قناة أبي عبد الرحمن المرسي
2.85K subscribers
672 photos
155 videos
69 files
1.71K links
Download Telegram
Forwarded from ኡሙ አብዱረህማን (كوني سلفية على طريق السلف الصالح وأبشري بالخير)
🇸🇦"ተውሒድ በሙስሊሙ ህይወት ውስጥ ያለው ደረጃ"🌴


           📗ክፍል ሁለት 🍃


   🍀አላህ በተከበረው ቁርኣን የሚከተለውን ተናግሯል፡-


أَمْ تَحْسَبُ أَنَّ أَكْثَرَهُمْ يَسْمَعُونَ أَوْ يَعْقِلُونَ ۚ إِنْ هُمْ إِلَّا كَالْأَنْعَامِ ۖ بَلْ هُمْ أَضَلُّ سَبِيلًا

  “ይልቁንም አብዛኛዎቻቸው የሚሰሙ ወይም የሚያውቁ መሆናቸውንታስባለህን? እነርሱ እንደ እንሰሳዎች እንጂ ሌላ አይደሉም፡፡ ከቶውንም እነሱይልቅ መንገድን የተሳሳቱ ናቸው፡፡”( አል ፉርቃን፡44)


   🍀ተውሒድ የሌለው ሰው በምድር ላይ ቢንቀሳቀስም ልክ እንደሞተ ሰው ነው
የሚቆጠረው ፤ ተውሒድን ያረጋገጠ ሰው ደግሞ ትክክለኛ የሆነውን ህይወት የሚኖረው
እርሱ ብቻ ነው፡፡አላህ በተከበረው ቁርኣን የሚከተለውን ተናግሯል፡-


أَوَمَن كَانَ مَيْتًا فَأَحْيَيْنَاهُ وَجَعَلْنَا لَهُ نُورًا يَمْشِي بِهِ فِي النَّاسِ كَمَن مَّثَلُهُ فِي الظُّلُمَاتِ لَيْسَ بِخَارِجٍ مِّنْهَا ۚ كَذَٰلِكَ زُيِّنَ لِلْكَافِرِينَ مَا كَانُوا يَعْمَلُونَ

  “ሙት የነበረና ሕያው ያደረግነው ለእርሱም በሰዎች መካከል በእርሱየሚሄድበትን ብርሃን ያደረግንለት ሰው በጨለማዎች ውስጥ ከርሷ የማይወጣሆኖ እንዳልለ ሰው ብጤ ነውን? እንደዚሁ ለከሃዲዎች ይሰሩት የነበሩት ነገር
ተጌጠላቸው፡፡” (አል አንዓም፡122)


🍀 ይህ ማለት በተውሒድና በኢማን ህያው አደረግነው ማለት ነው፡፡አላህ በተከበረው ቁርኣን የሚከተለውን ተናግሯል፡-


يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اسْتَجِيبُوا لِلَّهِ وَلِلرَّسُولِ إِذَا دَعَاكُمْ لِمَا يُحْيِيكُمْ ۖ وَاعْلَمُوا أَنَّ اللَّهَ يَحُولُ بَيْنَ الْمَرْءِ وَقَلْبِهِ وَأَنَّهُ إِلَيْهِ تُحْشَرُونَ

  “እናንተ ያመናችሁ ሆይ! (መልክተኛው) ሕያው ወደሚያደርጋችሁ እምነትበጠራችሁ ጊዜ ለአላህና ለመልክተኛው ታዘዙ፡፡ አላህም በሰውየውና በልቡመካከል የሚጋርድ መሆኑን ወደርሱም የምትሰበሰቡ መሆናችሁን እወቁ፡፡”አል አንፋል፡24

""""""""" ይቀጥላል ኢንሻ አሏህ🌿







ዝግጅት– ሸይኽ ዓብዱረዛቅ ብን ዓብደልሙህሲን አልበድሪ ሃፊዘሁሏህ
ትርጉም– ዩሱፍ አህመድ ሃፊዘሁሏህ
https://t.me/deawetu_selefiyya_Merssa
https://t.me/deawetu_selefiyya_Merssa

https://t.me/deawetu_selefiyya_Merssa
Forwarded from Money 🔆
አዱረቱል_በሒያ_ፊል_መናሒጂ_አሰለፍያ_በኡስታዝ_አብራር_አወል.apk
70.6 MB
🆕 አድስ አፕሊኬሽን ተለቀቀ

📚 الدُّرَّةُ البهية في الناهج السلفية

📚 አዱረቱል በሒያ ፊል-መናሒጂ አሰለፍያ

🎙በኡስታዝ  አብራር አወል ( አቡ ኡበይዳ) ሀፊዘሁሏህ

ለሌሎች ሼር በማድረግ ላልደረሳቸው እናዳርስ

ሊንኩንም ሼር ማረግን አትርሱ
      👇👇👇👇👇
https://t.me/salfy_App

https://t.me/+hIxxXxIRhGU5NzM0

📨 መሰል  ቂራአት እና ሙሀደራወች ለማሰራት የሚከተልውን አድራሻ ይጠቀሙ
      👇👇👇👇👇
  @selfy_app_developer
Audio
📌አዲስ ደርስ
↩️ عنوان፡- ➘➴
📖: الدرة البهية في المناهج السلفية

للشيخ محمد حياة الولوي

"ደርስ ቁጥር 20

🎙أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله)

የኪታቧን pdf ለማገኘት ከታች ሊንኩን ይጫኑ 👇👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/531

ክፍል አስራ ዘጠኝን ለማግኘት👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/795

ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት
📲⇘»
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
📲⇘»
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
Audio
(አድስ ሙሓዳራ)

(ርዕስ العشرة الحقوق)

ስለመዘወጅ እና ስለ ሽርክ በስልጢኛ እና በአማሪኛ በስልጤ ዞን በሳንኩራ ዉራዳ በርጮ

በወንድማችን ሙሰፋ ሽ/ጀማል እና በእሂታችን ካሚላ ከይራዲን በገብቻ መከከል የታዳራገ በረከሏሑ ለኩም ወበራካ አላይኩማ ወጀመዓ በይነኩማ ፊል ኸይር


🎤🎤በታላቁ አልም ሸይኽ አብድል ሀሚድ አል_ለተሚይ (ሀፊዛሁሏህ ታዓላ


   https://t.me/hulbr     
https://t.me/furqatuAnajiya https://t.me/furqatuAnajiya      
Audio
ምርጥ የሰርግ ግጥም

በስልጤ ዞን በሳንኩራ ዉራዳ በርጮ
በወንድማችን ሙሰፋ ጀማል እና በእሂታችን ካሚላ ከይራዲን ጋብቻ መከከል የታሰጣ

በረከሏሑ ለኩም ዉበራካ አላይኩም ወጀመዓ በይነኩማ ፊል ኸይር

🎤🎤በዉድ ዉንድማችን (አሏህ ይጠብቃው)

https://t.me/hulbr
https://t.me/furqatuAnajiya https://t.me/furqatuAnajiya
Forwarded from የመርሳ ሰለፍዮች የደርስ እና የዳዕዋ ግሩፕ (كوني سلفية على طريق السلف الصالح وأبشري بالخير)
‏❍ أي شيء تأخذونه على ‎#ابن_تيمية ؟!

هاتوا مسألة عقدية واحدة خالف فيها مقتضـى الكتاب والسُّنَّة.

لمَّا نُوظِرَ ‎#شيخ_الإسلام رحمه الله في هذه العقيدة، تحدى المناظرين له -وكانوا من المتكلمين الكبار من القضاة، من المذاهب المختلفة- تحداهم رحمه الله أن يؤتوا بحرفٍ واحد -لم يقل كلمة-، بل قال رحمه الله: «قد أمهلت من خالفني في شيء منها ثلاث سنين، فإذا جاء بحرف واحد عن القرون الثلاثة -المحمودة، الذين أثنى عليهم النبي ﷺ وما فعلوه- يخالف ما ذكرته، فأنا أرجع عن ذلك».
مضت ثلاث سنوات، وثلاثون سنة، وثلاثمائة سنة، ومضتْ قرونٌ طويلة وإلى اليوم ما استطاعوا أن يثبتوا شيئًا في هذه الكلمة، ولا شيئًا في مؤلفاته رحمه الله قرَّرها في معتقد أهل السُّنَّة والجماعة خالفت ما كان عليه السَّلف الصَّالح.

-شرح العقيدة ‎#الواسطية I أ.د. ‎#صالح_سندي.
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
التعريف بشيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله .. وثناء العلماء عليه II فضيلة الشيخ عبدالعزيز الراجحي
التتمة هنا🔻

https://youtu.be/2dI28-qEyzA
Forwarded from ኡሙ አብዱረህማን (كوني سلفية على طريق السلف الصالح وأبشري بالخير)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ذُنُوْبِي مِثْلُ اَعْــدَادِ الرِّمَالِ
فَهَبْ لِي تَوْبَةً يَا ذَا الْجَلالِ

وَ عُمْرِي نَاقِصٌ فِي كُلِّ يَوْمٍ
وَ ذَنْبِي زَائِـدٌ كَيْفَ احْتِمَالِي

اِلهِي عبْدُكَ الْعَاصِي اٰتَاك
مُقِرًّا بِالذُّنُوْبِ وَ قَدْ دَعَاكَ

اِنْ تَغْفِـر وأنتَ لِــذاكَ أهْـلٌ
وإن تَطرُد فَمَن نَرجُو سِوَاكَ 

https://t.me/deawetu_selefiyya_Merssa
Audio
📌አዲስ ደርስ
↩️ عنوان፡- ➘➴
📖: خُذۡ عَقِيدَتَكَ مِنَ الۡكِتَابِ وَالسُّنَّةِ الصَّحِيحَةِ
للشيخ محمد بن جميل زينو

"ደርስ ቁጥር 20

🎙أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله)

የኪታቧን pdf ለማገኘት ከታች ሊንኩን ይጫኑ 👇👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/530

ክፍል አስራ ስምንትን ለማግኘት👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/786

📲ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
Audio
📌አዲስ ደርስ
↩️ عنوان፡- ➘➴
📖: الدرة البهية في المناهج السلفية

للشيخ محمد حياة الولوي

"ደርስ ቁጥር 21

🎙أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله)

የኪታቧን pdf ለማገኘት ከታች ሊንኩን ይጫኑ 👇👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/531

ክፍል ሀያን ለማግኘት👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/823

ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት
📲⇘»
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
📲⇘»
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
Audio
| By X9 Converter
ብስራት ለእውቀት ፈላጊዎች.

🎙للشيخ العلامـــــة  : عبيد بن عبدالله الجابري - رحمه الله تعالى


   📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
Forwarded from የመርሳ ሰለፍዮች የደርስ እና የዳዕዋ ግሩፕ (كوني سلفية على طريق السلف الصالح وأبشري بالخير)
مدَارُ نِيّةِ العِلم علَى أربعةِ أمورٍ:

①-رفعُ الجَهلِ عن النّفسِ
②-رفعُ الجَهلِ عَن الخَلقِ
③-العَمَلُ بهِ
④-إحـياؤُهُ وحِفظُهُ منَ الضّياعِ

[البَيّنَةُ للشّيخ صالِح العُصيمِي| ص٣]🌸🕯


https://t.me/daewette_asselefya_fi_mersa
الأدب الأول
الشيخ/ محمد سعيد رسلان
▪️الأدب الأول: إخلاص النية لله تعالى في طلب العلم.

🎙الشيخ الدكتور/ محمد بن سعيد رسلان -حفظه الله-.


https://t.me/daewette_asselefya_fi_mersa
الأدب الثاني
الشيخ/ محمد سعيد رسلان
▪️الأدب الثاني: تطهير الظاهر والباطن من المخالفات.

🎙الشيخ الدكتور/ محمد بن سعيد رسلان -حفظه الله-.


https://t.me/daewette_asselefya_fi_mersa
Audio
📌አዲስ ደርስ
↩️ عنوان፡- ➘➴
📖: خُذۡ عَقِيدَتَكَ مِنَ الۡكِتَابِ وَالسُّنَّةِ الصَّحِيحَةِ
للشيخ محمد بن جميل زينو

"ደርስ ቁጥር 21

🎙أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله)

የኪታቧን pdf ለማገኘት ከታች ሊንኩን ይጫኑ 👇👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/530

ክፍል ሀያን ለማግኘት👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/831

📲ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
قناة أبي عبد الرحمن المرسي
📗حــاجـة الأمة للــمنهـج الســلفي💡 የሰለፎች ጎዳና ለሙስሊሙ ማህበረሰብ አስፈላጊነቱ     📗ክፍል አራት 🍀በሌላ ዘገባ ፡ “ማንኛውም ጥመት የእሳት ነው፡፡” (ነሳኢይ፡1578 ሐዲሱን አልባኒ ሶሂህ ብለውታል ተልኺሱ አህካም አል ጀናኢዝ፡18)   ይህ ፣ ረሡል صلى الله عليه وسلم ህዝባቸው ከእሳት ነጻ የሚወጣበት የሆነውን የቀደምት ደጋግ ባሮች ጎዳና አጥብቀው እንዲይዙ…
📗حــاجـة الأمة للــمنهـج الســلفي💡
የሰለፎች ጎዳና ለሙስሊሙ ማህበረሰብ አስፈላጊነቱ


    📗ክፍል
አምስት


🔴የቀደምት ደጋግ የአላህ ባሮችን መንገድ የተከተሉ ካልሆኑ በቀር በዱንያም ከጥመት፤ በአኼራ ከእሳት ሰላም የሚሆን የለም፡፡
አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል፡

وَمَن يُطِعِ اللَّهَ وَالرَّسُولَ فَأُولَٰئِكَ مَعَ الَّذِينَ أَنْعَمَ اللَّهُ عَلَيْهِم مِّنَ النَّبِيِّينَ وَالصِّدِّيقِينَ وَالشُّهَدَاءِ وَالصَّالِحِينَ ۚ وَحَسُنَ أُولَٰئِكَ رَفِيقًا

ذَٰلِكَ الْفَضْلُ مِنَ اللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِاللَّهِ عَلِيمًا

“አላህንና መልክተኛውንም የሚታዘዝ ሰው እነዚያ ከእነዚያ አላህ በእነርሱ ላይ
ከለገሰላቸው ከነብያት ፣ ከጻድቃንም ፣ ከሰማዕታትም ፣ ከመልካሞቹ ጋር ይሆናሉ፡፡ የእነዚያም ጓደኛነት አማረ፡፡ ይህ ችሮታ ከአላህ ነው፡፡ አዋቂነትም በአላህ በቃ፡፡” (አን ኒሳእ፡69_70)

🌿በዚህ ምክንያት በሁሉም የሶላት ረከዓዎች ላይ ፋቲሃን እንድንቀራ ግዴታ ሆኖብናል፡፡ በፋቲሃ መጨረሻ ላይ የሚገኘውን ዱዓ እስኪ እናስተውል፡፡ ጠማማ ከሆኑ መንገዶች ነጻ ለመሆን “ቀጥተኛውን መንገድ ምራን” የሚል ዱዓ እንድናደርግ ታዘናል፡፡

🌴ከነዚህ ጠማማ መንገዶች አርቆ ቀጥ ያለውን መንገድ እንዲመራን ፣ በእርሱም ላይ
እንዲያጸናን አላህን እንማጸናለን፡፡

“ቀጥተኛውን መንገድ ምራን” ብለን አላህን
እንማጸናለን፡፡ በዚህ ቀጥተኛ መንገድ ላይ የሚጓዘው ማን ነው? አላህ ጸጋውን
የዋለላቸው ነብያቶች ፣ እውነተኛዎች ፣ ሰማእታቶች እና ደጋግ የአላህ ባሮች ብቻ
ናቸው፡፡ ቀጥተኛ የሆነውን መንገድ እንዲመራህ አላህን እንደተማጸንከው ሁሉ

🍃“በእነርሱ ላይ ከተቆጣህባቸው ሰዎች መንገድ ውጭ” በማለት ከጠማማ ጎዳናዎች
እንዲያርቅህ ትለምነዋለህ፡፡ አላህ የተቆጣባቸው ሐቅን ካወቁ በኋላ ባወቁት ያልሰሩት አይሁዶች ናቸው፡፡ አውቆ በእውቀቱ የማይሰራ ማንኛውም ዓሊም አላህ ከተቆጣባቸው አይሁዶች ጋር ይመሳሰላል፡፡

“ያልተሳሳቱት ሰዎችን መንገድ ምራን” የተሳሳቱት አላህን በስህተት ወይም
በማሕይምነት የሚግገዙ ሰዎች ናቸው፡፡ ከቁርኣንና ከሐዲስ መረጃ ውጭ ወደአላህ
ለመቃረብ ይሞክራሉ፡፡ አላህን የሚገዙት እራሳቸው በፈጠሩት ቢድዓ (ፈሊጥ) ነው፡፡
ማንኛውም ቢድዓ ደግሞ ጥመት ነው፡፡ ለዚህ ዋና ምሳሌ የሚሆኑት ክርስቲያኖች ናቸው፡፡ እራሳቸው በመሰረቱት ትክክለኛ ያልሆነ መስመር አላህን እንገዛለን በማለታቸው ጥመት ውስጥ ወደቁ፡፡ በዚህ ምክንያት የሚሰሩት ስራ ሁሉ ውድቅ
ተደረገባቸው፡፡

🍀ይህ በየሶላቱ ሁሉ የምንደጋግመው አጠቃላይ የሆነ ዱዓ ነው፡፡ በመሆኑም አላህ
ከእኛ ዱዓችንን እንዲቀበለን ትርጉሙን አውቀን ከልባችን ልንለምነው ይገባል፡፡ ይህ ዱዓ ላስተዋለው ትልቅ ዱዓ ነው፡፡ ለዚህ ነው ፋቲሃን ስንጨርስ “አሚን” የምንለው፡፡

አሚን የሚለው ቃል ትርጉም “አላህ ሆይ! ዱዓችንን ተቀበለን” ማለት ነው፡፡
🪴🪴🪴🪴🪴 ይቀጥላል ኢንሻ አሏህ



📗ትርጉም፡ አቡ’ዓብዲልዓዚዝ/ ዩሱፍ አህመድ
إعداد: الشيخ صالح بن فوزان الفوزان



ፁሁፉን በተከታታይ ለማንበብ ተቀላቀሉ⬇️🌴
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
Audio
📌አዲስ ደርስ
↩️ عنوان፡- ➘➴
📖: الدرة البهية في المناهج السلفية

للشيخ محمد حياة الولوي

"ደርስ ቁጥር 22

🎙أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله)

የኪታቧን pdf ለማገኘት ከታች ሊንኩን ይጫኑ 👇👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/531

ክፍል ሀያ አንድን ለማግኘት👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/832

ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት
📲⇘»
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
📲⇘»
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
Audio
📌አዲስ ደርስ
↩️ عنوان፡- ➘➴
📖: خُذۡ عَقِيدَتَكَ مِنَ الۡكِتَابِ وَالسُّنَّةِ الصَّحِيحَةِ
للشيخ محمد بن جميل زينو

"ደርስ ቁጥር 21

🎙أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله)

የኪታቧን pdf ለማገኘት ከታች ሊንኩን ይጫኑ 👇👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/530

ክፍል ሀያ አንድንለማግኘት👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/837

📲ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
Forwarded from ኡሙ አብዱረህማን (كوني سلفية على طريق السلف الصالح وأبشري بالخير)
🇸🇦"ተውሒድ በሙስሊሙ ህይወት ውስጥ ያለው ደረጃ"🌴


           📗ክፍል ሶስት 🍃


🌴በተውሒድ አማካኝነት አገር ሰላም ይሆናል ፤ አካል እረፍት ያገኛል፡፡ አላህ በተከበረው ቁርኣን የሚከተለውን ተናግሯል፡-


الَّذِينَ آمَنُوا وَلَمْ يَلْبِسُوا إِيمَانَهُم بِظُلْمٍ أُولَٰئِكَ لَهُمُ الْأَمْنُ وَهُم مُّهْتَدُونَ

“እነዚያ ያመኑና እምነታቸውን በበደል (በሽርክ) ያልቀላቀሉ እነዚያ ለእነርሱ ጸጥታ አላቸው፡፡ እነሱም የተመሩ ናቸው፡፡” አል አንዓም፡82

وَعَدَ اللَّهُ الَّذِينَ آمَنُوا مِنكُمْ وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ لَيَسْتَخْلِفَنَّهُمْ فِي الْأَرْضِ كَمَا اسْتَخْلَفَ الَّذِينَ مِن قَبْلِهِمْ وَلَيُمَكِّنَنَّ لَهُمْ دِينَهُمُ الَّذِي ارْتَضَىٰ لَهُمْ وَلَيُبَدِّلَنَّهُم مِّن بَعْدِ خَوْفِهِمْ أَمْنًا ۚ يَعْبُدُونَنِي لَا يُشْرِكُونَ بِي شَيْئًا ۚ وَمَن كَفَرَ بَعْدَ ذَٰلِكَ فَأُولَٰئِكَ هُمُ الْفَاسِقُونَ

“አላህ እነዚያን ከእናንተ ያመኑትንና መልካም ስራ የሰሩትን እነዚያን ከእነሱ በፊት የነበሩትን እንደተካ በምድር ላይ በእርግጥ ሊተካቸው ፤ ለእነሱም ያንን የወደደላቸውን ሃይማኖታቸውን ሊያደላድልላቸው ፤ ከፍርሃታቸውም በኋላ
ጸጥታን ሊለውጥላቸው ተስፋን ቃል ሰጥቷቸዋል፡፡ በእኔ ምንንም የማያጋሩ
ሆነው ይግገዙኛል፡፡ ከዚያም በኋላ የካደ ሰው እነዚያ እነርሱ አመጸኞች ናቸው፡፡” (ኑር፡55)

🌴በተውሒድ የሰው ልጅ እድለኛ ይሆናል ፤ የተረጋጋ ህይወትም ይኖራል፡፡ አላህ
በተከበረው ቁርኣን የሚከተለውን ተናግሯል፡-

مَنْ عَمِلَ صَالِحًا مِّن ذَكَرٍ أَوْ أُنثَىٰ وَهُوَ مُؤْمِنٌ فَلَنُحْيِيَنَّهُ حَيَاةً طَيِّبَةً ۖ وَلَنَجْزِيَنَّهُمْ أَجْرَهُم بِأَحْسَنِ مَا كَانُوا يَعْمَلُونَ

“ከወንድ ወይም ከሴት እርሱ አማኝ ሆኖ በጎን የሰራ መልካም ኑሮን በእርግጥ እናኖረዋለን፡፡ ይሰሩትም ከነበሩት ነገር በመልካሙ ምንዳቸውን እንመነዳቸዋለን፡፡”( አን ነህል፡97)

فَإِمَّا يَأْتِيَنَّكُم مِّنِّي هُدًى فَمَنِ اتَّبَعَ هُدَايَ فَلَا يَضِلُّ وَلَا يَشْقَىٰ
وَمَنْ أَعْرَضَ عَن ذِكْرِي فَإِنَّ لَهُ مَعِيشَةً ضَنكًا وَنَحْشُرُهُ يَوْمَ الْقِيَامَةِ أَعْمَىٰ
“ከእኔም የሆነ መሪ ቢመጣላቸው መሪየን የተከተለ አይሳሳትም አይቸገርምም፡፡
ከግሳጼዬም የዞረ ሰው ለእርሱ ጠባብ ኑሮ አለው፡፡ በትንሳኤም ቀን ዕውር ሆኖ
እንቀሰቅሰዋለን፡፡”( ጧሃ፡123_124)

🌿🌿🌿🌿🌿 ይቀጥላል ኢንሻአሏህ






ዝግጅት– ሸይኽ ዓብዱረዛቅ ብን ዓብደልሙህሲን አልበድሪ ሃፊዘሁሏህ
ትርጉም– ዩሱፍ አህመድ ሃፊዘሁሏህ
https://t.me/deawetu_selefiyya_Merssa
https://t.me/deawetu_selefiyya_Merssa

https://t.me/deawetu_selefiyya_Merssa