ለስራ ተቋራጮች እና አማካሪዎች የተዘጋጀው ስልጠና ተጀመረ፡፡
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ከኢትዮጵያ ፕሮጀክት ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ለተሰማሩ ከደረጃ 4 በታች ለሚገኙ ስራ ተቋራጮች እንዲሁም አማካሪዎች ያዘጋጀው የዓቅም ግንባታ ስልጠና በዛሬው ዕለት ተጀምሯል፡፡
በ Construction manual, human resource management, material management (Concrete focused) ርዕሶች ዙሪያ ለተከታታይ ቀናት የሚሰጠው ይህ ስልጠና የቢሮውን በዘርፉ የተሰማሩ ተዋንያንን ዓቅም የማጎልበት ተልዕኮ ከማሳካቱም ባሻገር በኢንዱስትሪው የሚስተዋለውን ክፍተት የመሙላት የማይናቅ ድርሻ ይኖረዋል ተብሏል፡፡
ስልጠናው ከፍተኛ ልምድ ባላቸው የዘርፉ ምሁራን እስከፊታችን ዓርብ በተከታታይ እንደሚሰጥ የጠቀሱት የቢሮው የኮንስትራክሽን ዓቅም ግንባታ ቡድን መሪ ወ/ሮ እመቤት ይታየው ከማዕከል እስከ ክፍለከተማ ድረስ ለሚገኙ የፕሮክት ኦዲት፣የኮንትራት አስተዳደር እንዲሁም የምህንድስና ግዢ ባለሞያዎች በ FIDIK, tender and bid procedure, construction manual, cost estimation, PPA contract administration, claim and dispute resolution, construction law ዙሪያ የሚያተኩር ስልጠና በቀጣዩ ሳምንት ለመስጠት ቅድመ ዝግጅት እንደተጠናቀቀም አክለው ተናግረዋል፡፡
የአ/አ/ዲ/ግ/ስ/ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳ/ ታሕሳስ 10/2015
መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity

ለሁሉም ክፍለከተሞች ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ፅ/ቤቶች የተላለፈ ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ታሕሳስ 10/2015 ዓ/ም
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ታሕሳስ 10/2015 ዓ/ም
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ በባለቤትነት እያስገነባው የሚገኘው የሚገኘው የህፃናትና ወጣቶች ቴአትር ባለ 11 ወለል ሕንፃ አሁናዊ ገፅታ፡፡
ሕንፃውን ለማጠናቀቅ የኤሌክትሮ ሜካኒካል ስራዎች በሂደት ላይ ይገኛሉ፡፡
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ታሕሳስ 12/2015 ዓ/ም
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
ሕንፃውን ለማጠናቀቅ የኤሌክትሮ ሜካኒካል ስራዎች በሂደት ላይ ይገኛሉ፡፡
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ታሕሳስ 12/2015 ዓ/ም
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን የቢሮውን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
https://www.facebook.com/AddisConstruction/
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
የወረዳ 12 አስተዳደር B+G+7 ሕንፃ ግንባታ እየተከናወነ ይገኛል፡፡
የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለከተማ ወረዳ 12 አስተዳደር ሕንፃ ግንባታ ከዚህ ቀደም በተገባው ውል መሰረት ግንባታውን ለማከናወን እንቅፋት ሆነው የነበሩ ችግሮች ተፈተው አሁን ላይ ግንባታው በመልካም ሁኔታ በመከናወን ላይ እንደሚገኝ ተመለከተ፡፡
760 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ያረፈውና ከ84 ሚሊዮን ብር በላይ ተበጅቶለት በአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ባለቤትነት እንዲሁም በባንቲዋሉ ኮንስትራክሽን ድርጅት ስራ ተቋራጭነት እየተገነባ የሚገኘው ይህ ባለ ዘጠኝ ወለል ሕንፃ አሁን ላይ 70 በመቶ ፊዚካል የአፈፃፀም ላይ ደርሷል፡፡
በቂ የመኪና ማቆሚያ፣የመሰብሰቢያ አዳራሽ፣ካፍቴሪያ፣ቢሮዎች እና ሌሎችም መሰረተ-ልማቶች የሚሟሉለት ሕንፃው አሁን ላይ የመጨረሻው ወለል ኮለን ሙሌት እየተጠናቀቀ የሚገኝ ሲሆን በቀጣይ የአልሙኒየም ፓርቲሽን፣የጂፕሰም፣የጣራ፣የኤሌትሪክና ሳኒተሪ፣የበርና የመስኮት ገጠማ ስራዎች የሚሰሩለት ሲሆን በተያዘለት ዕቅድ መሰረት ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት እንዲጀምር እየተሰራ ይገኛል፡፡
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ታህሳስ 12/2015 ዓ/ም

❤1