قناة أبي عبد الرحمن المرسي
2.94K subscribers
652 photos
154 videos
69 files
1.66K links
Download Telegram
Audio
📌አዲስ ደርስ
↩️ عنوان፡- ➘➴
📖: خُذۡ عَقِيدَتَكَ مِنَ الۡكِتَابِ وَالسُّنَّةِ الصَّحِيحَةِ
للشيخ محمد بن جميل زينو

"ደርስ ቁጥር 1

🎙أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله)

የኪታቧን pdf ለማገኘት ከታች ሊንኩን ይጫኑ 👇👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/530

📲ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
👉 ሸይኽን ዐውፍ ብያቸዋለሁ

ሰለፍዮች ከጊዜ ወደ ጊዜ ዳዕዋቸው በአላህ ፈቃድ ፍሬ እያፈራ ለብዙዎች ሂዳያ ሰበብ እየሆነ መምጣቱ የእግር እሳት የሆነባቸው በሰለፍያ ስም የሚንቀሳቀሱ የማፌያ ቡድኖች ሸይኽ ዐ/ሐሚድ በኔ ላይ የተናገሩዋቸውን የድምፅ ፋይሎች እየለቀቁ ነው ። በዚህም አንዳንድ ወንድምና እህቶች ቀልባቸው ሲሰበር ሌሎች ደግሞ ይህን እያራገቡ ይገኛሉ ። እነዚህ አካላት በዚህ ጊዜ ይህን የመልቀቃቸው ምክንያት ሰለፍዮችን እርስ በርሳቸው ለማጣላት የምንችለው በዚህ መልኩ ነው ብለው ስላሰቡ ይመስላል ።
በመጀመሪያ እነዚህን አካላት አይሳካላችሁም ልላቸው እወዳለሁ ። በመቀጠል ሸይኽ እንደነዚህ አይነት ንግግሮች እንዲናገሩ ያደረጋቸውን ነገር መግለፅ እፈልጋለሁ ። ይህን የማደርገው እነዚህ የማፌያ ቡድኖች ሸይኽን በሰዎች አእምሮ ላይ ወሰን አላፊ ሁሉንም የሚተቹና ጙሉው ያለባቸው ለማስመሰል ስለሚመስል ነው ።
ሸይኽ ዐ/ሐሚድ እኔ እስከማውቃቸው ሰው ምን ይለኛልን የማይፈሩ ለሱናና ተውሒድ የሚቀኑ በዲን ጉዳይ የማይደራደሩ አላህ ከእውቀት ድርሻ የሰጣቸው ሒፍዝ ያገራላቸው ዓሊም ናቸው ። አላህ ይጨምርላቸው ይጠብቃቸውም ።
ስለሳቸው ይህን ካልኩኝ እነዚህ ንግግሮች የዛሬ ሶስት አመት አካባቢ የተናገሩዋቸው ናችው ። ከጉንችሬ ፕሮግራም በኋላ ማለት ነው ። ምክንያቱ ደግሞ እነ ኢብኑ ሙነወር በጉንችሬ ፕሮግራም ላይ የተለያየ ምክንያት አቅርበው ቀርተው የፕሮግራሙ ቀን አሸዋ ሜዳ መድረሳቸው ላይ የጉንችሬው ፕሮግራም እኛን አይወክልም እንዳሉ ከነበሩ ተማሪዎች ሰምተን ብዙም ሳንቆይ ኢብኑ ሙነወር በፁሑፍ ሳዳት በድምፅ ቀጥታ ከጉንችሬ ፕሮግራም ጋር የሚገናኝ መልእክት ጊዜና ቦታ ጠብቀው አስተላልፈው ነበርና ነው ። በዚህም መሻኢኾች ዘንድ ትልቅ ቅሬታ ተፈጠረ ። እኔ ሸይኽ ዐ/ሐሚድና ሸይኽ ሐሰን እንዲሁን ሸይኽ ዩሱፍ በዛው ወደ ቡታ ጀራ ሄደን ነበር ። ድምፅና ፁሑፉን በተመለከተ ምንም መባል የለበትም ወደ ፊት እኛ እናየዋለን አሉ ።
ከትንሽ ጊዜ በኋላ እነ ኢብኑ ሙነወር ኮምቦልቻ ላይ ሸይኽ ዐ/ሐሚድ ጎንደር ላይ እነ ኡስታዝ ሻኪር ስልጤ ዞን ላይ ዳዕዋ ነበራቸው የጉንችሬው ፕሮግራም መሻኢኾች ቤተል ላይ ከነ ኢብኑ ሙነወር ጋር ውይይት ተደርጎ ከአሁን በኋላ በጋራ ዳዕዋ መደረግ አለበት መጀመሪያ አንድ የጋራ ኮንፈረንስ ይዘጋጅ ብለው ተዘጋጅቶ ስለነበረ ያ ስሜት እነ ኢብኑ ሙነወር በሰሩት ነገር መጥፋት የለበትም ብዬ በማሰብ
" ሰለፍዮች አላህ ይቀበላችሁ " በሚል ርእስ ፅሑፍ ፅፌ ከላይ በጠቀስኳቸው ቦታዎች የተደረጉ ፕሮግራሞችን አንስቼ ነበር ። ሸይኽ ዐ/ሐሚድ ከጎንደር ከተመለሱ በኋላ ቤተል ኢብኑ ሽፋ ቤት ልዘይራቸው ስሄድ ለካ ከተለያየ ቦታ ተደውሎ ባሕሩ እንዲህ ነው አውቆ ነው እንጂ ከኢብኑ መስዑዶችም ሆነ ከነ ኢብኑ ሙነወር አልጠራም ተብሎ ጭንቅላታቸው እስኪበጠበጥ ተደርገው ነበርና እሳት ለብሰው እሳት ጎርሰው አገኘኋቸው ። በመከራ ሰላም ብለውኝ ወዲያው እኔ ሽንገላ አልችልም ከኛ ጋር ያለህ እየመሰልክ ከጀርባችን እየወጋኸን ነው አሉኝ ። ሚናህን ለይ ወይ ከኛ ጋር ሁን ወይም ከእነርሱ ጋር ሁን እንዴት የእነዚህን ሰዎች ፕሮግራም ታስተዋውቃለህ ። ብለው አምርረው ተናገሩ ላረጋጋቸው ብሞክርም በጣም ተቆጡ በተወሰነ መልኩ እኔም ተቆጥቼ መለያየት እንችላለን አልኳቸው ። በጣም የሚገርመው በዛ ሁኔታ ላይ ለሳቸው ያለኝ ፍቅር ጨመረ ። ምክንያቱም የተቆጡት ለሱና ብለው ስለሆነ በዱንያ ጉዳይ አይደለም ። በስልጣን አይደለም ። ተነስቼ ግንባራቸውን ሳምኳቸው አውፍ በሉኝ ብዬ የፃፍኩበትን ምክንያት ቀስ ብዬ አስረዳኋቸው ። እሳቸው ለሱናው ያላቸው መቆርቆር አይቼ እራሴን ታዘብኩት ።
ብዙም ሳይቆይ እነ ኢብኑ ሙነወር ከኢብኑ መስዑዶች ጋር ታርቀው በግልፅ የሰለፍይ መሻኢኾችንና ዱዓቶችን ማነው ጀመሩ ። ኢብኑ ሙነወርም የመርከዙ ሰዎች ከአሕባሽና ሱፍይ እንዲሁም ከኢኽዋን ጋር አንድ ነን ያሉት ለመስላሃ ብለው ነው ወይስ አምነውበት እያለ ሰለፍዮችን ይሞግት ገባ ። የተለየሰዩ የተመዩዕ ቀመሮችን አምጥቶ ሰለፍዮችን ማሟሟት ጀመረ ። በመጨረሻም ከመርከዙ ሰዎች ጋር የነበረው እርቅ በሸይኽ ባሙሳ አማካይነት ግልፅ ወጣ ። በዚህ ጊዜ ሁሉ በድምፅም በፁፍም ስለነኢብኑ ሙነወር የማውቀውን በመግለፅ ከእነርሱ አስጠነቀቅሁኝ ።
እነዚህ የማፌያ ቡድኖች የዛኔ ለሚፈልጉት ጊዜ እንዲሆናቸው ቀድተው ያስቀመጡትን ነው አሁን እየለቀቁት ያለው ። ሸይኽ ዐ/ሐሚድ አሁንም ባሕሩ ሙብተዲዕ ነው ቢሉ እኔ ለአላህብዬ አውፍ ብያቸዋለሁ ለአላህ ብለው በመቆጣታቸውም ለአላህ ብዬ እወዳቸዋለሁ ። በአላህ ፈቃድ ስህተታቸው በኸይር ስራቸው ባሕር ውስጥ እንደወደቀ ጨው የሚሟሟ ነው ብዬ ከአላህ ተስፋ አደርጋለሁ ።
ለአላህ ብለው መቆጣታቸው በምን ታውቃለህ የሚል ካለ እኔ ከሳቸው የማንስበት ነገር እንጂ የምበልጥበት ነገር ስለሌለ እኔን ለመጣል ወይም ምቀኝነት ይዞዋቸው ነው የምልበት ነገር ስለሌለ ነው ።
በመጨረሻም የእነዚህን የማፌያ ቡድኖች ቅጥፈቶችን የሚያራግቡና የሚያሰራጩት አካላትን

« وَجَعَلُوا الْمَلَائِكَةَ الَّذِينَ هُمْ عِبَادُ الرَّحْمَٰنِ إِنَاثًا ۚ أَشَهِدُوا خَلْقَهُمْ ۚ سَتُكْتَبُ شَهَادَتُهُمْ وَيُسْأَلُونَ »

الزخرف ( 19)

" መላእክትንም እነርሱ የአልረሕማን ባሮች የኾኑትን ሴቶች አደረጉ ፡፡ ሲፈጠሩ ነበሩን? መመስከራቸው በእርግጥ ትጻፋለች ፡፡ ይጠየቃሉም ፡፡"

የሚለውን የአላህ ቃል እያስታወስኩ

« وَقِفُوهُمْ ۖ إِنَّهُم مَّسْئُولُونَ »

الصافات ( 24 )

«አቁሟቸውም፡፡ እነርሱ ተጠያቂዎች ናቸውና» (ይባላል) ፡፡ "

በሚባልበት ቀን እንገናኝ እላቸዋለሁ ።

ፍቅርና ሰላም ለሰለፍዮች ማረርና መቃጠል ለተንኮለኞች አላህ ያድርገው ።

https://t.me/bahruteka
Audio
📌አዲስ ደርስ
↩️ عنوان፡- ➘➴
📖: الدرة البهية في المناهج السلفية

للشيخ محمد حياة الولوي

"ደርስ ቁጥር 1

🎙أبو عبد الرحمن المرسي
(حفظه الله)

የኪታቧን pdf ለማገኘት ከታች ሊንኩን ይጫኑ 👇👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/531

📲ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
Audio
🔺የተለያዪ ቡድኖች እኮ አንድ አይሆኑም በተውሒድ በሱና ቢሆን እንጅ!!

الجماعات لا يمكن أن تتآلف ما دامت على غير منهج واحد

🎙 الشيخ الفاضل/ صالح السحيمي -حفظه الله

https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
አስደሳች ዜና ----- ታላቅ ብስራት ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ
=========================

   ሶስተኛ አዲስ ኪታብ በቅርብ ቀን

የኪታቡ ስም :- አላኢላህ ፊ መካነቲ ላኢላሃ ኢለላህ
የኪታቡ አዘጋጅ :- ፈዲለቱ አሽ_ሸይኽ አቡ አብድል ሀሊም አብድል ሀሚድ ቢን ያሲን አል_ለተሚይ አስ_ሰለፊይ ሀፊዘሁሏህ
የኪታቡ ብዛት :- ሁለት ሙጀለድ ይሆናል ተብሎ ይገመታል

የኪታቡ ይዘት :- በላኢላሃ ኢለላህ ዙሪያ አጠቃላይ በነህው በሰርፍ በበላጋ በቁርዓን በሃዲስ በሰለፎች ግንዛቤ ታጭቋል

አል ሃቁል አውከድን ያልቀራችሁ እና ያልጨረሳችሁ በግዜ ጨርሱ !!

እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን !!!

https://t.me/abdulham/2044
Audio
📌አዲስ ደርስ
↩️ عنوان፡- ➘➴
📖: خُذۡ عَقِيدَتَكَ مِنَ الۡكِتَابِ وَالسُّنَّةِ الصَّحِيحَةِ
للشيخ محمد بن جميل زينو


"ደርስ ቁጥር 2

🎙أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله)

የኪታቧን pdf ለማገኘት ከታች ሊንኩን ይጫኑ 👇👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/530

ክፍል አንድን ለማግኘት👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/532

📲ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
      👉   ቢዳዓ ቀልብን ሲያቃጥል ከእሳት ነበልባል ይበልጣል ።

قال الإمام ابن بطة   — رحمه الله —
 
" فَاللَّهَ اللَّهَ مَعْشَرَ الْمُسْلِمِينَ, لا يَحْمِلَنَّ أَحَدًا مِنْكُمْ حُسْنُ ظَنِّهِ بِنَفْسِهِ, وَمَا عَهِدَهُ مِنْ مَعْرِفَتِهِ بِصِحَّةِ مَذْهَبِهِ عَلَى الْمُخَاطَرَةِ بِدِينِهِ فِي مُجَالَسَةِ بَعْضِ أَهْلِ هَذِهِ الْأَهْوَاءِ, فَيَقُول: أُدَاخِلُهُ لأُنَاظِرَهُ, أَوْ لأَسْتَخْرِجَ مِنْهُ مَذْهَبَهُ, فَإِنَّهُمْ أَشَدُّ فِتْنَةً مِنَ الدَّجَّالِ, وَكَلامُهُمْ أَلْصَقُ مِنَ الْجَرَبِ, وَأَحْرَقُ لِلْقُلُوبِ مِنَ اللَّهَبِ, وَلَقَدْ رَأَيْتُ جَمَاعَةً مِنَ النَّاسِ كَانُوا يَلْعَنُونَهُمْ, وَيَسُبُّونَهُمْ, فَجَالَسُوهُمْ عَلَى سَبِيلِ الإِنْكَارِ, وَالرَّدِّ عَلَيْهِمْ, فَمَا زَالَتْ بِهِمُ الْمُبَاسَطَةُ وَخَفْيُ الْمَكْرِ, وَدَقِيقُ الْكُفْرِ حَتَّى صَبَوْا إِلَيْهِمْ ".

              الإبانة    ( 2/470 )

     🔹 ታላቁ የሰለፍ ሊቅ የሆነው ኢማም ኢብኑ በጧህ – ረሒመሁላሁ – ስለቢዳዓ አደገኝነት አስመልክቶ እንዲህ ይላል : –

" ሙስሊሞች ሆይ በአላህ አስጠነቅቃችኋለሁ ከናንተ ውስጥ አንዳችሁንም በራሱ ላይ ያለው መልካም ጥርጣሬና የመዝሀቡ ( የዐቂዳው ) ትክክለኛነት ማወቁ እነዚያን የስሜት ( ቢዳዓ ) ባልተቤቶችን በመቀማመጥ ዲኑን አደጋ ላይ እንዲጥል እንዳያደርገው ።
   ወደርሱ ሄጄ አናግረዋለሁ ወይም ውስጡ ያለውን ( መጥፎ ዐቂዳ)  መዝሀቡን አሰወጣለታለሁ እንዳይል ። እነርሱ ፈተናቸው ከደጃል ይብሳል ። ንግግራቸው ከቆዳ በሽታ የበለጠ ይጣበቃል ። ልብን ለማቃጠል ከእሳት ነበልባል ይበልጣል ። ብዙ ሲሰድቡዋቸውና ሲረግሙዋቸው የነበሩ ሰዎችን አይቻለሁ ። ረድ ልናደርግባቸውና ስራቸውን ኢንካር ልናደርግ ነው በሚል ተቀማመጡዋቸው ። በዚህ መልኩ እያሰፉ ሄዱ የተደበቀው ሴራቸውና ረቂቅ የሆነው ኩፍራቸው ሳይገባቸው እሳካፈሰሱባቸው ድረስ "።

https://t.me/bahruteka
Audio
📌አዲስ ደርስ
↩️ عنوان፡- ➘➴
📖: الدرة البهية في المناهج السلفية

للشيخ محمد حياة الولوي


"ደርስ ቁጥር 2

🎙أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله)

የኪታቧን pdf ለማገኘት ከታች ሊንኩን ይጫኑ 👇👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/531

ክፍል አንድን ለማግኘት👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/536

📲ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
‏قال الشيخ الألباني رحمه الله:

"ندور مع الدليل حيث دار ولا نتعصب للرجال، ولا ننحاز لأحد إلا للحق"

التوسل 48 📕

وقال العلامة ابن عثيمين:

"الحق ما قام الدليل عليه، وليس الحق فيما عمله الناس"

مجموع فتاوى الشيخ 7/367📕

https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
Audio
📌አዲስ ደርስ
↩️ عنوان፡- ➘➴
📖: خُذۡ عَقِيدَتَكَ مِنَ الۡكِتَابِ وَالسُّنَّةِ الصَّحِيحَةِ
للشيخ محمد بن جميل زينو

"ደርስ ቁጥር 3

🎙أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله)

የኪታቧን pdf ለማገኘት ከታች ሊንኩን ይጫኑ 👇👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/530

ክፍል ሁለትን ለማግኘት👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/539

📲ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
Audio
📌አዲስ ደርስ
↩️ عنوان፡- ➘➴
📖: الدرة البهية في المناهج السلفية

للشيخ محمد حياة الولوي

"ደርስ ቁጥር 3

🎙أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله)

የኪታቧን pdf ለማገኘት ከታች ሊንኩን ይጫኑ 👇👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/531

ክፍል ሁለትን ለማግኘት👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/541

📲ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
🎤 የመርከዙ ሰዎች ኢኽዋኖች አይደሉም የሚል ስለ ኢኽዋን የማያውቅ ነው ።

ኢኽዋኖች ሰለፍይ የሚለውን መጠሪያ ከምድረ ገፅ ለማጥፋት ቢችሉ ኖሮ የትኛውንም ዋጋ ይከፍሉ ነበር ። በህይወታቸው የማይፈልጉት ነገር ሐዲሱል ኢፍትራቅና ሰለፍይ የሚለው መጠሪያ ነው ። ሐዲሱል ኢፍትራቅ ( " ኢፍተረቀቲል የሁዱ ዐላ ኢሕደ ወሰብዒነ ፊርቀተን ወፍተረቀቲ አንነሷራ ዐላ ስንተይ ወሰብዒነ ፊርቀተን ወሰተፍተሪቁ ኡመቲ ኢላ ሰላሲን ወሰብዒነ ፊርቀተን ኩሉሃ ፊናር ኢላ ዋሒዳህ " ) የሚለው ሲሆን የዚህ ኡማ መከፋፈልን የሚያመለክት ሐዲስ ነው ።
በጣም የሚገርመው ኢኽዋኖች ኡማውን የከፋፈለው ይህ ሐዲስ ይመስላቸዋል ። በመሆኑም ሐዲሱን ደዒፍ ለማድረግ የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም ። በዚህም ኡማውን አንድ የሚያደርጉት ይመስላቸዋል ። ልክ እንደዚሁ ሰለፍይ የሚለው መጠሪያም ኡማውን የከፋፈለ ስለሚመስላቸው ይህን መጠሪያ ለማጠልሸትና በሙስሊሞች አእምሮ ላይ እንዲጠላ ለማድረግ ሲዳክሩ ይታያሉ ።
በተቃራኒው ደግሞ አዲሶቹ ኢኽዋኖች ( የመርከዙ ሰዎች) ኢኽዋንዮች መሆናቸው እንዳይታወቅና በሰለፍያ ስም ለመነገድ እኛ ነን ሰለፍዮቹ ሌሎቹ ወሰን አላፊዎች ናቸው ይላሉ ። ነገር ግን ስራቸውን ለሚያይና ኢኽዋንን ለሚያውቅ የእነርሱ ኢኽዋንይነት በጣም ግልፅ ነው ። በተለይ በአሁኑ ጊዜ ፕሮግራማቸው ሁሉ ከኢኽዋኖች ጋር ነው ። ከዚህም ሲያልፍ ከአሕባሽና ሱፍይ ጋር ሁሉ አላቸው ። በቋሚነት ከኢኽዋን ጋር የሚሰሩባቸው መስጂዶች :–
– ሜዳ መስጂድ ( ኢማሙ አሕመድ መስጂድ ) በተራ ነው ፕሮግራም ያላቸው ። ይህ የሆነው የመርከዙ ሰዎች ከስምምነቱ በኋላ አህሉል ቢዳዓን ማውገዝ በመተዋቸው ነው ። ረድ ፣ ተሕዚር የሚባል ነገር የለም ። ወይም ኢኽዋንይ ፣ ሱፍይ ፣ ተብሊጝይ ማለት በስምምነቱ መሰረት ወንጀል ነው ። የመርከዙ ሰዎች ዘንድ ዶክተር ጀይላን ፣ ሙሐመድ ሓሚዲን ፣ ያሲን ኑሩ ፣ አቡበከር አሕመድ ካሚል ሸምሱና የመሳሰሉ የኽዋን መሪዎች ሰለፍዮች ናቸው ። እነርሱን ሙብተዲዕ ማለት እንደ ከባድ ወንጀል የሚታይ ይመስላል ።
ሜዳ መስጂድ የመርከዙ ሰዎች ፕሮግራም ሲኖር የውጭ እስፒከር አይዘጋም ። ምክንያቱም በእነርሱ ላይ በጣም እርግጠኛ ስለሆኑ ። በተቃራኒው ከኢኽዋኖች የሚፈሩዋቸው ለሙሐደራ ከገቡ የውጪ እስፒከር ይዘጋል ። ለምሳሌ ካሚል ሸምሱን የመሰለ ።
– ዒባዱራሕማን መስጂድ ይህም በጋራ የሚሰሩበት መስጂድ ነው ። እዚህም ከእንጀራ አባቶቻቸው ጋር ተስማምተው ነው የሚሰሩት ።
– ከአሕባሽ ጋር በጋራ የሚሰሩበት መስጂድ ደግሞ የላፍቶ ትልቁ መስጂድ ነው ። ይህ መስጂድ የአሕባሾች መርከዝ መሆኑ ሁሉም ያውቀዋል ። የመርከዙ ሰዎች በእነዚ መስጂዶች ላይ ማስተማራቸው ሳይሆን ችግሩ የተፈቀደላቸው ከነበሩበት አቋም ወደ እነርሱ ስለመጡ ነው ። ይህ ባይሆን ኖሮ ያሲን ኑሩ ሸኽ ሆጀሌ መስጂድ ላይ እንዳለው ሁሉ ለኢብኑ መስዑዶች አድርሱላቸው ይሉ ነበር ። የመርከዙ ሰዎች የጥመት አንጃዎችን ስም እየዘረዘሩ ችግራቸውን በግልፅ ቢያስተምሩ ኖሮ እንኳን እኩል ፕሮግራም ሊሰጣቸው አይደለም እርግማን ነበር ድርሻቸው የሚሆነው ።
ይህ አ/አ ላይ ያለው ነው ። ክ/ሀገር ላይ ሙሉ በሙሉ ማለት በሚቻል መልኩ የኢኽዋኖች መስጂድ እነርሱ ናቸው ፕሮግራም የሚያደርጉበት ። ምን አይነት ካላችሁ የእንቅልፍ መርፌና ክኒን የሆነ ፕሮግራም ። ለዚህ ማሳያ ደግሞ ብዙ ለፍተው የሱዳን ኢኽዋንዮችን ሰብስበው ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል ኡስታዞችንና ዱዓቶችን ሰብስበው የሰጡት የአንድ ሳምንት ኮርስ ነው ። የተመረጡ ኪታቦችን ያየ ሰው የሰዎቹን ሚንሀጅ ምንነት ያውቃል ። የእነዚህ ሰዎች ምሳሌ የዛሬ 18 አመት አካባቢ ዶክተር ጀይላን ከየክፍለሀገሩ መሻኢኾችንና ኢማሞችን ሰብስቦ ኪታቡ ጦሃራና ኪታቡ ኒካሕ እያስተማሩ ከቆዩ በኋላ ሸይኽ ዐ/ከሪም እነዚህ እኮ ኩቱቡ ሲታ የሚያስተምሩ ናቸው ለምን አመጣችዋቸው ሲሉት አላማችን ውስጣቸው ያለውን ( ወሰን አላፊነት ) አውጥተን እኛ ጋር ያለውን ( ለዘብተኝነት ) ለሞምላት እንጂ እነርሱን ለማስተማር አይደለም እንዳለው ነው ።

https://t.me/bahruteka
من يستمر في مجالسة أهل البدع ويستأنس بهم فلا يحل لك أن تجعله صديقاً…
<unknown>
ከቢድዓ ሰዎችጋ የሚቀማመጥ እንድሁም እነርሱጋ  የሚውልን ሰው ወዳጅ ልታደርገው አይፈቀድልህም‼️

من يستمر في مجالسة أهل البدع و يستأنس بهم فلا يحل لك أن تجعله صديقاً .

🎙️ الشيخ صالح اللحيدان رحمه الله وغفر له
📲https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
#احذروا_البدع
● قَالَ رسولُ اللَّه ﷺ:
مَنْ أَحْدثَ في أَمْرِنَا هَذَا مَا لَيْسَ مِنْهُ فهُو رَدٌّ.
( متفقٌ عَلَيهِ )
● وقال رسول الله ﷺ :
وَإِيَّاكُمْ وَمُحْدَثَاتِ الْأُمُورِ فَإِنَّهَا ضَلَالَةٌ، فَمَنْ أَدْرَكَ ذَلِكَ مِنْكُمْ فَعَلَيْهِ بِسُنَّتِي وَسُنَّةِ الْخُلَفَاءِ الرَّاشِدِينَ الْمَهْدِيِّينَ، عَضُّوا عَلَيْهَا بِالنَّوَاجِذِ.
( السلسلة الصحيحة )
● قال سُفْيَانَ الثَّوْرِيَّ رحمه الله:
" الْبِدْعَةُ أَحَبُّ إِلَى إِبْلِيسَ مِنَ الْمَعْصِيَةِ , وَالْمَعْصِيَةُ يُتَابُ مِنْهَا , وَالْبِدْعَةُ لا يُتَابُ مِنْهَا ".
( اعتقاد أهل السنة للالكائي )
● وقال شيخ الإسلام #ابن_تيمية رحمه الله:
" الْمُبْتَدِعَ الَّذِي يَتَّخِذُ دِينًا لَمْ يُشَرِّعْهُ اللَّهُ وَلاَ رَسُولُهُ؛ قَدْ زُيِّنَ لَهُ سُوءُ عَمَلِهِ فَرَآهُ حَسَنًا ".
( مجموع الفتاوى )
● وقال الشيخ #ابن_باز رحمه الله:
" فالواجب على جميع المسلمين إتباع #السنة، والإستقامة عليها، والتّواصي بها، والحذر من #البدع كلها ".
(خطبة عن اتباع السنة والحذر من البدع )
📲https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
ሀቅ  አንድ ነው !

እውነተኛ  መንገድ   ከተገለጠለት ( ካወቀ) በኀላ የመልክተኞችን መንገድ ቺላ ብሎ  መተዉና   ከነብያቺ  (ﷺ)   ሱና ውጭ  የሆነ ጭማሪ   ነገርን ማስከሰትም  ይሁን  መስራት ትልቅ  ወንጀል  ነው !  ይህንንም ሰው , አላሁ  ሱብሀነሁ ወተአላ በዚህ አለም  (ዱንያ) ላይ በጥመት  መንገድ  ላይ  የተሾመ መሪ  በማድረግ  ይፈትነዋል፡፡  በአኬራም  መኖሬው እሳት ይሆናል ፡፡  አላህ  ይጠብቀን !

አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ በተከበረው  ቃሉ  ምን  ይለናል:-

وَمَن يُشَاقِقِ الرَّسُولَ مِن بَعْدِ مَا تَبَيَّنَ لَهُ الْهُدَىٰ وَيَتَّبِعْ غَيْرَ سَبِيلِ الْمُؤْمِنِينَ نُوَلِّهِ مَا تَوَلَّىٰ وَنُصْلِهِ جَهَنَّمَ ۖ وَسَاءَتْ مَصِيرًا

ቅኑም መንገድ ለእርሱ ከተገለጸ በኋላ መልክተኛውን የሚጨቃጨቅና ከምእምኖቹ መንገድ ሌላ የኾነን የሚከተል ሰው (በዚህ ዓለም) በተሾመበት (ጥመት) ላይ እንሾመዋለን፤ ገሀነምንም እናገባዋለን፡፡ መመለሻይቱም ከፋች!


አላህ  ቀጥተኛውን  መንገድ  ይምራን  አሚን 

https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
Audio
📌አዲስ ደርስ
↩️ عنوان፡- ➘➴
📖: خُذۡ عَقِيدَتَكَ مِنَ الۡكِتَابِ وَالسُّنَّةِ الصَّحِيحَةِ
للشيخ محمد بن جميل زينو

"ደርስ ቁጥር 4

🎙أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله)

የኪታቧን pdf ለማገኘት ከታች ሊንኩን ይጫኑ 👇👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/530

ክፍል ሶስትን ለማግኘት👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/543

📲ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
እንደ ታዘዝከው ቀጥ በል/በይ !

የሰው  ልጂ እንደፈለገው  ልቅና  ገደብ አልባ  መሆን  የለበትም  የታዘዘውን መታዘዝ የተከለከለውን መከልከል ያስፈልጋል ፡፡ በአንድ ነገር  ላይ  ከታዘዝን ወይም ከተከለከልን  አሚን ብሎ መቀበልና  ቀጥ ብሎ መተግበር  ግዴታ ነው ፡፡

አላህ  በተከበረው ቃሉ ምን ይለናል ፡

فَاسْتَقِمْ كَمَا أُمِرْتَ وَمَن تَابَ مَعَكَ وَلَا تَطْغَوْا ۚ إِنَّهُ بِمَا تَعْمَلُونَ بَصِيرٌ

እንደ ታዘዝከውም ቀጥ በል፡፡ ከአንተ ጋር ያመኑትም (ቀጥ ይበሉ)፡፡ ወሰንንም አትለፉ፤ እርሱ የምትሠሩትን ሁሉ ተመልካች ነውና።

https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
Audio
📌አዲስ ደርስ
↩️ عنوان፡- ➘➴
📖: الدرة البهية في المناهج السلفية

للشيخ محمد حياة الولوي

"ደርስ ቁጥር 4

🎙أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله)

የኪታቧን pdf ለማገኘት ከታች ሊንኩን ይጫኑ 👇👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/531

ክፍል ሶስትን ለማግኘት👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/544

📲ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
Unknown song name
Unknown artist name
ከተውሒድ እና ሱና ሰዎችጋ መቀማመጥ በዱኒያም በአኺራም መታደል ነው።

مجالسة أهل التوحيد والسنة بركة في الدنيا والآخرة

🎙️ الشيخ.أ.د. سليمان بن سليم الله الرحيلي حفظه الله
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
قال الحافظ ابن حجر - رحمه الله  :

إنَّ صَاحِبَ ⁧الصِّدْقِ⁩ مَعَ اللَّهِ ،

لَا تَضُرُّهُ ⁧الْفِتَنُ⁩ .

📕【 فتح الباري  ٤٨٣/٦) 】
📲https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
ኡስታዝ ኑርዐዲስ
<unknown>
አድስ ጣፈጭ ሙሓደራ

📌 በቅበት ከተማ በዑመር ኢብኑ አል—ኸጧብ መስጅድ ከመግሪብ እስከ ኢሻ ሰላት የተደረገ ጣፈጭ ነሲሃ

👆 بعنوان:— التلون في الدين ليسى من صفات أهل السنة والجماعة


📌 በውዱ ኡስታዝ ኑርዐዲስ አልቡታጀሪይ ሀፈዘሁሏህ

✔️ ከተዳሰሱ ነጥቦች መካከል:—
መቀያየር ማለት ምን ማለት ነው??
የመቀያየር አስባቦች(ምክንያቶች)
የመቀያየር ምልክቶች??
መቀያየር በየትኛው መልኩ የተወገዘ ይሁነል? በየትኛውስ የተወደሰ ይሆል??

✔️ እንደ አየሩ ሚቀያየሩ የጥመት አንጃዎችም ላይ ማብራሪያ ተሰቷል
በኢኽዋን አል ሙፍሲዲን
በሙመይዓት አል ቁደማ ወል ጁዱድ
በሀዳዲያ ፊርቃ
በሱፊይ እና በመሰሉት መንሀጃቸው ላይ ችግር በለባቸው የጥመት ተጣሪዎች ማብራሪያ አለ

https://t.me/+kn_NBJK5YaBkMWZk
https://t.me/+kn_NBJK5YaBkMWZk