Major Upgrade 🚀
*AddisBOQ got a Major Upgrade* ⬆️
✅ Added 5 more cities. (Total 9) 🏙️
✅ የወጪ ትንተና ቻርት | Visual cost breakdown chart 📊
✅ Professional PDF export available (in Addition to the existing excel export) 📄
Now supporting:
• Hawassa 📍
• Addis Ababa 📍
• Bahir Dar 📍
• Adama 📍
•Dire Dawa 📍
•Harar 📍
•Jigjiga 📍
•Arba Minch 📍
•Wolaita Sodo 📍
የግንባታ ወጪዎን በደቂቃዎች ውስጥ ይወቁ! 🏗️⏱️
Know your construction cost in minutes — free at
https://addisboq.com 🔗
*AddisBOQ got a Major Upgrade* ⬆️
✅ Added 5 more cities. (Total 9) 🏙️
✅ የወጪ ትንተና ቻርት | Visual cost breakdown chart 📊
✅ Professional PDF export available (in Addition to the existing excel export) 📄
Now supporting:
• Hawassa 📍
• Addis Ababa 📍
• Bahir Dar 📍
• Adama 📍
•
•
•
•
•
የግንባታ ወጪዎን በደቂቃዎች ውስጥ ይወቁ! 🏗️⏱️
Know your construction cost in minutes — free at
https://addisboq.com 🔗
👍2❤1🙏1
What does "BOQ" stand for?
Anonymous Quiz
6%
Budget of Quantity
86%
Bill of Quantities
5%
Building Operation Quantities
3%
Basic Order Quantities
Which construction activity usually accounts for the largest portion of the total cost of a typical reinforced concrete residential building?
Final Results
46%
🔘 Foundation Works
50%
🔘 Superstructure (Frame)
0%
🔘 Painting Works
4%
🔘 Electrical Installation
❤2
🎁 ለመጀመሪያ 5 ሰዎች ብቻ!
"BOQ" ብለው ቀጥታ መልእክት ለሚልኩልን የመጀመሪያ 5 ሰዎች፣ የBOQ ውጤት (Excel ወይም PDF) ሙሉ በሙሉ በነጻ ያገኛሉ — ምንም ክፍያ አያስፈልግም!
የመጀመሪያዎቹ 5 ብቻ። ቦታው እንዳያልቅ አሁኑኑ ይላኩ 👇
@addis93 ወይንም የዚህን ቻናል Direct Message ከትች ተጠቅመው መልእክት ይላኩ!
"BOQ" ብለው ቀጥታ መልእክት ለሚልኩልን የመጀመሪያ 5 ሰዎች፣ የBOQ ውጤት (Excel ወይም PDF) ሙሉ በሙሉ በነጻ ያገኛሉ — ምንም ክፍያ አያስፈልግም!
የመጀመሪያዎቹ 5 ብቻ። ቦታው እንዳያልቅ አሁኑኑ ይላኩ 👇
@addis93 ወይንም የዚህን ቻናል Direct Message ከትች ተጠቅመው መልእክት ይላኩ!
👍6🔥1
The challenge is over guys! I have sent the transaction ids for the first five people. We will be back with another challenge tomorrow. Thank you for participating!
የBOQ ስሌት ስርዓታችን በአዲስ ደረጃ ተሻሽሏል!
✅ የሙሉ ፕሮጀክት ዋጋ (Grand Total) ✅ የስራ ክፍሎች ማጠቃለያ (Summary Sheet) ✅ የወጪ ስርጭት ግራፍ (Cost Breakdown Chart)
✅ የክልል የዋጋ ማስተካከያ
✅ የቅርብ ጊዜ የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ቢሮ የዋጋ ዝርዝር መሰረት (ትላንት July 12, 2026 በተለቀቀው)
📊 ሙሉ የItemized BOQ በExcel ወይም PDF ያውርዱ።
🎉 የመግቢያ ቅናሽ አድርገናል! Excel Export
⏳ ቅናሹ እስከ July 30, 2026 ብቻ የሚቆይ ነው!
🔗 https://addisboq.com

Addisboq
AddisBOQ — Ethiopian Construction Cost Calculator
Get accurate, professional BOQ estimates for your Ethiopian construction projects in minutes. Free to calculate, with a polished Excel export ready to hand to your contractor.
👍7❤3👏1🎉1
Sitelog በ AddisBOQ!
📌 ዋና ዋና ጥቅሞች፦
ደህንነቱ የተጠበቀ መረጃ ማከማቻ (Input Saver)፦ በየቀኑ የሚያስገቧቸውን የሳይት ውሎዎችና መረጃዎች በሙሉ በታማኝነትና በደህንነት ያስቀምጥልዎታል።
የክትትል ሲስተም (Tracking System)፦ የፕሮጀክቱን አጠቃላይ ሂደትና የቀን ተቀን እንቅስቃሴዎች ካሉበት ሆነው በቀላሉ ይከታተሉ።
ነፃ የExcel እና PDF ሪፖርቶች፦ የዕለት ተዕለት ሪፖርቶችን ያለምንም ክፍያ ወደ Excel ወይም PDF በመቀየር ማውረድና ማጋራት ይችላሉ!
የ14 ቀናት ነፃ አጠቃቀም (14-Day Free Trial)፦ የሲስተሙን ሙሉ አገልግሎቶች ያለምንም ክፍያ ለ14 ቀናት በነፃ ሞክረው ይረዱ!
አሁኑኑ ይመዝገቡ፣ የፕሮጀክትዎን አያያዝ ዛሬውኑ ያዘምኑ!

❤6👍5🙏1
🚀 አዲስ ነገር እየመጣ ነው...
Something's coming...
AddisBOQ ወደ መተግበሪያ (App) እየተቀየረ ነው።
AddisBOQ is becoming an app.
እርስዎ የሚያምኑት ተመሳሳይ ካልኩሌተር፣ አሁን በስልክዎ ላይ በቀጥታ ይጫናል — ያለ browser።
Same calculator you already trust, now installable directly on your phone — no browser needed.
በቅርቡ ይጠብቁን። 👀
Launching soon. ከ 15 ደቂቃ በኋላ እዚሁ ቻናል ላይ ያገኙታል

👍8❤4🙏3👏1
Giveaway for 5 people 🎁🎉
The first 5 people who share our posted story on their own account, we will give a free token (transaction id) to download professional BOQ in Excel format.
Steps to follow to get the prize 👇🏾
Step 1: like ❤️ the story we just posted by clicking our profile pic
Step 2: share/repost the story on your own account🔂
🔗 @AddisBOQ
Step 3: comment "done" when you finish sharing/reposting and we will check if you shared and send you the transaction id you can use to download excel file
(You can also receive a monthly 2000 birr package for sitelog construction management page in our website)
The first 5 people who share our posted story on their own account, we will give a free token (transaction id) to download professional BOQ in Excel format.
Steps to follow to get the prize 👇🏾
Step 1: like ❤️ the story we just posted by clicking our profile pic
Step 2: share/repost the story on your own account
🔗 @AddisBOQ
Step 3: comment "done" when you finish sharing/reposting and we will check if you shared and send you the transaction id you can use to download excel file
(You can also receive a monthly 2000 birr package for sitelog construction management page in our website)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤14
The challenge is over. The winners are
1. @yosefgoshu (Yosef)
2. @EngNGO (Ahmedin)
3. @alemran1
4. Mohammed Kassa
5. StTech
We have sent their rewards.
Thanks for participating!
Tomorrow, we will have another challenge.
1. @yosefgoshu (Yosef)
2. @EngNGO (Ahmedin)
3. @alemran1
4. Mohammed Kassa
5. StTech
We have sent their rewards.
Thanks for participating!
Tomorrow, we will have another challenge.
👍5❤4🙏2
🤔 ይህን ይገምቱ!
1. በአንድ የኮንክሪት ቢም (Concrete Beam) ውስጥ ያሉት ዋና የብረት ፌሮዎች ብዙ ጊዜ ከላይ ይበዛሉ ወይስ ከታች? ለምን?
(ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የተለመደውን ሽልማት እንሸልማለን)
መልስዎን ኮሜንት ላይ ያስቀምጡ ወይንም ግሩፓችንን (Group) ይቀላቀሉ። t.me/AddisEngGroup
1. በአንድ የኮንክሪት ቢም (Concrete Beam) ውስጥ ያሉት ዋና የብረት ፌሮዎች ብዙ ጊዜ ከላይ ይበዛሉ ወይስ ከታች? ለምን?
(ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የተለመደውን ሽልማት እንሸልማለን)
መልስዎን ኮሜንት ላይ ያስቀምጡ ወይንም ግሩፓችንን (Group) ይቀላቀሉ። t.me/AddisEngGroup
👍3❤2