚኖሩት ሲሆን በዚህም አጠቃላይ 47,250 ዶሮዎችን የመያዝ ዓቅም አለው፡፡
በማዕከሉ የእንቁላል ዶሮዎች ሼዶችን ጨምሮ የወተት ለሞች እና የእርድ የከብቶች ማደለብያ በአጠቃላይ 38 ሼዶች እንዲሁም 40 የምርት ማሳያ ሱቆች ተገንብተው ተጠናቀዋል፡፡
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጥር 18/2015 ዓ/ም
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg

👍1
🔊መረጃ
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ በባለቤትነት እያሰራው የሚገኘውና መልካም አፈፃፀም እየታየበት የሚገኘውን የኮልፌ መንዲዳ አጠቃላይ ሆስፒታል የግንባታ አፈፃፀምን በተመለከተ #ፋና_ቴሌቪዥን በ6:00ሰዓት የቀትር ዜና ስርጭቱ ላይ ከግንባታ ሳይቱ በቀጥታ ስርጭት የሚያስተላልፈውን ዘገባ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን።
ጥር 22/2015 ዓ/ም

Forwarded from Bizuayehu G.
ከደቂቃዎች በኋላ በቀጥታ ስርጭት አየር ላይ ለሚውለው የኮልፌ መንዲዳ አጠቃላይ ሆስፒታል የግንባታ አፈፃፀም ቅድመ ዝግጅትና የስርጭት ቴክኒክ ሙከራ በመደረግ ላይ።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ፋና ቴሌቪዥን በአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ባለቤትነት እየተገነባ የሚገኘውን የኮልፌ ቀራኒዮ (ቤተል መንዲዳ) ሆስፒታል ግንባታ ሂደትን በተመለከተ ያሰናዳው ዘገባ
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጥር 22/2015 ዓ/ም
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጥር 22/2015 ዓ/ም
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg
ቢሮው ለተጨማሪ 46 ማሕበራት የስራ ዕድል ፈጠረ፡፡
በዛሬው ዕለት በቢሮው በተካሄደው የስራ ትስስር መርኃ-ግብር 46 በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ኢንተርፕራይዞች ተጠቃሚ ሆነዋል፡፡
ከአዲስ አበባ የስራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ የተላከ የማሕበራት ቅደም ተከተልን መሰረት በማድረግ በተደረገው በዚህ የስራ ድልድል መሰረት በአምስት ክፍለከተሞች ማለትም በአቃቂ ቃሊቲ፣በለሚኩራ፣በንፋስ ስልክ ላፍቶ፣በኮልፌ ቀራኒዮ እንዲሁም በጉለሌ ክፍለከተሞች ቢሮው በአጭር ጊዜ ሊያስገነባ ያሰባቸውን 40 G+4 እንዲሁም 6 G+0 የመስሪያ ቦታ (ሼዶች) ፕሮጀክቶችን በዛሬው ዕለት የቢሮው አመራሮች፣የስራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ ተወካዮች እንዲሁም ማሕበራቱ በተገኙበት በዕጣ አስተላልፏል፡፡
በስነስርዓቱ መክፈቻ ላይ ንግግር ያደረጉት የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኃላፊ ኢ/ር አያልነሽ ሐብተማርያም እንዳሉት ቢሮው እነዚህን ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ ከመስጠት ይልቅ ለማሕበራቱ እንዲተላለፉ ሲወስን የዜጎችን ፍትሀዊ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት በተግባር ከማረጋገጥም ባሻገር የኢንተርፕራይዞቹንም ዓቅም በማጎልበት በኢንዱስትሪው ላይ ላይ የሚኖራቸውን ተሳትፎ ለማሳደግ በማሰቡ ነው ብለዋል፡፡
ኃላፊዋ አክለውም ይህን የቢሮውን ውሳኔ ማሕበራቱ እንደመልካም አጋጣሚ ተጠቅመው G+4 ግንባታዎቹን በ4 ወራት ውስጥ እንዲሁም G+0 ሼዶቹን ደግሞ በ45 ቀናት ውስጥ በተቀመጠላቸው የጥራት ደረጃ አጠናቀው እንዲያስረክቡ የስራ መመሪያ ያስተላለፉ ሲሆን ለዚህም ተግባራዊነት ቢሮው ጠንካራ ድጋፍና ክትትል እንደሚያደርግ ተናግረዋል…….