قناة أبي عبد الرحمن المرسي
2.85K subscribers
672 photos
155 videos
69 files
1.71K links
Download Telegram
Forwarded from አቡ አዒሻ العلم نور (አቡ ዓኢሻ)
🚐🚐🚐🚐🚐🚐 ጉዞ ወደ አጆ ሜዳ

በተባለው ቦታ በጧት በመገኝት ለየት ያለው ይ ድዳዕዋ ዝግጅት እንዳይቀርበዎ

በቂ ቦታ ለሴቶችም ስላለ ሴቶችም መጥታችሁ መሳተፍ የምችሉ መሆኑን ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው

https://t.me/hussenhas
Forwarded from አቡ አዒሻ العلم نور (አቡ ዓኢሻ)
🚐🚐🚐🚐🚐🚐 ጉዞ ወደ አጆ ሜዳ

በተባለው ቦታ በጧት በመገኝት ለየት ያለው የዳዕዋ ዝግጅት እንዳይቀርበዎት

በቂ ቦታ ለሴቶችም ስላለ ሴቶችም መጥታችሁ መሳተፍ የምችሉ መሆኑን ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው

https://t.me/hussenhas
Forwarded from አቡ አዒሻ العلم نور (አቡ ዓኢሻ)
ኡስታዝ ኑረድን ከመርሳ ቀጠይ ከዙሁር ሶላት ቦኋላ ያለውን የመጀመርያ መድረክ አሁላይ እየመራው ይገኛል ባረከሏሁ ፊኩም
Forwarded from طه خضر أبوعبد الله (طه خضر أبوعبد الله)
سلمت بنان الأستاذ الدكتور الفقيه العالم السلفي السحيمي ولله دره ما أصدقه وأبره
فلا أشد فتكا ولا أبلغ نكاية وخطرا من إسرائيل (الشرقية) إيران!
Audio
የአጆ ሜዳ የዳዕዋ ግብዢያ ለታ

ርዕስ'⤵️
⚡️ቅድሚያ ለተውሂድ ዛሬም ነገም ምንግዜም

⚡️ተውሂድ መሰረት ቤት ነው
⚡️ተውሂድ የነጃ መውጫ መንገድ ነውና
⚡️ተውሂድ ከለለ እስልምናህ ዋስትና የለውም
⚡️ተውሂድ የነብያቶች ሁሉ የመጀመሪም የመጭረሻም ጥሪያቸው አስተምሯቸው በተውሂድ ላይ ነው
⚡️ተውሂድ የተፈጠርንለት ዋና አላማ ነው
በሚል ዙሪያ ተዎስቷል ተነስተዋል

🎤 በኡስታዝ ኑረድን መርሳ
  [ሃፊዘሁሏህ]

🕌 መስጅዴ ፉርቃን አጆ  ሜዳ

🗓 ሰኔ ቀን/16/2016/አለተ/እሁድ

https://t.me/hussenhas
Audio
የአጆ ሜዳ የዳዕዋ ግብዢያ ለታ

ርዕስ"⤵️
፦በቁርዓንና በሓድስ መተሳሰርና አጥብቆ መያዝ

፥ትክክለኛ አንድነት ምን አይነት ነው
፨ኢስላም ብሎ ማለት ምን ማለት ነው
፦ተውሂድን የሚያፈርሱና የሚያንጠራጥሱ የሽርክ አይነቶችን እንራቅ እንጠንቀቅ
"ድናችነን ከማን መማር እዳለብን እንዎቅ
'የነብያችነን ሱናን ጭምድደን እንያዝ
፦ሰዎችን ወደ ተውሂድ ጥሪ እንዘዝ
እነዚና ሌሎችም ጠቃሚ ነጥቦች ተዳሰውበታል ሳትሰሙት እንዳታልፉት

🎤በኡስታዝ አብዱረህማን መርሳ
{ሃፊዘሁሏህ}

🕌 መስጅዴ ፉርቃን አጆ ሜዳ

🗓 ሰኔ ቀን/16/2016/አለተ/ዕሁድ


https://t.me/hussenhas
Audio
የአጆ ሜዳ ግብዢያ ለታ

ርዕስ"
ተውሂድ የአንድነት ጥሪ ነው

ቢዳአና ሽርክ የልዩነት ምንጭ ነው
ስለሆነም ተውሂድ አንድ ያደርገናል ይበልጥ ያጠናክረናል እንጅ አይለያየነም
የሚያለያየን የሚያጨቃጭቀነ በድን ላይ የለለን ነገር ማምጣታችን ነው

ተውሂዳችነን አጠንክረን ጨምድደን መያዝ አለብን ሰዎች ቢያሳድዱነም ፌንጥም ብለው ከቅሬ ከእድር ቢያወጡነም ብቻችነን አንኳ ብንሆንም ከተውሂዳችን ዘንበል ልንል አይገባም
ብቻችነን ብንቀርም ወሳኝ ምክር

🎤 ኡስታዝ ኑራድስ ሃራ
[ሃፊዘሁሏህ]

🕌መስጅዴ ፉርቃን አጆ ሜዳ

🗓 ሰኔ ቀን/16/2016/እለተ/እሁድ>


https://t.me/hussenhas
የኡሙ መርየም ሰርግ
አቡ ፊርደውስ አብዱሶመድ ሙሀመድ
በጋብቻ ዙሪያ የተደረገ ዳሰሳ

🎙 በኡስታዝ አቡ ፊርዶወስ
አላህ ይጠብቃው!

🗒 ዛሬ እሁድ ምሽት ሰኔ  2016 E.C በአልፋሩቅ የሰለፍዮች መድረሳ የተደረገ ሙሐደራ

➴➘➴➘
https://t.me/alfarukmedrasa
Audio
የአጆ ሜዳ የዳዕዋ ግብዢያ ለታ

ርዕስ'⤵️
⚡️ቅድሚያ ለተውሂድ ዛሬም ነገም ምንግዜም

⚡️ተውሂድ መሰረት ቤት ነው
⚡️ተውሂድ የነጃ መውጫ መንገድ ነውና
⚡️ተውሂድ ከለለ እስልምናህ ዋስትና የለውም
⚡️ተውሂድ የነብያቶች ሁሉ የመጀመሪም የመጭረሻም ጥሪያቸው አስተምሯቸው በተውሂድ ላይ ነው
⚡️ተውሂድ የተፈጠርንለት ዋና አላማ ነው
በሚል ዙሪያ ተዎስቷል ተነስተዋል

🎤 በኡስታዝ ኑረድን መርሳ
  [ሃፊዘሁሏህ]

🕌 መስጅዴ ፉርቃን አጆ  ሜዳ

🗓 ሰኔ ቀን/16/2016/አለተ/እሁድ

https://t.me/hussenhas
Audio
የአጆ ሜዳ ግብዢያ ለታ

ርዕስ"
ተውሂድ የአንድነት ጥሪ ነው

ቢዳአና ሽርክ የልዩነት ምንጭ ነው
ስለሆነም ተውሂድ አንድ ያደርገናል ይበልጥ ያጠናክረናል እንጅ አይለያየነም
የሚያለያየን የሚያጨቃጭቀነ በድን ላይ የለለን ነገር ማምጣታችን ነው

ተውሂዳችነን አጠንክረን ጨምድደን መያዝ አለብን ሰዎች ቢያሳድዱነም ፌንጥም ብለው ከቅሬ ከእድር ቢያወጡነም ብቻችነን አንኳ ብንሆንም ከተውሂዳችን ዘንበል ልንል አይገባም
ብቻችነን ብንቀርም ወሳኝ ምክር

🎤 ኡስታዝ ኑራድስ ሃራ
[ሃፊዘሁሏህ]

🕌መስጅዴ ፉርቃን አጆ ሜዳ

🗓 ሰኔ ቀን/16/2016/እለተ/እሁድ>


https://t.me/hussenhas
السلفي المخلص لايجتمع مع المميع فمنهجه الثابت وقلبه الحي ينفره منه وهذا بتوفيق الله له.
فالحذر الحذر أخي أن تتنازل عن قواعد السلف وأصول السنة فينعطب قلبك وينقلب منهجك وتهلك مع الهالكين.

-المميع يجعل من يخالف في العقيدة مثل من يخالف في مسألة فقهية ويعتذر له بكلام من كيسه المثقوب مؤلفة من عقله المنكوس.

السلفي بلامنهج كالبيت بلا أعمدة تجري به الأهواء وتلعب به فيصبح حزبياً ويمسي مميعاً .

السلفي لا يجتمع مع اهل الأهواء ومن يعتذرون لهم ويسير على ماسار عليه أهل السلف في نبذ اهل البدع والتحذير منهم

فكن اسداً يزأر متمسكا بالسنةولا تكن ارنباً جباناً وحرباء متلوناً مميعاً.

(كتبه :تلميذ مشايخ جازان).
Forwarded from ኡሙ አብዱረህማን (لن نضلَّ ما تمسكنا بالأثر . أم صالح الأثرية)
🔴 من صفات فرقة الإخوان
قال الشيخ العلامة زيد بن محمد بن  هادي المدخلي -رحمه الله- :                                     

"إن العلم الشرعي هو خير ما تبذل في تحصيله الجهود، وأفضل ما تقضى في طلبه الأوقات، وأجل ما يحرزه المكلفون في هذه الحياة، كيف لا، وهو: إمام العمل، إذ لا يقبل عمل بلا علم، كما لا ينفع علم بلا عمل، فهما متلازمان، لا ينفك أحدهما عن الآخر، وبالجمع بينهما يكون المكلف في عداد من قال الله فيهم: {ومن يطع الله والرسول فأولئك مع الذين أنعم الله عليهم من النبيين والصديقين والشهداء والصالحين}".

   📚[ الجهد المبذول في تنوير العقول بشرح منظومة وسيلة الحصول إلى مهمات الأصول، ص٤٣ ].

https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
Forwarded from አቡ አብዱርህማን ኢብኑ ሻፊ,(Abu abdurahman) (أبو عبدالرحمان السانكري)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
⁉️ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን⁉️

ياريت الكل يتعاون ويرسلها للقروبات تطبيق لعبة للاطفال يداس على القرآن وكاتبين ايات بتفسير ليوهموا الطفل أن هذا هو القرآن ..
🚫 قاطعوا اللعبه ومن يستطيع يشارك في تقديم شكوى لتحذف تماما ..🚫

yarit alkulu yataeawan wayursiluha lilqurubat tatbiq laebat liliaitfal yudas ealaa alquran wakatibayn ayat bitafsir liuhimuu altifl 'ana hadha hu alquran ..
🚫 qataeuu allaebah waman yastatie yusharik fi taqdim shakwaa litahdhif tamaman ..🚫

ሁሉም ሰው ተባብሮ ወደ ጉሩቦች ላይእንደሚልክ ተስፋ አደርጋለሁ ቁርኣን ላይ የሚረግጥ እና ህፃኑ ቁርአን መሆኑን እንዲያምን በትርጉም ጥቅሶችን የሚጽፍ የጨዋታ መተግበሪያ.
🚫 ጨዋታውን ማቋረጥ ፣ እና ማንም መሳተፍ የሚችል ሙሉ በሙሉ እንዲሰረዝ ቅሬታ ማቅረብ ይችላል...🚫 አረብ ሀገር ላይ ያልችሁ እህቶችእናወንድሞች  እናልጆች ያላችሁ ስልካቸውን ቼክ አድርጉ
ብለው ብለው ደግሞ ቁርአን መርገጥ የሚስተምር መጭዋቻ አመጡብን ሁሉም ሙስሊም  ይመለከተዋል ሼር በማድረግ ሰዎችን ጋር እንዲደርስ እናድርግ  እና እሪፕርት አድርገን ይሄ ጌም እንዲጠፋ በማድረግ ግዴታችንን እንዋጣ

በአስቸኳይ አሰራጩት ያልሰማ ይስማ

ሼር
Forwarded from Abdul Halim Al Letemiy
ፊት'ን በኒቃብ ስለ መሸፈን ኣንዱዋ እንዲህ ኣለች..
-ኒቃብ መልበስ ግዴታ ከሆነ ከወንጀል ዳንን!
-" " " " ሱና ከሆነ አተረፍን !
-"    "    "      " ጥብቅነት ከሆነ ተሸፈንን!
-"    "    "      " የአሏህ ችሮታ ከሆነ ደግሞ ከጌታችን ችሮታ የተብቃቃን አይደለንም!

(በዚህ ኣለ በዛ ትርፋማዎች እንጂ ከሳሪዎች አይደለነም) እንደማለት።

#ለአሏህ_ብላችሁ_ተሸፈኑ!!
https://t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk
አሰላም አለይኩም ወራህመት አላህ ወበረካትሁ

በስደት የምትገኙ እህት ወንድሞቸ በአላህ ስም ልጠይቃችሁ ይህ በፎቶ የምታዩት ወንድሜ ጀማል ደምሴ ይባላል የመቅደላ ወረዳ ባዙራ የ08ቀበሌ ተወላጅ ነው።እንደማንኛውም ሰው እራሱን ለመቀየር ብሎ ሳኡድ ደርሷል ከጅዛን ብሀላ ተቀባይ ፈልጌለት ሳለ እህቴን አላስቸግርም በእግሬ እሄዳለሁ ብሎ የምሽዋር ብር አዘገጃጅቸ ሳለ በእግሩ መንገድ መጀመሩን ነገሩኝ።ያም ሁኖ የኛወቹ ሀራሚወች ከጓደኛው ጋ ሲሄድ አግተዋቸው ጓደኛውን ገደሉበት እሱ አመለጠ ቢቆሳስልም አምልጧል ይሄንን አኽባር ከሰማን ወድህ እስካሁን የለም።እባካችሁ ሸር በማድረግ ወንድሜን  አፋልጉኝ።እናቴ ለይል ወነሐር አልቅሳ ልትሞት ነው።እኔም በስደት በሀሳብ በጭንቀት እረፍት አጣሁ።መኖሩን መሞቱን ማወቅ አልቻልንም።ጅዛን ያላችሁ ወንድሞች ጀማል ደምሴን ካያችሁ ንገሩኝ ለእናቴ ስትሉ ከጎኔ ሁኑና ወንድሜን አፋልጉልኝ እናቴ ሰላም አጥታለች።
እስካሁን ፎቶውን አጥቸ ዝም ብየ ከረምኩ አሁን ከበፊት ይጠቀምበት ከነበረው ስልኩ ፕሮፋይል አውርደው ልከውልኝ ነው።ጀማል ቀይዳማና ወንዳወንድ ድምፀ ወፍራም ፀጉረ መልካም መካከለኛ ልጅ ነው። ያያችሁት በስልኬ ምልክት አድርጉልኝ። ወንድሞቸ ከእንደዚህ አይነት ጭንቀት አላህ ይጠብቃችሁ።

ፈላጊ እህቱ ነጃት አሊ ሀይደር
ስልክ ቁጥር
+971557215019

በቴሌግራም ቻናሌ ማሳወቅ ትቼላላችሁ በዚህ ገብታችሁ ፃፉልኝ

https://t.me/nejatali24

በዚህ ስልክ አናግሩኝ አይኖቸ በእንባ እየታጠቡ በግድ ፃፍኩት እኔ እንድህ የሆንኩ የወለደችው እናትስ እንደት ትሆን?
👉 ከተውሒድ ዳዒነት ወደ ባህል አስተዋዋቂነት ዝቅጠት

በ30 የእንቅልፍ ክኒን ደንዝዘው ከሱፍይ ሙሪድ የባሱት በፊት ወደ ተውሒድ እየተጣሩ ሽርክን በዝርዝር ያስጠነቅቁ የነበሩ የነሲሓ ዱዓቶች ከዝቅታቸው የተነሳ የዳዕዋው ብርሀን ጠፍቶባቸው ወደ ባህል አስተዋዋቂነት ተሸጋግረዋል ።
አምና አንዱ ዳዒያቸው በዒደል አድሓ የጉራጌን ባህል ሲያስተዋውቅ ነበር ።
ዘንድሮ ደግሞ ሌላኛው የስልጤ ባህል አስተዋውቆላቸዋል ። በጣም የሚገርመው የውመንነሕር የእርድ ቀን በጉራጌም በስልጤም ከዑድሒያ እርድ ጋር በተገናኘ ሽርክ ተንሰራፍቶ ነው ያለው ። በአብዛኛው ማህበረሰቡ በሬ ወይም ወይፈን ነው የሚያርደው ። የሚታረደው ከብት ለእርድ ሲቀርብ አብዛኛው ቦታ ሁሉም ተሰብስበው ሽማግሌዎች የከብቱን ሻኛ እያሻሹ ዱዓእ ያደርጋሉ ። ዱዓኡ አላህን በመለመን ብቻ ቢሆን ኖሮ በዛ መልኩ መደረጉ ቢዳዓ ነው እንል ነበር ። ነገር ግን የሚለመነው በየአካባቢው የሚታመንበት ሸይኽ ወይም ወልይ ነው ።
እንዲህ አይነት ሙንከር በስፋት በተንሰራፋበት ሀገር ላይ ነው የነሲሓ ዳዒዮች ባጀት ተመድቦላቸው ባህል የሚያስተዋዉቁት ። የዘንድሮ አስተዋዋቂ እንሰት ወደ ቆጮነት እንዴት እንደሚቀየርና አዘገጃጀቱን ነበር ያስተዋወቀላቸው ። ከወረዱ አይቀር መዝቀጥ እንዲህ ነው ።
ቁርኣንና ሐዲስ ለትውልድ አደርሳለሁ ወደ ተውሒድ እጣራለሁ ከሽርክ አስጠነቅቃለሁ የሚል አካል ገጠር ገብቶ ስለቆጮ አዘገጃጀት ለከተማው ማህበረሰብ በዒድ ቀን መዝናኛ ብሎ ያቀርባል ?
ይህ ነው የሰለፎችን መንገድ የመተው መጨረሻው ።

https://t.me/bahruteka
ﺣﻜﻢ ﻗﻴﺎﺩﺓ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻟﻠﺴﻴﺎﺭﺓ


ﺍﻟﺤﻤﺪ ﻟﻠﻪ، ﻭﺍﻟﺼﻼﺓ ﻭﺍﻟﺴﻼﻡ ﻋﻠﻰ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ، ﺃﻣﺎ ﺑﻌﺪ: ﻓﻘﺪ ﻛﺜﺮ ﺣﺪﻳﺚ ﺍﻟﻨﺎﺱ ﻓﻲ ﺻﺤﻴﻔﺔ ﺍﻟﺠﺰﻳﺮﺓ ﻋﻦ ﻗﻴﺎﺩﺓ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻟﻠﺴﻴﺎﺭﺓ، ﻭﻣﻌﻠﻮﻡ ﺃﻧﻬﺎ ﺗﺆﺩﻱ ﺇﻟﻰ ﻣﻔﺎﺳﺪ ﻻ ﺗﺨﻔﻰ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﺪﺍﻋﻴﻦ ﺇﻟﻴﻬﺎ، ﻣﻨﻬﺎ : ﺍﻟﺨﻠﻮﺓ ﺍﻟﻤﺤﺮﻣﺔ ﺑﺎﻟﻤﺮﺃﺓ، ﻭﻣﻨﻬﺎ: ﺍﻟﺴﻔﻮﺭ، ﻭﻣﻨﻬﺎ : ﺍﻻﺧﺘﻼﻁ ﺑﺎﻟﺮﺟﺎﻝ ﺑﺪﻭﻥ ﺣﺬﺭ، ﻭﻣﻨﻬﺎ: ﺍﺭﺗﻜﺎﺏ ﺍﻟﻤﺤﻈﻮﺭ ﺍﻟﺬﻱ ﻣﻦ ﺃﺟﻠﻪ ﺣﺮﻣﺖ ﻫﺬﻩ ﺍﻷﻣﻮﺭ، ﻭﺍﻟﺸﺮﻉ ﺍﻟﻤﻄﻬﺮ ﻣﻨﻊ ﺍﻟﻮﺳﺎﺋﻞ ﺍﻟﻤﺆﺩﻳﺔ ﺇﻟﻰ ﺍﻟﻤﺤﺮﻡ ﻭﺍﻋﺘﺒﺮﻫﺎ ﻣﺤﺮﻣﺔ. ﻭﻗﺪ ﺃﻣﺮ ﺍﻟﻠﻪ ﺟﻞ ﻭﻋﻼ ﻧﺴﺎﺀ ﺍﻟﻨﺒﻲ ﻭﻧﺴﺎﺀ ﺍﻟﻤﺆﻣﻨﻴﻦ ﺑﺎﻻﺳﺘﻘﺮﺍﺭ ﻓﻲ ﺍﻟﺒﻴﻮﺕ، ﻭﺍﻟﺤﺠﺎﺏ، ﻭﺗﺠﻨﺐ ﺇﻇﻬﺎﺭ ﺍﻟﺰﻳﻨﺔ ﻟﻐﻴﺮ ﻣﺤﺎﺭﻣﻬﻦ؛ ﻟﻤﺎ ﻳﺆﺩﻱ ﺇﻟﻴﻪ ﺫﻟﻚ ﻛﻠﻪ ﻣﻦ ﺍﻹﺑﺎﺣﻴﺔ ﺍﻟﺘﻲ ﺗﻘﻀﻲ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﻤﺠﺘﻤﻊ ، ﻗﺎﻝ ﺗﻌﺎﻟﻰ: ﴿ﻭَﻗَﺮْﻥَ ﻓِﻲ ﺑُﻴُﻮﺗِﻜُﻦَّ ﻭَﻻ ﺗَﺒَﺮَّﺟْﻦَ ﺗَﺒَﺮُّﺝَ ﺍﻟْﺠَﺎﻫِﻠِﻴَّﺔِ ﺍﻟْﺄُﻭﻟَﻰ ﻭَﺃَﻗِﻤْﻦَ ﺍﻟﺼَّﻼﺓَ ﻭﺁﺗِﻴﻦَ ﺍﻟﺰَّﻛَﺎﺓَ ﻭَﺃَﻃِﻌْﻦَ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻭَﺭَﺳُﻮﻟَﻪُ﴾ ﺍﻵﻳﺔ ‏[ ﺍﻷﺣﺰﺍﺏ 33:‏]. ﻭﻗﺎﻝ ﺗﻌﺎﻟﻰ: ﴿ﻳَﺎ ﺃَﻳُّﻬَﺎ ﺍﻟﻨَّﺒِﻲُّ ﻗُﻞْ ﻟِﺄَﺯْﻭَﺍﺟِﻚَ ﻭَﺑَﻨَﺎﺗِﻚَ ﻭَﻧِﺴَﺎﺀِ ﺍﻟْﻤُﺆْﻣِﻨِﻴﻦَ ﻳُﺪْﻧِﻴﻦَ ﻋَﻠَﻴْﻬِﻦَّ ﻣِﻦْ ﺟَﻼﺑِﻴﺒِﻬِﻦَّ ﺫَﻟِﻚَ ﺃَﺩْﻧَﻰ ﺃَﻥْ ﻳُﻌْﺮَﻓْﻦَ ﻓَﻼ ﻳُﺆْﺫَﻳْﻦَ﴾ ‏[ ﺍﻷﺣﺰﺍﺏ 59:‏] ﻭﻗﺎﻝ ﺗﻌﺎﻟﻰ: ﴿ﻭَﻗُﻞْ ﻟِﻠْﻤُﺆْﻣِﻨَﺎﺕِ ﻳَﻐْﻀُﻀْﻦَ ﻣِﻦْ ﺃَﺑْﺼَﺎﺭِﻫِﻦَّ ﻭَﻳَﺤْﻔَﻈْﻦَ ﻓُﺮُﻭﺟَﻬُﻦَّ ﻭَﻻ ﻳُﺒْﺪِﻳﻦَ ﺯِﻳﻨَﺘَﻬُﻦَّ ﺇِﻻ ﻣَﺎ ﻇَﻬَﺮَ ﻣِﻨْﻬَﺎ ﻭَﻟْﻴَﻀْﺮِﺑْﻦََ ﺑِﺨُﻤُﺮِﻫِﻦَّ ﻋَﻠَﻰ ﺟُﻴُﻮﺑِﻬِﻦَّ ﻭَﻻ ﻳُﺒْﺪِﻳﻦَ ﺯِﻳﻨَﺘَﻬُﻦَّ ﺇِﻻ ﻟِﺒُﻌُﻮﻟَﺘِﻬِﻦَّ ﺃَﻭْ ﺁﺑَﺎﺋِﻬِﻦَّ ﺃَﻭْ ﺁﺑَﺎﺀِ ﺑُﻌُﻮﻟَﺘِﻬِﻦَّ ﺃَﻭْ ﺃَﺑْﻨَﺎﺋِﻬِﻦَّ ﺃَﻭْ ﺃَﺑْﻨَﺎﺀِ ﺑُﻌُﻮﻟَﺘِﻬِﻦَّ ﺃَﻭْ ﺇِﺧْﻮَﺍﻧِﻬِﻦَّ ﺃَﻭْ ﺑَﻨِﻲ ﺇِﺧْﻮَﺍﻧِﻬِﻦَّ ﺃَﻭْ ﺑَﻨِﻲ ﺃَﺧَﻮَﺍﺗِﻬِﻦَّ ﺃَﻭْ ﻧِﺴَﺎﺋِﻬِﻦَّ ﺃَﻭْ ﻣَﺎ ﻣَﻠَﻜَﺖْ ﺃَﻳْﻤَﺎﻧُﻬُﻦَّ ﺃَﻭِ ﺍﻟﺘَّﺎﺑِﻌِﻴﻦَ ﻏَﻴْﺮِ ﺃُﻭﻟِﻲ ﺍﻟْﺈِﺭْﺑَﺔِ ﻣِﻦَ ﺍﻟﺮِّﺟَﺎﻝِ ﺃَﻭِ ﺍﻟﻄِّﻔْﻞِ ﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﻟَﻢْ ﻳَﻈْﻬَﺮُﻭﺍ ﻋَﻠَﻰ ﻋَﻮْﺭَﺍﺕِ ﺍﻟﻨِّﺴَﺎﺀِ ﻭَﻻ ﻳَﻀْﺮِﺑْﻦَ ﺑِﺄَﺭْﺟُﻠِﻬِﻦَّ ﻟِﻴُﻌْﻠَﻢَ ﻣَﺎ ﻳُﺨْﻔِﻴﻦَ ﻣِﻦْ ﺯِﻳﻨَﺘِﻬِﻦَّ ﻭَﺗُﻮﺑُﻮﺍ ﺇِﻟَﻰ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﺟَﻤِﻴﻌًﺎ ﺃَﻳُّﻬَﺎ ﺍﻟْﻤُﺆْﻣِﻨُﻮﻥَ ﻟَﻌَﻠَّﻜُﻢْ ﺗُﻔْﻠِﺤُﻮﻥَ﴾ ‏[ﺍﻟﻨﻮﺭ 31:‏].
ﻭﻗﺎﻝ ﺍﻟﻨﺒﻲ ﷺ: ‏« ﻣﺎ ﺧﻼ ﺭﺟﻞ ﺑﺎﻣﺮﺃﺓ ﺇﻻ ﻛﺎﻥ ﺍﻟﺸﻴﻄﺎﻥ ﺛﺎﻟﺜﻬﻤﺎ ‏» ﻓﺎﻟﺸﺮﻉ
ﺍﻟﻤﻄﻬﺮ ﻣﻨﻊ ﺟﻤﻴﻊ ﺍﻷﺳﺒﺎﺏ ﺍﻟﻤﺆﺩﻳﺔ ﺇﻟﻰ ﺍﻟﺮﺫﻳﻠﺔ، ﺑﻤﺎ ﻓﻲ ﺫﻟﻚ ﺭﻣﻲ ﺍﻟﻤﺤﺼﻨﺎﺕ ﺍﻟﻐﺎﻓﻼﺕ ﺑﺎﻟﻔﺎﺣﺸﺔ، ﻭﺟﻌﻞ ﻋﻘﻮﺑﺘﻪ ﻣﻦ ﺃﺷﺪ ﺍﻟﻌﻘﻮﺑﺎﺕ ﺻﻴﺎﻧﺔ
ﻟﻠﻤﺠﺘﻤﻊ ﻣﻦ ﻧﺸﺮ ﺃﺳﺒﺎﺏ ﺍﻟﺮﺫﻳﻠﺔ. ﻭﻗﻴﺎﺩﺓ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻣﻦ ﺍﻷﺳﺒﺎﺏ ﺍﻟﻤﺆﺩﻳﺔ ﺇﻟﻰ ﺫﻟﻚ، ﻭﻫﺬﺍ ﻻ ﻳﺨﻔﻰ، ﻭﻟﻜﻦ ﺍﻟﺠﻬﻞ ﺑﺎﻷﺣﻜﺎﻡ ﺍﻟﺸﺮﻋﻴﺔ ﻭﺑﺎﻟﻌﻮﺍﻗﺐ ﺍﻟﺴﻴﺌﺔ ﺍﻟﺘﻲ ﻳﻔﻀﻲ ﺇﻟﻴﻬﺎ ﺍﻟﺘﺴﺎﻫﻞ ﺑﺎﻟﻮﺳﺎﺋﻞ ﺍﻟﻤﻔﻀﻴﺔ ﺇﻟﻰ ﺍﻟﻤﻨﻜﺮﺍﺕ، ﻣﻊ ﻣﺎ ﻳﺒﺘﻠﻰ ﺑﻪ ﺍﻟﻜﺜﻴﺮ ﻣﻦ ﻣﺮﺿﻰ ﺍﻟﻘﻠﻮﺏ ﻣﻦ ﻣﺤﺒﺔ ﺍﻹﺑﺎﺣﻴﺔ ﻭﺍﻟﺘﻤﺘﻊ ﺑﺎﻟﻨﻈﺮ ﺇﻟﻰ ﺍﻷﺟﻨﺒﻴﺎﺕ، ﻛﻞ ﻫﺬﺍ ﻳﺴﺒﺐ ﺍﻟﺨﻮﺽ ﻓﻲ ﻫﺬﺍ
ﺍﻷﻣﺮ ﻭﺃﺷﺒﺎﻫﻪ ﺑﻐﻴﺮ ﻋﻠﻢ، ﻭﺑﻐﻴﺮ ﻣﺒﺎﻻﺓ ﺑﻤﺎ ﻭﺭﺍﺀ ﺫﻟﻚ ﻣﻦ ﺍﻷﺧﻄﺎﺭ ، ﻭﻗﺎﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﺗﻌﺎﻟﻰ: ﴿ﻗُﻞْ ﺇِﻧَّﻤَﺎ ﺣَﺮَّﻡَ ﺭَﺑِّﻲَ ﺍﻟْﻔَﻮَﺍﺣِﺶَ ﻣَﺎ ﻇَﻬَﺮَ ﻣِﻨْﻬَﺎ ﻭَﻣَﺎ ﺑَﻄَﻦَ ﻭَﺍﻟْﺈِﺛْﻢَ ﻭَﺍﻟْﺒَﻐْﻲَ
ﺑِﻐَﻴْﺮِ ﺍﻟْﺤَﻖِّ ﻭَﺃَﻥْ ﺗُﺸْﺮِﻛُﻮﺍ ﺑِﺎﻟﻠَّﻪِ ﻣَﺎ ﻟَﻢْ ﻳُﻨَﺰِّﻝْ ﺑِﻪِ ﺳُﻠْﻄَﺎﻧًﺎ ﻭَﺃَﻥْ ﺗَﻘُﻮﻟُﻮﺍ ﻋَﻠَﻰ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﻣَﺎ ﻻ ﺗَﻌْﻠَﻤُﻮﻥَ﴾ ‏[ ﺍﻷﻋﺮﺍﻑ 33:‏] ﻭﻗﺎﻝ ﺳﺒﺤﺎﻧﻪ : ﴿ﻭَﻻ ﺗَﺘَّﺒِﻌُﻮﺍ ﺧُﻄُﻮَﺍﺕِ ﺍﻟﺸَّﻴْﻄَﺎﻥِ ﺇِﻧَّﻪُ
ﻟَﻜُﻢْ ﻋَﺪُﻭٌّ ﻣُﺒِﻴﻦٌ ۝ ﺇِﻧَّﻤَﺎ ﻳَﺄْﻣُﺮُﻛُﻢْ ﺑِﺎﻟﺴُّﻮﺀِ ﻭَﺍﻟْﻔَﺤْﺸَﺎﺀِ ﻭَﺃَﻥْْ ﺗَﻘُﻮﻟُﻮﺍ ﻋَﻠَﻰ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﻣَﺎ ﻻ
ﺗَﻌْﻠَﻤُﻮﻥَ﴾ ‏[ ﺍﻟﺒﻘﺮﺓ169: ، 170‏] ﻭﻗﺎﻝ ﷺ: ‏« ﻣﺎ ﺗﺮﻛﺖ ﺑﻌﺪﻱ ﻓﺘﻨﺔ ﺃﺿﺮ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﺮﺟﺎﻝ ﻣﻦ ﺍﻟﻨﺴﺎﺀ ‏». ﻭﻋﻦ ﺣﺬﻳﻔﺔ ﺑﻦ ﺍﻟﻴﻤﺎﻥ -ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻪ - ﻗﺎﻝ: ‏( ﻛﺎﻥ ﺍﻟﻨﺎﺱ ﻳﺴﺄﻟﻮﻥ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﷺ ﻋﻦ ﺍﻟﺨﻴﺮ، ﻭﻛﻨﺖ ﺃﺳﺄﻟﻪ ﻋﻦ ﺍﻟﺸﺮ ﻣﺨﺎﻓﺔ ﺃﻥ ﻳﺪﺭﻛﻨﻲ، ﻓﻘﻠﺖ: ﻳﺎ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ، ﺇﻧﺎ ﻛﻨﺎ ﻓﻲ ﺟﺎﻫﻠﻴﺔ ﻭﺷﺮ، ﻓﺠﺎﺀ ﺍﻟﻠﻪ ﺑﻬﺬﺍ ﺍﻟﺨﻴﺮ، ﻓﻬﻞ ﺑﻌﺪﻩ ﻣﻦ ﺷﺮ؟ ﻗﺎﻝ: ‏« ﻧﻌﻢ ‏» ﻗﻠﺖ: ﻭﻫﻞ ﺑﻌﺪ ﺫﻟﻚ ﺍﻟﺸﺮ ﻣﻦ ﺧﻴﺮ؟ ﻗﺎﻝ: ‏« ﻧﻌﻢ، ﻭﻓﻴﻪ ﺩﺧﻦ ‏» ﻗﻠﺖ: ﻭﻣﺎ ﺩﺧﻨﻪ؟ ﻗﺎﻝ: ‏« ﻗﻮﻡ ﻳﻬﺪﻭﻥ ﺑﻐﻴﺮ ﻫﺪﻳﻲ ﺗﻌﺮﻑ ﻣﻨﻬﻢ ﻭﺗﻨﻜﺮ ‏» ﻗﻠﺖ: ﻓﻬﻞ ﺑﻌﺪ ﺫﻟﻚ ﺍﻟﺨﻴﺮ ﻣﻦ ﺷﺮ؟ ﻗﺎﻝ: ‏« ﻧﻌﻢ ﺩﻋﺎﺓ ﻋﻠﻰ ﺃﺑﻮﺍﺏ ﺟﻬﻨﻢ ﻣﻦ ﺃﺟﺎﺑﻬﻢ ﺇﻟﻴﻬﺎ ﻗﺬﻓﻮﻩ ﻓﻴﻬﺎ ‏» ﻗﻠﺖ: ﻳﺎ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ، ﺻﻔﻬﻢ ﻟﻨﺎ؟ ﻗﺎﻝ: ‏« ﻫﻢ ﻣﻦ ﺟﻠﺪﺗﻨﺎ ﻭﻳﺘﻜﻠﻤﻮﻧﻦ ﺑﺄﻟﺴﻨﺘﻨﺎ ‏» ﻗﻠﺖ: ﻓﻤﺎ ﺗﺄﻣﺮﻧﻲ ﺇﻥ ﺃﺩﺭﻛﻨﻲ ﺫﻟﻚ؟ ﻗﺎﻝ: ‏« ﺗﻠﺰﻡ ﺟﻤﺎﻋﺔ ﺍﻟﻤﺴﻠﻤﻴﻦ ﻭﺇﻣﺎﻣﻬﻢ ‏» ﻗﻠﺖ: ﻓﺈﻥ ﻟﻢ ﻳﻜﻦ ﻟﻬﻢ ﺇﻣﺎﻡ ﻭﻻ ﺟﻤﺎﻋﺔ؟ ﻗﺎﻝ: ‏« ﻓﺎﻋﺘﺰﻝ ﺗﻠﻚ ﺍﻟﻔﺮﻕ ﻛﻠﻬﺎ، ﻭﻟﻮ ﺃﻥ ﺗﻌﺾ ﺑﺄﺻﻞ ﺷﺠﺮﺓ ﺣﺘﻰ ﻳﺪﺭﻛﻚ ﺍﻟﻤﻮﺕ ﻭﺃﻧﺖ ﻋﻠﻰ ﺫﻟﻚ ‏» ﻣﺘﻔﻖ ﻋﻠﻴﻪ. ﻭﺇﻧﻨﻲ ﺃﺩﻋﻮ ﻛﻞ ﻣﺴﻠﻢ ﺃﻥ ﻳﺘﻖ ﺍﻟﻠﻪ ﻓﻲ ﻗﻮﻟﻪ ﻭﻓﻲ ﻋﻤﻠﻪ، ﻭﺃﻥ ﻳﺤﺬﺭ ﺍﻟﻔﺘﻦ
ﻭﺍﻟﺪﺍﻋﻴﻦ ﺇﻟﻴﻬﺎ، ﻭﺃﻥ ﻳﺒﺘﻌﺪ ﻋﻦ ﻛﻞ ﻣﺎ ﻳﺴﺨﻂ ﺍﻟﻠﻪ ﺟﻞ ﻭﻋﻼ ﺃﻭ ﻳﻔﻀﻲ ﺇﻟﻰ ﺫﻟﻚ، ﻭﺃﻥ ﻳﺤﺬﺭ ﻛﻞ ﺍﻟﺤﺬﺭ ﺃﻥ ﻳﻜﻮﻥ ﻣﻦ ﻫﺆﻻﺀ ﺍﻟﺪﻋﺎﺓ ﺍﻟﺬﻳﻦ ﺃﺧﺒﺮ ﻋﻨﻬﻢ ﺍﻟﻨﺒﻲ ﷺ ﻓﻲ ﻫﺬﺍ ﺍﻟﺤﺪﻳﺚ ﺍﻟﺸﺮﻳﻒ. ﻭﻗﺎﻧﺎ ﺍﻟﻠﻪ ﺷﺮ ﺍﻟﻔﺘﻦ ﻭﺃﻫﻠﻬﺎ، ﻭﺣﻔﻆ ﻟﻬﺬﻩ ﺍﻷﻣﺔ ﺩﻳﻨﻬﺎ، ﻭﻛﻔﺎﻫﺎ ﺷﺮ ﺩﻋﺎﺓ ﺍﻟﺴﻮﺀ، ﻭﻭﻓﻖ ﻛﺘﺎﺏ ﺻﺤﻔﻨﺎ ﻭﺳﺎﺋﺮ ﺍﻟﻤﺴﻠﻤﻴﻦ ﻟﻤﺎ ﻓﻴﻪ ﺭﺿﺎﻩ ﻭﺻﻼﺡ ﺃﻣﺮ ﺍﻟﻤﺴﻠﻤﻴﻦ ﻭﻧﺠﺎﺗﻬﻢ ﻓﻲ ﺍﻟﺪﻧﻴﺎ ﻭﺍﻵﺧﺮﺓ، ﺇﻧﻪ ﻭﻟﻲ ﺫﻟﻚ ﻭﺍﻟﻘﺎﺩﺭ ﻋﻠﻴﻪ، ﻭﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻰ ﻧﺒﻴﻨﺎ ﻣﺤﻤﺪ ﻭﺁﻟﻪ ﻭﺻﺤﺒﻪ ﻭﺳﻠﻢ

📚ﻣﺠﻤﻮﻉ ﻓﺘﺎﻭﻯ ﻭﻣﻘﺎﻻﺕ ﺍﻟﺸﻴﺦ ﺍﺑﻦ ﺑﺎﺯ 351 /3 ‏). ‏[ 1‏] ﺃﺿﻒ ﻟﻠﻤﻔﻀﻠﺔ ﻣﺠﻤﻮﻉ ﺍﻟﻔﺘﺎﻭﻯ
ﺣﻜﻢ ﻗﻴﺎﺩﺓ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻟﻠﺴﻴﺎﺭﺓ .؟

ﺍﻟﺸﻴﺦ ﻣﺤﻤﺪ ﺑﻦ ﺻﺎﻟﺢ ﺍﻟﻌﺜﻴﻤﻴﻦ

ﺍﻟﺸﻴﺦ : ﻭﺃﻣﺎ ﻗﻴﺎﺩﺓ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻟﻠﺴﻴﺎﺭﺓ ﻓﻘﺪ ﻛﺘﺒﻨﺎ ﻓﻴﻬﺎ ﺟﻮﺍﺑﺎ ﺷﺎﻓﻴﺎ ﺇﻥ ﺷﺎﺀ ﺍﻟﻠﻪ ﻻ ﺃﺩﺭﻱ ﻫﻞ
ﻧﺸﺮ ﻓﻲ ﺍﻟﺼﺤﻒ ﺃﻡ ﻻ ﻟﻜﻦ ﻛﺘﺒﻨﺎ ﻓﻴﻬﺎ ﻭﺑﻴﻨﺎ ﻓﻴﻬﺎ ﺍﻟﻤﺤﺎﺫﻳﺮ ﻭﺍﻟﻤﻔﺎﺳﺪ ﺍﻟﺘﻲ ﺗﺘﺮﺗﺐ ﻋﻠﻰ
ﺫﻟﻚ .

ﻭﻟﺴﻨﺎ ﻧﻘﻮﻝ : ﺇﻥ ﻗﻴﺎﺩﺓ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻟﻠﺴﻴﺎﺭﺓ ﺣﺮﺍﻡ ﻳﻌﻨﻲ ﺣﺮﻛﺎﺗﻬﺎ ﻭﺗﻤﺸﻴﺔ ﺍﻟﺴﻴﺎﺭﺓ ﻭﺇﻳﻘﺎﻓﻬﺎ ﻣﻮ
ﺣﺮﺍﻡ ﻫﺬﺍ ﻟﻴﺲ ﺑﺤﺮﺍﻡ ﻟﻜﻦ ﻣﺎ ﻳﻨﺘﺞ ﻋﻠﻴﻪ ﻣﻦ ﺍﻵﺛﺎﺭ ﺍﻟﺴﻴﺌﺔ ﻫﻮ ﺍﻟﺤﺮﺍﻡ . ﺇﺫﺍ ﻗﻠﻨﺎ ﺍﻵﻥ ﻻ ﻧﺤﻔﻆ ﺷﺒﺎﺑﻨﺎ ﺍﻟﻔﺘﻴﺎﻥ ﺇﺫﺍ ﺃﻋﻄﻴﻨﺎﻫﻢ ﺍﻟﺴﻴﺎﺭﺓ ﻻ ﻧﻤﻠﻜﻬﻢ ﻳﺬﻫﺒﻮﻥ ﻟﻴﻼ ﻭﻧﻬﺎﺭﺍ ﻛﻤﺎ ﻳﺸﺎﺅﻭﻥ ﻛﻴﻒ ﺑﺎﻟﻨﺴﺎﺀ ؟ ﻣﺎ ... ﻋﻨﺪﻙ ﺗﻘﺒﻞ ﺃﻧﻬﺎ ﺑﺎﺗﺖ ﺇﻟﻰ ﺯﻣﻴﻠﺘﻬﺎ ﺗﺪﺭﻳﺲ ﻣﻌﻬﺎ ﻭﻻ ﺗﺬﻫﺐ ﺇﻟﻰ ﺃﻣﻮﺭ ﺃﺧﺮﻯ . ﺛﻢ ﻣﻦ ﻳﻀﻤﻦ ﻟﻨﺎ ﺃﻥ ﺗﻘﻒ ﻫﺬﻩ ﺍﻟﺴﻴﺎﺭﺓ ﻳﻮﻣﺎ ﻣﻦ ﺍﻷﻳﺎﻡ ﻓﻲ ﻃﺮﻳﻖ ﺗﺘﻌﻄﻞ ﻳﻨﺘﻬﻲ ﺍﻟﺒﻨﺰﻳﻦ ﺛﻢ ﻳﻘﻒ ﻋﻠﻴﻬﺎ ﺭﺟﻞ ﻣﻦ ﺃﺳﻔﻞ ﺍﻟﻨﺎﺱ ﻭﻻ ﻳﻌﻄﻴﻬﺎ ﺣﺎﺟﺘﻬﺎ ﺇﻻ ﺇﺫﺍ ﻗﻀﺖ ﺣﺎﺟﺘﻪ ﻣﻦ ﻳﺄﻣﻦ
ﻫﺬﺍ ؟ ﻭﻓﻴﻪ ﻣﻔﺎﺳﺪ ﻛﺜﻴﺮﺓ ﻧﺤﻦ ﺫﻛﺮﻧﺎﻫﺎ ﺃﻇﻦ ﺳﺖ ﺃﻭ ﺳﺒﻊ ﻣﻔﺎﺳﺪ ﻛﻠﻬﺎ ﺗﻘﺘﻀﻲ ﻣﻨﻊ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻣﻦ ﺳﻴﺎﻗﺔ ﺍﻟﺴﻴﺎﺭﺓ ﻫﺬﻩ ﻓﻲ ﺍﻷﻣﻮﺭ ﺍﻟﻌﺎﻣﺔ ﻟﻜﻦ ﻟﻮ ﻓﺮﺿﻨﺎ ﺍﻣﺮﺃﺓ ﻓﻲ ﺣﺎﺋﻄﻬﺎ ﻓﻲ ﺑﺴﺘﺎﻧﻬﺎ ﺗﺮﻳﺪ
ﺃﻥ ﺗﻘﻮﺩ ﺍﻟﺴﻴﺎﺭﺓ ﻣﻦ ﺃﻋﻠﻰ ﺍﻟﺒﺴﺘﺎﻥ ﺇﻟﻰ ﺃﺳﻔﻠﻪ ﻟﺘﺤﻤﻞ ﻣﺜﻼ ﻋﻠﻔﺎ ﻟﻠﺒﻬﺎﺋﻢ . ﻭﻣﺎ ﺃﺷﺒﻪ ﺫﻟﻚ ﻣﺎ ﻧﻤﻨﻊ ﻫﺬﺍ ﺍﻟﺸﻲﺀ ﻭﻻ ﻧﻘﻮﻝ : ﺇﻧﻪ ﺣﺮﺍﻡ ﺇﻻ ﺇﺫﺍ ﻋﻠﻤﻨﺎ ﺃﻥ ﻫﺬﺍ ﺳﻴﺘﺨﺬ ﺫﺭﻳﻌﺔ ﺇﻟﻰ ﺃﻥ ﺗﺄﺗﻲ ﺑﻨﺖ ﺍﻟﺘﺎﺟﺮ ﻭﺗﻘﻮﻝ : ﺇﺫﺍ ﺃﺟﺰﺗﻢ ﻟﺒﻨﺖ ﺍﻟﻔﻼﺡ ﻫﺬﺍ ﻓﺄﺟﻴﺰﻭﺍ ﻟﻲ ﺃﻳﻀﺎ ﺃﻥ ﺃﻧﻘﻞ ﺳﻠﻊ ﺃﺑﻲ ﻣﻦ ﺍﻟﻤﺨﺰﻥ ﺇﻟﻰ ﺍﻟﺪﻛﺎﻥ ﻭﻣﺎ ﺃﺷﺒﻪ ﺫﻟﻚ ﺇﻥ ﻛﺎﻥ ﻫﺬﺍ ﻳﺜﻴﺮ ﻋﻠﻴﻨﺎ ﻫﺬﺍ ﺍﻻﺣﺘﺠﺎﺝ ﻓﺤﻴﻨﺌﺬ ﻳﻨﻈﺮ ﻓﻲ ﺍﻟﻤﺴﺄﻟﺔ ﺃﻱ ﻧﻌﻢ . ﺍﻟﺴﺎﺋﻞ : ... ﺍﻟﺴﺆﺍﻝ ﻳﺎ ﺷﻴﺦ . ﺍﻟﺸﻴﺦ : ﻫﺬﺍ ﺍﻟﺴﺆﺍﻝ ﻭﺍﻧﺘﻬﻴﻨﺎ ﻫﺎ

فتاوى الشيخ العلامة العثيمين رحمة الله عليه
🎤 ታላቅ የዳዕዋ እና የንያ ፕሮግራም ጥሪ↩️

በአይነቱ ለየት ያለ የዳዕዋ እና የንያ
ፕሮግራም በውላውላ የሰለፍዮች መስጂድ
ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ በቀጥታ
ስርጭት (online) ተዘጋጂቷል።

የፕሮግራሙ አዘጋጆች፦
 
   የውላውላ  ሰለፍያ  ጀምዓዎች

🪑 የእለቱ ተጋባዠ እንግችን ፦↩️

🎙በሸይኽ  አቡ  ዘር  (ሀፊዘሁሏህ)

   ዕርስ፦ በእለቱ ይነገራል

🟢 ኢንሻአላህ ሌላም ተጋባዥ እንግዳ ይኖራል

🗓 ፕሮግራሙ የፊታችን
ቅዳሜ ከምሸቱ
3፡00 ሰአት ቡሀላ ይጀመራል ቀደማችሁ
በመገኘት የፕሮግራሙ ተካፋይ ይሁኑ
!!!

♻️ ፕሮግራሙን ለመከታተል ሊንኩን
በመጫን ይቀላቀሉ።

በቻናል እና በግሩፓች ሼር በማድረግ
ሀላፍትናችንን እንወጣ


➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/YweIaweIa_Groups
https://t.me/YweIaweIa_Groups

🌐 ሸር በማድረግ ሀላፊነታችንን እንወጣ
facebook_1719687850905
<unknown>
💥جديد 💥

محاضرة بعنوان :
مِنْهَجُ السَّلَفِ الصَّالِحِ فِي الدَّعْوَةِ إِلَى اللهِ

الشيخ محمد بن هادي المدخلي حفظه الله

https://t.me/Batnaasalafia