Audio
የጁሙዓ ኹጥባ (ምክር)
ርዕስ
የጀነት መግቢያ መንገዳች እንሆ
አላህን በብቸኝነት መገዛታችንና ማምለካችን ነው
#በሸይኽ ሙሐመድ ጀማል
{ሃፊዘሁሏህ}
🕌 መስጅደ ሶፋ ሀራ ውላጋ
ረቢኢል አወል /ቀን/23/2016/1445
https://t.me/SheikMohmmedHyatHara
ርዕስ
የጀነት መግቢያ መንገዳች እንሆ
አላህን በብቸኝነት መገዛታችንና ማምለካችን ነው
#በሸይኽ ሙሐመድ ጀማል
{ሃፊዘሁሏህ}
🕌 መስጅደ ሶፋ ሀራ ውላጋ
ረቢኢል አወል /ቀን/23/2016/1445
https://t.me/SheikMohmmedHyatHara
Forwarded from የመርሳ ሰለፍዮች የደርስ እና የዳዕዋ ግሩፕ (كوني سلفية على طريق السلف الصالح وأبشري بالخير)
• قال العلامة ربيع المدخلي - حفظه الله - :
« فإن أهل البدع من أسلحتهم أن يبدءوا بإسقاط العلماء، بل هي طريقة يهودية ماسونية: إذا أردت إسقاط فكرة فأسقط عُلماءُها أو شخصياتها، فابتعدوا عن هذا الميراث الرديء واحترموا العلماء » .
📚 |[ « المجموع الرائق » (٤٨٢،٤٨١/١) ]|
*قـ✒️ــال العلامة زيد المدخلي*
*رحمـہ اللـہ تعالـﮯ:*
*"توقير العلماء الربانيين أحياءً وأمواتًا، ومحبتهم، وأخذ العلم عن الأحياء منهم، والتتلمذ على كتب الموتى منهم، والذب عنهم ميزة من ميزات منهج السلف.*
*والعكس بالعكس؛ فإن الوقيعة في العلماء، ونبزهم بالألقاب، ولمزهم بإلصاق التهم الباطلة، والعيوب المختلفة؛ من علامات أهل البدع والضلال"*
*📗الأجوبة السديدة:(٣٢٤/٢)* •┈┈•◈◉❒✒❒◉◈•┈┈•
• قال العلامة محمد الجامي - رحمه الله - :
« فالطعن في العلماء يتضمن التنفير من العلماء، إذا طعنت مثلاً في عالم جلیل معروف، نفرت الناس من علمه وانتقصته، فتقل الإستفادة منه، وصرت من قطاع الطريق في طلب العلم » .
📚 المصدر : « قرة عيون السلفية » (٤٩٥)

አዲስ ደርስ
↩️ عنوان፡- ➘➴
📖: الدرة البهية في المناهج السلفية
للشيخ محمد حياة الولوي
▶"ደርስ ቁጥር 23
🎙أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله)
የኪታቧን pdf ለማገኘት ከታች ሊንኩን ይጫኑ 👇👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/531
ክፍል ሀያ ሁለትን ለማግኘት👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/839
ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት ⤵
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
↩️ عنوان፡- ➘➴
📖: الدرة البهية في المناهج السلفية
للشيخ محمد حياة الولوي
▶"ደርስ ቁጥር 23
🎙أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله)
የኪታቧን pdf ለማገኘት ከታች ሊንኩን ይጫኑ 👇👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/531
ክፍል ሀያ ሁለትን ለማግኘት👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/839
ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት ⤵
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
Audio
የመጨረሻ ክፍል
↩️ عنوان፡- ➘➴
📖: خُذۡ عَقِيدَتَكَ مِنَ الۡكِتَابِ وَالسُّنَّةِ الصَّحِيحَةِ
للشيخ محمد بن جميل زينو
▶"ደርስ ቁጥር 22
🎙أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله)
የኪታቧን pdf ለማገኘት ከታች ሊንኩን ይጫኑ 👇👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/530
ክፍል ሀያ ሁለትን ለማግኘት👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/840
📲ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት ⤵
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi

ረሱልﷺ እንዲህ ብለዋል
አጋሪዎችን(ሙሽሪኮችን) ተቃረኗቸው
ፂማችሁን አሳድጉት(አፋፉት)
ቀድሞ ቀመሳችሁን አሳጥሩ(ቀንሱ)
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
አጋሪዎችን(ሙሽሪኮችን) ተቃረኗቸው
ፂማችሁን አሳድጉት(አፋፉት)
ቀድሞ ቀመሳችሁን አሳጥሩ(ቀንሱ)
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
انْقَذ نَفْسَكَ يَا عَبْدَ اللَّه أَنْ تَمُوتَ عَلَى الشِّرْكِ.
🎙لفضيلة الشيخ محمد بن_ رمزان الهاجري حفظه الله
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
🎙لفضيلة الشيخ محمد بن_ رمزان الهاجري حفظه الله
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
قناة أبي عبد الرحمن المرسي
የመጨረሻ ክፍል ↩️ عنوان፡- ➘➴ 📖: خُذۡ عَقِيدَتَكَ مِنَ الۡكِتَابِ وَالسُّنَّةِ الصَّحِيحَةِ للشيخ محمد بن جميل زينو ▶"ደርስ ቁጥር 22 🎙أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله) የኪታቧን pdf ለማገኘት ከታች ሊንኩን ይጫኑ 👇👇 https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/530 ክፍል ሀያ ሁለትን ለማግኘት👇 ht…
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ
እንዴት ናቹ? እያዳመጣቹነዋ⁉️
በደንብ አጥኑ ኢንሻ አላህ ጥያቄ ይወጣል!።
መልካም ሙራጂዓ ይሁንላችሁ
እንዴት ናቹ? እያዳመጣቹነዋ⁉️
በደንብ አጥኑ ኢንሻ አላህ ጥያቄ ይወጣል!።
መልካም ሙራጂዓ ይሁንላችሁ
የውርደት እና የበታችነት መንስኤ ምን ይመስላችኋል?
የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል
ውርደት_እና_የበታችነት
የኔን ትእዛዝ በጣሰ(በተላለፈ) ላይ ተደርጓል።
#ምንጭ [ሙስነድ ኢማም አህመድ]
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል
ውርደት_እና_የበታችነት
የኔን ትእዛዝ በጣሰ(በተላለፈ) ላይ ተደርጓል።
#ምንጭ [ሙስነድ ኢማም አህመድ]
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
Forwarded from ኡሙ አብዱረህማን (📗العلم💡 قبل القول والعمل‼تعلم ثم تكلم‼)
🇸🇦"ተውሒድ በሙስሊሙ ህይወት ውስጥ ያለው ደረጃ"🌴
✅ ክፍል አራት🌿
ይህ ማለት አንተም ይሁን የአንተ ተከታይ እድለኛ እንዲሆን በአንተ ላይ ቁርኣንን
አወረድን ማለት ነው፡፡
🍀በተውሒድ አማካኝነት የአዕምሮ ብዥታ ይወገዳል ፤ በልብ ውስጥ (የሰይጣን) ጉትጎታ ይጠፋል ፤ ቆሻሻ አመለካከት ይጸዳል ፤ ለልብ እርካታ እና ሰላም ይገኛል ፡፡
አላህ በተከበረው ቁርኣን የሚከተለውን ተናግሯል፡-
قُلْ أَعُوذُ بِرَبِّ النَّاسِ
مَلِكِ النَّاسِ
إِلَٰهِ النَّاسِ
مِن شَرِّ الْوَسْوَاسِ الْخَنَّاسِ
الَّذِي يُوَسْوِسُ فِي صُدُورِ النَّاسِ
مِنَ الْجِنَّةِ وَالنَّاسِ
“በል በሰዎች ፈጣሪ እጠበቃለሁ፡፡ የሰዎች ሁሉ ንጉስ በሆነው፡፡ የሰዎች አምላክ በሆነው፡፡ ብቅ እልም ባይ በሆነው ጎትጓች (ሰይጣን) ክፋት፡፡ ከዚያ በሰዎች ልቦች ውስጥ የሚጎተጉት በሆነው፡፡ (አንናስ፡1_6)
🍀በተውሒድ ሰይጣን ይባረራል ፤ ሰይጣን አዛን ከሰማ ፈሱን እያዝረጠረጠ ይሸሻል
፤ ቁርኣን በአጠቃላይ ተውሂድና አላህን ማላቅ ነው ፤ “አየተል ኩርስይ” የተባለውን የቁርኣን አንቀጽ ብንመለከት የተውሂድ ጉዳይ የሚብራራበት አንቀጽ ሆኖ እናገኘዋለን፡፡
አንድ አማኝ ወደ ምኝታው ሲጠጋ አየተል ኩርስይን ካነበበ እስከሚነጋ ድረስ ከሰይጣን
ተንኮል ይጠበቃል፡፡
🍀ተውሒድ ሰዎችን ከተንኮል ፣ ከድግምትና ከአጭበርባሪዎች ሰላም ያደርጋል፡፡
وَلَقَدْ أَرْسَلْنَا مِن قَبْلِكَ رُسُلًا إِلَىٰ قَوْمِهِمْ فَجَاءُوهُم بِالْبَيِّنَاتِ فَانتَقَمْنَا مِنَ الَّذِينَ أَجْرَمُوا ۖ وَكَانَ حَقًّا عَلَيْنَا نَصْرُ الْمُؤْمِنِينَ
“ከአንተ በፊትም መልክተኞችን ወደየሕዝቦቻቸው በእርግጥ ላክን፡፡ በግልጽ
ማስረጃዎችም መጡባቸው፡፡ ከእነዚያ ካመጹትም ተበቀልን፡፡ ምእመናኖቹንም
መርዳት በእኛ ላይ ተገቢ ሆነ፡፡” (ሩም፡ 47)
🍀በተውሒድ ምክንያት ሰዎች በዱንያም በአኼራም እድለኝነትን ይጎናጸፋሉ፡፡
አላህ በተከበረው ቁርኣን የሚከተለውን ተናግሯል፡-
إِنَّ الْأَبْرَارَ لَفِي نَعِيمٍ
“እውነተኞቹ ምእምናን በእርግጥ በገነት ውስጥ ናቸው፡፡” (ኢንፊጧር፡ 13)
ዝግጅት– ሸይኽ ዓብዱረዛቅ ብን ዓብደልሙህሲን አልበድሪ ሃፊዘሁሏህ
ትርጉም– ዩሱፍ አህመድ ሃፊዘሁሏህ
https://t.me/deawetu_selefiyya_Merssa
https://t.me/deawetu_selefiyya_Merssa
https://t.me/deawetu_selefiyya_M

Forwarded from 📜(( هَذِهِ عَقِيدَتُنَا ))📜
اللهم انصر إخواننا المستضعفين في فلسطين، وسدد رميهم، ووحد صفوفهم، واجمعهم على كلمة سواء.
اللهم عليك بعدوك وعدوهم، اللهم عليك بإخوان القردة والخنازير، اللهم أنزل عليهم رجزك وعذابك الذي لا يرد، اللهم ألق الرعب والفزع في قلوبهم، وزلزل الأرض من تحت أقدامهم، وأرنا فيهم آية تقر بها أعين المؤمنين، ربنا اطمس على أموالهم واشدد على قلوبهم، فلا يؤمنوا حتى يروا العذاب الأليم.
اللهم عليك بعدوك وعدوهم، اللهم عليك بإخوان القردة والخنازير، اللهم أنزل عليهم رجزك وعذابك الذي لا يرد، اللهم ألق الرعب والفزع في قلوبهم، وزلزل الأرض من تحت أقدامهم، وأرنا فيهم آية تقر بها أعين المؤمنين، ربنا اطمس على أموالهم واشدد على قلوبهم، فلا يؤمنوا حتى يروا العذاب الأليم.
Audio
አዲስ ደርስ
↩️ عنوان፡- ➘➴
📖: الدرة البهية في المناهج السلفية
للشيخ محمد حياة الولوي
▶"ደርስ ቁጥር 24
🎙أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله)
የኪታቧን pdf ለማገኘት ከታች ሊንኩን ይጫኑ 👇👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/531
ክፍል ሀያ ሶስትን ለማግኘት👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/846
ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት ⤵
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
↩️ عنوان፡- ➘➴
📖: الدرة البهية في المناهج السلفية
للشيخ محمد حياة الولوي
▶"ደርስ ቁጥር 24
🎙أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله)
የኪታቧን pdf ለማገኘት ከታች ሊንኩን ይጫኑ 👇👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/531
ክፍል ሀያ ሶስትን ለማግኘት👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/846
ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት ⤵
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
💡خُذۡ عَقِيدَتَكَ مِنَ الۡكِتَابِ وَالسُّنَّةِ الصَّحِيحَةِ📗
🎙በኡስታዝ አቡ አብዱረህማን ሀፊዘሁ አሏህ
🌺በቀላሉ ለማገኘት ሊንኩን ይጫኑ‼⬇
🌴 ክፍል አንድ⬇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/532
🌴ክፍል ሁለት⬇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/539
🌴ክፍል ሶስት⬇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/543
🌴ክፍል አራት⬇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/543
🌴ክፍል አምስት⬇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/583
🌴ክፍል ስድስት⬇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/586
🌴ክፍል ሰባት⬇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/601
🌴ክፍል ስምንት⬇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/611
🌴ክፍል ዘጠኝ⬇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/635
🌴ክፍል አስር⬇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/674
🌴ክፍል አስራ አንድ⬇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/694
🌴ክፍል አስራ ሁለት⬇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/705
🌴ክፍል አስራ ሶስት⬇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/720
🌴ክፍል አስራ አራት⬇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/736
🌴ክፍል አስራ አምስት⬇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/744
🌴ክፍል አስራ ስድስት⬇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/757
🌴ክፍል አስራ ሰባት⬇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/770
🌴ክፍል አስራ ስምንት⬇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/780
🌴ክፍል አስራ ዘጠኝ⬇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/786
🌴ክፍል ሀያ⬇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/831
🌴ክፍል ሀያ አንድ⬇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/837
🌴ክፍል ሀያ ሁለት⬇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/840
🌴ክፍል ሀያ ሶስት እና የመጨረሻው⬇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/848
አሏህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን 💦
ኢንሻ አሏህ
ጥያቄ ይወጣል መረር ብለን
📖🥛🍰🍮☕️ እናጥና‼
خُذۡ عَقِيدَتَكَ مِنَ الۡكِتَابِ وَالسُّنَّةِ الصَّحِيحَةِ
للشيخ محمد بن جميل زينو
PDF👇 https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/530

Telegram
قناة أبي عبد الرحمن المرسي
📌አዲስ ደርስ
↩️ عنوان፡- ➘➴
📖: خُذۡ عَقِيدَتَكَ مِنَ الۡكِتَابِ وَالسُّنَّةِ الصَّحِيحَةِ
للشيخ محمد بن جميل زينو
▶"ደርስ ቁጥር 1
🎙أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله)
የኪታቧን pdf ለማገኘት ከታች ሊንኩን ይጫኑ 👇👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/530
📲ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት ⤵
…

Photo
"احرص على ما ينفعك واستعن بالله"
“በሚጠቅምህ ነገር ላይ ፍላጎቱ ይኑርህ ፤ እገዛንም ከአላህ ብቻ ፈልግ፡፡” (ሙስሊም፡2664) ይህ ንግግራቸው የተወሰደው ከሚከተለው ኢማም ሙስሊም ከዘገቡት አቡሁረይራ صلى الله عليه وسلم ካስተላለፉት ትክክለኛ ሐዲስ ውስጥ ነው፡፡
"المؤمن القوي خير وأحب إلى الله من المؤمن الضعيف ، وفي كل خير ، احرص
على ما ينفعك واستعن بالله والا تعجز ، وإن أصابك شيء ، فال تقل لو أني فعلت
كان كذا وكذا ، ولكن قل قدر الله وما شاء فعل، فإن لو تفتح عمل الشيطان"
“ከአላህ ዘንድ ጠንካራው አማኝ ከደካማው አማኝ የተሻለና በጣም ተወዳጅ ነው ፤ ከሁሉም ዘንድ ግን መልካም አለ ፤ በሚጠቅምህ ነገር ላይ ፍላጎቱ ይኑርህ ፤ እገዛንም ከአላህ ብቻ ፈልግ ፤ ደካማ አትሁን፤ አንድ ነገር ከገጠመህ ፤ ይህን ብሰራ ኖሮ እንዲህ እንዲህ .. ይሆን ነበር ብለህ የቁጭት ንግግር አትናገር ፤ ነገር ግን “አላህ የፈለገውን ሰሪ ነው ፤ አላህ የወሰነው ደግሞ ተፈጻሚ ይሆናል” በል፤ “ለው” (ወይኔ!) ያለችው (የቁጭት ቃል) ለሰይጣን ተግባር በር ትከፍታለች፡፡” ሙስሊም፡2664
🍃ከዲን ጋር ተያያዥነት ያላቸው ጠቃሚ ነገሮች ወደሁለት ታላላቅ መሰረቶች ይመለሳሉ፡፡
✅አንደኛው፡ “ሁዳ” የሚባለው ሲሆን ፤ “ሁዳ” ማለት ጠቃሚ እውቀት ማለት ነው፤
✅ሁለተኛው፡ - “አድዲኑ አልሐቅ” የሚባለው ነው፡፡ “አድዲኑ አልሀቅ” ማለት መልካም ስራ ማለት ነው፡፡
📗ጠቃሚ ዕውቀት💡፡ ጠቃሚ እውቀት የሚባለው ልባችን በዱንያና በአኼራ እድለኛ እንድትሆን የሚያስተካከል እና የሚያጠራ እውቀት ሲሆን ምንጩ የኣላህ ኪታብ እና የነብዩ ሱና ናቸው፡፡ በዚህ ቦታ ጠቃሚ እውቀትን ለማግኘት ከነፍሱ ጋር መታገል ፤ ከዚህ ጠቃሚ እውቀት ለማግኘት በየቀኑ ለነፍሱ ድርሻ ማድረግ ይገባል፡፡ ነፍሱን ከዚህ የጠቃሚ እውቀት ድርሻ ለተወሰነ ደቂቃ እንኳ ሊያስመልጣት ወይም ከቀናቶች አንድ ቀን እንኳ ከጠቃሚ እውቀት ሊያራቁታት አይገባም፡፡
ነብዩ صلى الله عليه وسلم ፈጅር ሶላትን አሰላምተው ሲጨርሱ የሚከተለውን ዱዓ ዘወትር ይሉ ነበር፡-
اللهم إني أسألك علما نافعا ، ورزقا طيبا، وعمال متقبال"
“አላህ ሆይ! ጠቃሚ እውቀትን ፤ መልካምን ሲሳይ ፤ ተቀባይነት ያለው ስራንም እጠይቅሃለሁ፡፡”( ኢብኑ ማጀህ፡925)
🍃የዚህ ሐዲስ መልእክት ጠቃሚ እውቀት የሙስሊም የየቀኑ ትልቁ አላማው ሊሆን እንደሚገባው ፤ ጠቃሚ እውቀትን ሳያገኝ ከቀናቱ አንድ ቀን ሊያልፍ እንደማይገባው ነው፡፡ በመሆኑም በፕሮግራም መመራት የሙስሊም የዘወትር ባህሪው ሊሆን ይገባል ማለት ነው፡፡
📗በመቀጠልም ስራ የእውቀት ዋናው አላማ በመሆኑ ለስራ ተነሳሽነት ሊኖረው ይገባል፡፡
ዓልይ رضي الله عنهየሚከተለውን ተናግረዋል፡-
"يهتف بالعلم العمل ، فإن أجابه وإلا ارتحل"
“እውቀት ለስራ ቅስቀሳ ያደርጋል ፤ ስራ ለእውቀት ጥሪ አወንታዊ ምላሽ ከሰጠ
(እውቀት ከዚያው ይቆያል) ፤ ካለበለዚያ ግን እውቀት ጥሎት ይሄዳል፡፡”
🌴ሙስሊም ከሚኖረው ጊዜ ወደአላህ የሚያቃረብበት ድርሻ ሊኖረውና በዚህ ላይ
ደግሞ ተነሳሽነቱ ሊኖረው ይገባል፡፡ በተለይም ተቀዳሚ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባው በዲኑ ውስጥ ለሚገኙ ፈርዶችና ዋጅባቶች ነው፡፡
በሚጠቅምህ ነገር ላይ ፍላጎቱ ይኑርህ ከሚለው ሪሳለ ከገፅ 2_3የተወሰደ
ዝግጅት– ሸይኽ ዓብዱረዛቅ ብን ዓብደልሙህሲን አልበድሪ ሃፊዞሁሏህ
ትርጉም– ሸይኽ ዩሱፍ አህመድ ሃፊዘሁሏህ
https://t.me/daewette_asselefya_fi_mersa

የመርሳ ሰለፍዮች የደርስ እና የዳዕዋ ግሩፕ
የመርሳ ሰለፍያዎች የደርስ እና የዳዕዋ ግሩፕ
ይቀላቀሉ
ይቀላቀሉ
የሰለፎች_መንገድ ምንም የማይስተካከለው
የሃቅ መንገድ ነው
ንፁህ የሆነን እስልምና የፈለገ የሰለፎችን መንገድ ይከተል
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
የሃቅ መንገድ ነው
ንፁህ የሆነን እስልምና የፈለገ የሰለፎችን መንገድ ይከተል
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
القصيدة التوحيدية... إنشاد: علي عماش الألمعي
علي عماش الألمعي
✒ጣፋጭ የተውሂድ ግጥም
✅ ከአላህ ውጪ ያለን ፍጡር ለሚለምኑ
ሁሉ በቂ መላሽ አለበት
🎙 علي عماش الألمعي
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
✅ ከአላህ ውጪ ያለን ፍጡር ለሚለምኑ
ሁሉ በቂ መላሽ አለበት
🎙 علي عماش الألمعي
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
34 الدرس
الشيخ د. صالح بن فوزان الفوزان
📌ልብ በሉ ሴቶችዬ
✒ የጀሀነም እሳት የምትፈራ ሴት.
ዘመዷ ፊትም ይሁን፣ከሴቶች ጋርም ስትሆን፣አጅነብይ ባለበትም ይሁን፣
የሰውነት አካሏ የሚያሳይ ጠባብ ልብስ መልበስ አይቻልም።
📌 የጀሀነም እሳት የማትፈራ ከሆነ ግን የፈለገችውን ትልበስ (ዋጋዋን ታገኛለች)
🎙الشيخ صالح الفوزان حفظه الله تعالى
📲⇘»https://t.me/daewette_asselefya_fi_mersa

السلفي المخلص لايجتمع مع المميع فمنهجه الثابت وقلبه الحي ينفره منه وهذا بتوفيق الله له.
فالحذر الحذر أخي أن تتنازل عن قواعد السلف وأصول السنة فينعطب قلبك وينقلب منهجك وتهلك مع الهالكين.
-المميع يجعل من يخالف في العقيدة مثل من يخالف في مسألة فقهية ويعتذر له بكلام من كيسه المثقوب مؤلفة من عقله المنكوس.
السلفي بلامنهج كالبيت بلا أعمدة تجري به الأهواء وتلعب به فيصبح حزبياً ويمسي مميعاً .
السلفي لا يجتمع مع اهل الأهواء ومن يعتذرون لهم ويسير على ماسار عليه أهل السلف في نبذ اهل البدع والتحذير منهم
فكن اسداً يزأر متمسكا بالسنةولا تكن ارنباً جباناً وحرباء متلوناً مميعاً.
(كتبه :تلميذ مشايخ جازان).
فالحذر الحذر أخي أن تتنازل عن قواعد السلف وأصول السنة فينعطب قلبك وينقلب منهجك وتهلك مع الهالكين.
-المميع يجعل من يخالف في العقيدة مثل من يخالف في مسألة فقهية ويعتذر له بكلام من كيسه المثقوب مؤلفة من عقله المنكوس.
السلفي بلامنهج كالبيت بلا أعمدة تجري به الأهواء وتلعب به فيصبح حزبياً ويمسي مميعاً .
السلفي لا يجتمع مع اهل الأهواء ومن يعتذرون لهم ويسير على ماسار عليه أهل السلف في نبذ اهل البدع والتحذير منهم
فكن اسداً يزأر متمسكا بالسنةولا تكن ارنباً جباناً وحرباء متلوناً مميعاً.
(كتبه :تلميذ مشايخ جازان).
Audio
አዲስ ደርስ
↩️ عنوان፡- ➘➴
📖: الدرة البهية في المناهج السلفية
للشيخ محمد حياة الولوي
▶"ደርስ ቁጥር 25
🎙أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله)
የኪታቧን pdf ለማገኘት ከታች ሊንኩን ይጫኑ 👇👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/531
ክፍል ሀያ አራትን ለማግኘት👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/855
ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት ⤵
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
↩️ عنوان፡- ➘➴
📖: الدرة البهية في المناهج السلفية
للشيخ محمد حياة الولوي
▶"ደርስ ቁጥር 25
🎙أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله)
የኪታቧን pdf ለማገኘት ከታች ሊንኩን ይጫኑ 👇👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/531
ክፍል ሀያ አራትን ለማግኘት👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/855
ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት ⤵
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi