𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐂𝐨𝐦𝐩𝐮𝐭𝐞𝐫 💻
4.37K subscribers
588 photos
3 videos
266 links
𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐂𝐨𝐦𝐩𝐮𝐭𝐞𝐫 💻የተለያዩ ኮምፒውተሮችን እዘዙን ባሉበት እናደርሳለን!!
Download Telegram
🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️💻💻

🔣

💻 Lenovo ThinkPad X395

➡️ Ryzen™ 5 PRO | Radeon™ Vega 8 (2GB)

➡️ RAM  16GB

➡️ STORGE 512GB SSD

🖥️ 13.3” FHD Touchscreen
🔋 Up to 6Hr Battery | ➡️Windows 10 Pro

😀 TPM 2.0 | Business-Grade Security

🎁 Available: 5 pcs
💵38000✅ fixed

➡️ለማዘዝ እና ለበለጠ መረጃ በዉስጥ አናግሩኝ
⬇️⬇️⬇️

✈️ @Abukii_Tech
ያሉበት ቦታ እናደርሳለን 🛫😀
Delivery Available✅

(Code 2)Join & Share
t.me/Abuki_Computer/42
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤8
🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️💻💻

🔣

💻 HP EliteBook 840 G3

⚙️ Intel Core i5 (6th Gen) – 2.3 GHz

📧STORAGE  512GB SSD | 8GB RAM
🖥️ 14” FHD Display | Windows 10 Pro
🔋 Long Battery Life | Slim & Fast
💵 Price: 33,000 Birr

🎁 Available: 5pcs

➡️ለማዘዝ እና ለበለጠ መረጃ በዉስጥ አናግሩኝ
⬇️⬇️⬇️

✈️ @Abukii_Tech
ያሉበት ቦታ እናደርሳለን 🛫😀
Delivery Available✅
(Code 3)
Share & Join
t.me/Abuki_Computer/43
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤8
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️

🔣

💻  HP EliteBook 840 G5
⚙️ Core i5 (8th Gen) | 2.3 GHz
📧Storage 512GB SSD | 16GB RAM

🖥️ 14” FHD Display |
Windows 10 Pro

🎮 Intel UHD Graphics 620 – Light gaming & multimedia
🔋 Long Battery Life | Slim & Fast
💵 Price: 43,000 Birr

🎁 Available: 5pcs

➡️ለማዘዝ እና ለበለጠ መረጃ በዉስጥ አናግሩኝ
⬇️⬇️⬇️

✈️ @Abukii_Tech
ያሉበት ቦታ እናደርሳለን 🛫😀
Delivery Available✅
(Code 4)
Share & Join
t.me/Abuki_Computer/44
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤5
🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️💻💻

🔣

💻Hp Elitebook G8 840
⬇️⬇️⬇️⬇️
t.me/Abuki_Computer/41

💻 Lenovo ThinkPad X395
⬇️⬇️⬇️⬇️
t.me/Abuki_Computer/42


💻 HP EliteBook 840 G3
⬇️⬇️⬇️⬇️
t.me/Abuki_Computer/43

💻  HP EliteBook 840 G5
⬇️⬇️⬇️⬇️
t.me/Abuki_Computer/44

Share this with your friends✅
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👏3
😮6 ቀን ብቻ ቀረዉ 👎
~
#Windows10_support_ended

Windows 10 ከOctober 14 2025 ጀምሮ ምንም አይነት support እንደማያገኝ windows አስታዉቆ ነበር ስለዚህ ስድስት ቀን ብቻ ይቀራችኃል።

ይህም ከMicrosoft support ማጣቱ ለwindows 10 ተጠቃሚዎችን ለከፍተኛ የደህንነት ችግሮች ያጋልጣል። ኮምፒውተራችሁን ለአዳዲስ ቫይረሶችና የሳይበር ጥቃቶች ተጋላጭ ያደርገዋል። እንዲሁም ምንም አይነት የsoftware update አይኖረዉም ፣ አዳዲስ features አይካተቱበትም ።

ምን ማድረግ አለብዎት?

➡️ ወደ Windows 11 Update አርጉ። (ኮምፒውተራችሁ መስፈርቱን የሚያሟላ ከሆነ)
➡️   ወደ Windows 11 Update ማድረግ ካልቻላችሁ, እንደ Linux ያሉ ሌሎች operating systemዎችን መሞከር ትችላላችሁ።

ይህን ቪድዮ በመመልከት Update ማድረግ ትችላላችሁ
⬇️⬇️⬇️⬇️
https://youtu.be/P5JetQoCPCU?si=K19whR1FiBsY30U1

ሼር✅

ቻናዉ ተቀላቀሉ👇
t.me/Abuki_Computer
t.me/Abuki_Computer
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3🔥3
🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️💻💻

🔣

💻Hp Elitebook G8 840

Core i5 (11th Gen)


➡️ RAM  16GB

➡️ STORGE 512GB SSD

Windows 10Pro

🔋 Battery Life: Up to 5 Hours

🎁 Available: 3 pcs
💵 Price: 53,000 ETB ( Fixed✅ )

ለማዘዝ እና ለበለጠ መረጃ በዉስጥ አናግሩኝ
⬇️⬇️⬇️

✈️ @Abukii_Tech
ያሉበት ቦታ እናደርሳለን 🛫😀

(Code 1)Join & Share
t.me/Abuki_Computer/41
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2
ማንኛውም አይነት ኮምፒውተር ከኔ ከመግዛታችሁ በፊት ይህን ማወቅ አለባችሁ🤩

1) እየሰራሁ ያለሁት ከምንም በላይ በእምነት ላይ የተመሰረተ ስራ ስለሆነ በቃሌ ታማኝ ሆኜ መገኘት አለብኝ።
እኔ ቀጥታ ከአስመጪዎች ተረክቤ በጣም በቅናሽ ነው ቶሎ ቶሎ መሸጥ የምፈልገው።በተለይ ዋጋ  ላይ ሌሎች ሱቆች ማጣራት ትችላላችሁ እምነታችሁ ከፍ እንዲል።ግን ሁሉም ነገሩ ከኔ ጋር  Copy  የሆነውን ጠይቁ!

2  ሌላ ማወቅ ያለባችሁ ነገር አብዛኛው ወደ ኢትዮጵያ  ዉስጥ የሚያስመጡ ነጋዴዎች ዱባይ ዩዝድ ነው።ስለዚህ አንዳንዶች እዚህ ከመጣ በኃላ አድሰው የሚቀባው ቀባብተው አዲስ ነው ብለው ይሸጡላችኃል(ዉሸት)
~እኔ ግን ቀጥታ በጣም አሪፍና ያመንኩበትን ፒሲ እረከበዋለሁ።
እሱን እወቁልኝ።ሌላው ደሞ በአካል ለምትሉኝ የአከፋፋዩ ሱቅ መገናኛ ነው ያለው እና ሄዳችሁ ከራሱ መግዛት   ትችላላችሁ።


3) ሌላው ንትርክ የሚፈጥረው ጉዳይ ባትሪ ነው።የባትሪው ጉዳይ እስካሁን ባየሁት ትክክለኛ ኮምፒውተሩ ላይ የሚፃፈውና ስንጠቀምበት ያለው በጣም ይለያያል።5 ተብሎ ሁለት ሰዓት ሊቆይ ይችላል።6 ሰዓት ተብሎ 3 ሰዓት ሊቆይ ይችላል።

ያም ሆኖ የእኛ አጠቃቀም ይወስነዋል ቪድዮ የሚታይበት pc  እና የሚፃፍበት pc የሚጠቀመው ባትሪ ይለያያል።


4) የዋስትና ጉዳይ።
እኔ ከምረከበዉ ወንድም የአስር ቀን የሙከራ እና የአንድ አመት ደሞ የሶፍትዌር ዋስትና ለሁሉም ኮምፒዉተሮች እቀበላለሁ ።

5)ከአዲስ አበባ ዉጪ ላላችሁ ኮምፒውተሩ እንዳደርስለት የምትፈልጉት ቤተሰብ ካለ ያለበት ቦታ እወስድለታለሁ። ያልተሰበረ መሆኑ ወይም ስክሪኑ ንፁሁ እንደሆነ አሳየዋለሁ።ካልሆነ በሚያውቅ ባለሞያ አስፈትሻችሁ ይላክላችኃል።
~
በህይወቴ ከምጠላው ነገር ማታለልና ዉሸት ነው።ስለዚህ በሸጥኩላችሁ እቃ ማንኛው አይነት ችግር ቢኖር በተረጋጋ መንፈስ አማክሩኝ አደራ።የElectronics  ነገር እንደምታውቁት ነውና እንዳያጣላን።ለናንተ የሚሆን እቃ  ከሆነ ለሌላም ሰው ጠቁሙ።
✍️Abuki
t.me/Abuki_Computer
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍26❤6🥰3👏3🤝2
🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️💻💻

🔣

💻Hp Elitebook G8 840

Core i5 (11th Gen)


➡️ RAM  16GB

➡️ STORGE 512GB SSD

Windows 10Pro

🔋 Battery Life: Up to 5 Hours

🎁 Available: 3 pcs
💵 Price: 53,000 ETB ( Fixed✅ )

ለማዘዝ እና ለበለጠ መረጃ በዉስጥ አናግሩኝ
⬇️⬇️⬇️

✈️ @Abukii_Tech
ያሉበት ቦታ እናደርሳለን 🛫😀

(Code 1)Join & Share
t.me/Abuki_Computer/54
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2
እስካሁት ክፍላገር ብቻ ሁለት
💻 Lenovo ThinkPad X395
ልኬያለሁ በቤተሰባቸዉ አማካኝነት✅
አንድ ወደ ወራቤ ሌላዉ ወደ ወልዲያ✅
እንድልክላችሁ ከፈለጋችሁ
👇👇 አናግሩኝ
@Abukii_Tech
👍9❤1
𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐂𝐨𝐦𝐩𝐮𝐭𝐞𝐫 💻
🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️💻💻 🔣 💻Hp Elitebook G8 840 Core i5 (11th Gen) ➡️ RAM  16GB ➡️ STORGE 512GB SSD Windows 10Pro 🔋 Battery Life: Up to 5 Hours 🎁 Available: 3 pcs 💵 Price: 53,000 ETB ( Fixed✅ ) ለማዘዝ እና ለበለጠ መረጃ በዉስጥ አናግሩኝ ⬇️⬇️⬇️ ✈️ @Abukii_Tech ያሉበት ቦታ እናደርሳለን…
1⃣ ብቻ ቀረ ✅

🔣

💻Hp Elitebook G8 840

Core i5 (11th Gen)


➡️ RAM  16GB

➡️ STORGE 512GB SSD

Windows 10Pro

🔋 Battery Life: Up to 5 Hours

🎁 Available: 1⃣ pcs
💵 Price: 53,000 ETB ( Fixed✅ )

ለማዘዝ እና ለበለጠ መረጃ በዉስጥ አናግሩኝ
⬇️⬇️⬇️

✈️ @Abukii_Tech
ያሉበት ቦታ እናደርሳለን 🛫😀

(Code 1)Join & Share
t.me/Abuki_Computer/54
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤6👍6
ሁለተኛዉ ዙር አራሪፍ
ኮምፒዉተሮች እየመጡ ነዉ👌✌️
https://t.me/Abuki_Computer/57l
👏25👌4👍3
🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️💻💻

🔣
💻 Lenovo ThinkPad T14s Gen 1
➡️ Intel®️ Core™ i5 (10th Gen)

➡️ RAM 8GB
📧STORAGE 512GB SSD
🖥️ 14” FHD Touchscreen 180° 
🔋 Up to 5Hr Battery
➡️ Windows 10 Pro | TPM 2.0 | Business-Grade Security
💼 Ultra Slim & Lightweight Design
🎁 Available: 7 pcs Only
💵 Price: 53,000 ETB ✅ Fixed

😀 Perfect For:
👨‍💻 Coding / Programming
📄 Office Work & Documents
🌎 Web Browsing & Research
🎨 Light Photo / Video Editing
🎓 Students & Business Professionals


➡️ለማዘዝ እና ለበለጠ መረጃ በውስጥ አናግሩኝ
⬇️⬇️⬇️
@Abukii_Tech
@Abukii_Tech

ያሉበት ቦታ እናደርሳለን 🛫😀
Delivery Available✅

Join & Share✅
t.me/Abuki_Computer
t.me/Abuki_Computer
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3❤2👌2
🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️💻💻

🔣
💻 Lenovo ThinkPad T14s Gen 1
➡️ Intel®️ Core™ i5 (10th Gen)

➡️ RAM 8GB
📧STORAGE 256GB SSD
🖥️ 14” FHD Touchscreen 180° 
🔋 Up to 5Hr Battery
➡️ Windows 10 Pro | TPM 2.0 | Business-Grade Security
💼 Ultra Slim & Lightweight Design
🎁 Available: 10 pcs
💵 Price: 49,000 ETB ✅ Fixed

😀 Perfect For:
👨‍💻 Coding / Programming
📄 Office Work
🌎 Web Browsing & Research
🎓 Students & Business Professionals


➡️ለማዘዝ እና ለበለጠ መረጃ በውስጥ አናግሩኝ
⬇️⬇️⬇️
@Abukii_Tech
@Abukii_Tech

ያሉበት ቦታ እናደርሳለን 🛫😀
Delivery Available✅

Join & Share✅
t.me/Abuki_Computer
t.me/Abuki_Computer
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3🥰1🎉1
𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐂𝐨𝐦𝐩𝐮𝐭𝐞𝐫 💻
🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️💻💻 🔣 💻 Lenovo ThinkPad T14s Gen 1 ➡️ Intel®️ Core™ i5 (10th Gen) ➡️ RAM 8GB 📧STORAGE 512GB SSD 🖥️ 14” FHD Touchscreen 180°  🔋 Up to 5Hr Battery ➡️ Windows 10 Pro | TPM 2.0 | Business-Grade Security 💼 Ultra Slim & Lightweight Design 🎁 Available:…
Laptop ስትገዙ፦
~
➡️15 ቀን  የሙከራ ግዜ✅
➡️የ 1 አመት ዋስትና✅
➡️ አዲስአበባ ያላችሁበት ያላችሁበት አመጣላችኃለሁ✅
➡️ክፍለሀገር ከሆነ በዘመድ ወይም በፖስታ ቤት እልክላችኃለሁ✅
➡️በአካል መገናኛ✅
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍12