Addis Engineering
1.37K subscribers
7 photos
1 video
2 files
10 links
​Welcome to Addis Engineering! ለዘመናዊ ግንባታ የሚረዱ ዲጂታል መፍትሄዎች።
ድረ-ገጽ፡ https://addisboq.com
​አፕሊኬሽኖች፡ BOQ Calculator, Rebar Cutting Optimizer, Steel Weight Calculator.
​Precision, automated.
For private messages and ads, use @Addis93
Download Telegram
Channel created
🏗️ ለኢትዮጵያ የግንባታ ባለሙያዎች — ትልቅ ዜና!
AddisBOQ እና Addis Engineering ሁለት አዳዲስ ነገሮችን ይዘን መጣን!
1️⃣ AddisBOQ — አዲስ ሆኗል
ድረ-ገጻችን እና መተግበሪያችን በአዲስ መልክ ተሻሽሏል።
• አዲስ የቤት ገጽ ከሁሉም አገልግሎቶቻችን ጋር
• በሁሉም ደረጃዎች አማርኛ ርዕሶች ተጨምረዋል
• ወደ ፊት እና ወደ ኋላ ዳሰሳ ቀላል ሆኗል
• እንደ App ያውርዱት — ያለ Browser ይከፈታል
🔗 addisboq.com
2️⃣ Rebar Cutting Optimizer — አዲስ Android App
የብረታ ብረት ቆረጣ ብክነት ለመቀነስ የሚረዳ የስልክ መተግበሪያ። ርዝመቶቹን ያስገቡ — App ውስጥ ምን ያህል ብረት እንደሚቆረጥ ያሰላልዎታል።
📲 Google Play ላይ ይገኛል
🔗 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.addisengineering.rebarcut
ለዜናዎች እና አዳዲስ ባህሪያት ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇
📢 @AddisBOQ
#AddisBOQ #AddisEngineering #Construction #BOQ #Ethiopia #RebarCutOptimizer #አዲስአበባ #ሃዋሳ #አዳማ #ባህርዳር
👍8❤5👏1
Major Upgrade 🚀

*AddisBOQ got a Major Upgrade* ⬆️

✅ Added 5 more cities. (Total 9) 🏙️
✅ የወጪ ትንተና ቻርት | Visual cost breakdown chart 📊
✅ Professional PDF export available (in Addition to the existing excel export) 📄

Now supporting:
• Hawassa 📍
• Addis Ababa 📍
• Bahir Dar 📍
• Adama 📍
• Dire Dawa 📍
• Harar 📍
• Jigjiga 📍
• Arba Minch 📍
• Wolaita Sodo 📍

የግንባታ ወጪዎን በደቂቃዎች ውስጥ ይወቁ! 🏗️⏱️
Know your construction cost in minutes — free at
https://addisboq.com 🔗
👍2❤1🙏1
Which construction activity usually accounts for the largest portion of the total cost of a typical reinforced concrete residential building?
Final Results
46%
🔘 Foundation Works
50%
🔘 Superstructure (Frame)
0%
🔘 Painting Works
4%
🔘 Electrical Installation
❤2
🎁 ለመጀመሪያ 5 ሰዎች ብቻ!
"BOQ" ብለው ቀጥታ መልእክት ለሚልኩልን የመጀመሪያ 5 ሰዎች፣ የBOQ ውጤት (Excel ወይም PDF) ሙሉ በሙሉ በነጻ ያገኛሉ — ምንም ክፍያ አያስፈልግም!
የመጀመሪያዎቹ 5 ብቻ። ቦታው እንዳያልቅ አሁኑኑ ይላኩ 👇
@addis93 ወይንም የዚህን ቻናል Direct Message ከትች ተጠቅመው መልእክት ይላኩ!
👍6🔥1
The challenge is over guys! I have sent the transaction ids for the first five people. We will be back with another challenge tomorrow. Thank you for participating!
የBOQ ስሌት ስርዓታችን በአዲስ ደረጃ ተሻሽሏል!
✅ የሙሉ ፕሮጀክት ዋጋ (Grand Total) ✅ የስራ ክፍሎች ማጠቃለያ (Summary Sheet) ✅ የወጪ ስርጭት ግራፍ (Cost Breakdown Chart)
✅ የክልል የዋጋ ማስተካከያ
✅ የቅርብ ጊዜ የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ቢሮ የዋጋ ዝርዝር መሰረት (ትላንት July 12, 2026 በተለቀቀው)
📊 ሙሉ የItemized BOQ በExcel ወይም PDF ያውርዱ።
🎉 የመግቢያ ቅናሽ አድርገናል! Excel Export
⏳ ቅናሹ እስከ July 30, 2026 ብቻ የሚቆይ ነው!
🔗 https://addisboq.com
👍7❤3👏1🎉1
🏗️ Introducing Site Log — our new daily site management tool for construction professionals in Ethiopia. Track daily reports, subcontractor measurements, and payments — no login required, just a project code. 14 days free.
❤3👍2
Sitelog በ AddisBOQ!
​📌 ዋና ዋና ጥቅሞች፦
​ደህንነቱ የተጠበቀ መረጃ ማከማቻ (Input Saver)፦ በየቀኑ የሚያስገቧቸውን የሳይት ውሎዎችና መረጃዎች በሙሉ በታማኝነትና በደህንነት ያስቀምጥልዎታል።
​የክትትል ሲስተም (Tracking System)፦ የፕሮጀክቱን አጠቃላይ ሂደትና የቀን ተቀን እንቅስቃሴዎች ካሉበት ሆነው በቀላሉ ይከታተሉ።
​ነፃ የExcel እና PDF ሪፖርቶች፦ የዕለት ተዕለት ሪፖርቶችን ያለምንም ክፍያ ወደ Excel ወይም PDF በመቀየር ማውረድና ማጋራት ይችላሉ!
​የ14 ቀናት ነፃ አጠቃቀም (14-Day Free Trial)፦ የሲስተሙን ሙሉ አገልግሎቶች ያለምንም ክፍያ ለ14 ቀናት በነፃ ሞክረው ይረዱ!
​አሁኑኑ ይመዝገቡ፣ የፕሮጀክትዎን አያያዝ ዛሬውኑ ያዘምኑ!
❤6👍5🙏1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🚀 አዲስ ነገር እየመጣ ነው...
Something's coming...

AddisBOQ ወደ መተግበሪያ (App) እየተቀየረ ነው።
AddisBOQ is becoming an app.

እርስዎ የሚያምኑት ተመሳሳይ ካልኩሌተር፣ አሁን በስልክዎ ላይ በቀጥታ ይጫናል — ያለ browser።
Same calculator you already trust, now installable directly on your phone — no browser needed.

በቅርቡ ይጠብቁን። 👀
Launching soon. ከ 15 ደቂቃ በኋላ እዚሁ ቻናል ላይ ያገኙታል
👍8❤4🙏3👏1
🚀 ADDISBOQ ANDROID APP IS HERE!
Download the official app below 👇
❤2
AddisBOQ-1.0.0.apk
1.4 MB
2❤5🔥3👏3👍2🙏1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤔1