Forwarded from ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
👉 የኢስቲጝፋር ጥቅም
عن أبي سعيد الخدري – رضي الله عنه – أن رسول الله – صلى الله عليه وسلم – قال :
" إن الشيطان قال : وعزتك يا رب، لا أبرح أغوي عبادك ما دامت أرواحهم في أجسادهم، فقال الرب : وعزتي وجلالي، لا أزال أغفر لهم ما استغفروني "
المسند ( 3/29 )
🔹 አቡ ሰዒዲኒል ኹድርይ – ረዲየላሁ ዐንሁ የአላህ መልእክተኛ – ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም – እንዲህ ብለዋል ይላል : –
" ሸይጣን ጌታዬ ሆይ በአሸናፊነትህ ይሁንብኝ ባሮችህን ነፍሳቸው በአካላቸው እስካለች ድረስ ከማጥመም አልወገድም አለ ።
አላህም በአሸናፊነቴ በልቅናዬ ይሁንብኝ ኢስቲጝፋር እስካደረጉ ( ምህረት እስከጠየቁ ) ድረስ ምህረት ከማድረግ አልወገድም ።"
https://t.me/bahruteka

Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka

🍂لو اشتغلنا بما ينفعنا حقاً لسعدنا في الدنيا والاخرة اللهم اصلح احوالنا وتجاوز عنا اخطائنا واغفر لنا وارحمنا......🌿
✍️قال الإمام ابن القيّم رحمه الله:
📕 الذكر : شفاء القلب ، ودواؤه ، والغفلة مرضه ، فالقلوبُ مريضةٌ ، وشفاؤُها ، ودواؤها في ذكر الله تعالى ).
الوابل الصيب [١٤٦].
👈قال الشيخ ابن عثيمين -رحمه اللّٰه
📍• إذا فسد الزمان ورأيت أن اختلاطك مع الناس لا يزيدك إلا شرا وبعداً من الله فعليك بالوحدة؛اعتزل.
[شرح رياض الصالحين5/354]
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi

قناة أبي عبد الرحمن المرسي
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
💥 مهم جدا 💥
من أصول السنة هجر البدع وأهلها
🎙الشيخ عبدالله القصير حفظه حفظه
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
من أصول السنة هجر البدع وأهلها
🎙الشيخ عبدالله القصير حفظه حفظه
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
بعض الأخوات يتساهلن هذا الأمر العظيم
بسبب طاعات الشيطان تعصي ربها ثم زوجها
وترضي نفسها وعاطفها بإغضاب زوجها
إتقين الله في أزواجكن ياسلفيات ولا تتبعن خطوات الشيطان فإن الشيطان عدو للمسلمين عموما ولالسلفيين خصوصا أطعن الله في أوامره ثم أزواجكن ولا تختلفن عن أمر أزواجكن !!!
رحم الله امرأة أطاعة أمر زوجها آمين 🤲

Forwarded from دروس الشيخ محمد بن رمزان الهاجري
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
« العلم قال الله قال رسوله قال الصحابة هم أولي العرفان »
🎙لفضيلة الشيخ:
د. #محمد_بن_رمزان_الهاجري • حفظه اللّٰه •
🔗https://t.me/drosbenramzanealhajri/457
🎙لفضيلة الشيخ:
د. #محمد_بن_رمزان_الهاجري • حفظه اللّٰه •
🔗https://t.me/drosbenramzanealhajri/457
Forwarded from 📜(( هَذِهِ عَقِيدَتُنَا ))📜
📌قال الشيخ الدكتور/ محمد بن سعيد رسلان -حفظه الله-:
《كان عُلمَاؤُنا السَّابقُون -رحمهم الله- أبَرَّ النَّاس قلُوبًا، وأوسَعَهُم حِلمًا، وأغزَرَهُم حِلمًا، وَمَا كَانَ أحدُهُم يستَحيي أن يَقُولَ لِما لا يعلمُه:
لا أعلمه، ولِمَا لا يَدريهِ: لا أدريهِ.》
📚 فضل العلم (٤٤٩)

Audio
የጤፍ አጨዳው ለታ
አድስና ትኩስ ሙሓዶራ
ከዳና መንደራ በመንሀጃቸው የተነሳ ሱፍዮች ያገለሏቸውን ሰለፍዮች ሰብላቸውን በመሰብሰብ ላይ የተደረገ
ርዕስ
በመልካም ነገር ላይ ተባበሩ
በተውሂድ ላይ ጠንኩሩ
ሱናን አጥብቃችሁ ያዙ
በሱናላይ ፅኑ
እና ሌላም ጥቃሚ ነጥቦች ተዳሰውበታል
#በሸይክ መሐመድ ሃያት
(ሃፊዘሁሏህ)
ከራሀማ እራሽ ላይ
ጥቅምት ቀን/19/2016/1445
https://t.me/SheikMohmmedHyatHara

እነሆ የሃራ ሰለፍዮች የተሰማሩበትን አላማ በሚገባ አጠናቀው በሰላም ለመመስ ችለዋል በገጠር ያሉትን የሱና ወንድምች እጅግ በጣም አስደስተውና .የቢዳዓ አንጃዎችን አንገት አስደፍተው በዕለቱ 5 እርሻዎችን ወሎሏቸውን ለማጠናቀቅ ችለመዋል
የሙሐመድ ሃያት ደረሶች ባንድ ላይ በመጣበር በዛሬው ዕለት
ሸይኽ ሙሀመድሀ ሀያት ፊት መሪ በመበሆ ከወጣተጋር ሲያጭዱና ሲያጠናክሩ ለመዋል ችለዋል በመንደራ አቅጣጭያ በዋነኝነት ሲመሩትና ሲያጠናክርት የዋሉት
ሸይኻችን ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት (ሀፊዘሁሏህ) ከሃራ ሰለፍዮችና ከደረሶቻውጋ በመጣመር በመሰለፍ
ግብ ሰርተው ለመዋል ችለዋል
የስምሪት ግንባር ከረሐማ በር ሲሆን መሰል ቀበሌዎችንም ለመተባባር ለመተጋገዝና የሱና ወጣቶችን እንዳይተግዙ ቀጣይም ቢሆን እናጠናክራለን
ሌሏችም በከረም በዳና ባዳሚና ቆርኬ በር ያላችሁ ሱና ወዳድ ወንድሞቻችን ካላችሁ እኛም ምንግዜም ከጎናችሁ እንደሆን ስናሳውቃችሁ በታላቅ ደስታ ነው
ከቢዳ ሰዎችጋ እደትሆን ከሱና ወንድሞችጋ ሁን
https://t.me/hussenhas

አቡ አዒሻ العلم نور
የዚህ ቻናል ዋና አላማ ሱናን ማንገስ ሽርክን ማርከስ ነው!!
የሱና መሻይኮችና የሱና ዳዒዎች የሚላክበት የዳዕዋ የደርስ ሴንተር ቻናል ነው
ሐሳብ አስተያትን ያለምንም ጥበት እንቀበላለን
ቅድሚያ ለተውሂድ በተግባር
የሱና መሻይኮችና የሱና ዳዒዎች የሚላክበት የዳዕዋ የደርስ ሴንተር ቻናል ነው
ሐሳብ አስተያትን ያለምንም ጥበት እንቀበላለን
ቅድሚያ ለተውሂድ በተግባር
Audio
የጤፍ አጨዳው ለታ
ከዳና መንደራ በመንሀጃቸው የተነሳ ሱፍዮች ያገለሏቸውን ሰለፍዮች ሰብላቸውን በመሰብሰብ ላይ የተደረገ
አድስ ሙሀደራ
ርዕስ
ተውሂድን አጥብቀው የያዙ ወንደሞችን ማገዝና በተባበር
1 እውቀትትን ከምን በላይ ማስቀደም
2 ባወቁት መስራት
3 ወደ አላህ መጣራት
4 በመጣብህ ሙሲባ ችግር መፅናት
በአቡ አብዲረህማን አልመርሲይ
(ሃፊዘሁሏህ)
ከረሀማ እራሽ ላይ
ጥቅምት ቀን/19/2016/1445
https://t.me/hussenhas
ከዳና መንደራ በመንሀጃቸው የተነሳ ሱፍዮች ያገለሏቸውን ሰለፍዮች ሰብላቸውን በመሰብሰብ ላይ የተደረገ
አድስ ሙሀደራ
ርዕስ
ተውሂድን አጥብቀው የያዙ ወንደሞችን ማገዝና በተባበር
1 እውቀትትን ከምን በላይ ማስቀደም
2 ባወቁት መስራት
3 ወደ አላህ መጣራት
4 በመጣብህ ሙሲባ ችግር መፅናት
በአቡ አብዲረህማን አልመርሲይ
(ሃፊዘሁሏህ)
ከረሀማ እራሽ ላይ
ጥቅምት ቀን/19/2016/1445
https://t.me/hussenhas
Audio
👉በተውሒድና በሌሎቹም የኢስላም መሰረቶች ሁሉን አቀፍና አካታችና ወሳኝ ሙሃዶራህ
🎙በታላቁ ዓሊም ሸይኽ አብዱል ሓሚድ ያሲን ሀፊዘሁላህ
🕌በኢማሙ አህመድ መስጅድ (በውቢቷ ሌራ)
በአላህ ፈቃድ በጣም ልዩ የሆነው የሰሞኑ
ታላቅ ፕሮግራም የቀጥታ ስርጭት በዚህ
የቴሌግራም ቻናል የሚተላለፍ ሲሆን
ይቀላቀሉ! ለሌሎችም ያሳወቁ
👇
https://t.me/Abdurhman_oumer/5969
.
🎙በታላቁ ዓሊም ሸይኽ አብዱል ሓሚድ ያሲን ሀፊዘሁላህ
🕌በኢማሙ አህመድ መስጅድ (በውቢቷ ሌራ)
በአላህ ፈቃድ በጣም ልዩ የሆነው የሰሞኑ
ታላቅ ፕሮግራም የቀጥታ ስርጭት በዚህ
የቴሌግራም ቻናል የሚተላለፍ ሲሆን
ይቀላቀሉ! ለሌሎችም ያሳወቁ
👇
https://t.me/Abdurhman_oumer/5969
.
سورة سبأ ياسر الدوسري
<unknown>
القلب الطاهر ــ لكمال حياته ونوره وتخلُّصه من الأدران والخبائث ــ لا يشبع من القرآن..
ابن القيم | إغاثة اللهفان
🌸🍃تلاوة
من سورة سبأ 💦💧
https://t.me/deawetu_selefiyya_Merssa
ابن القيم | إغاثة اللهفان
🌸🍃تلاوة
من سورة سبأ 💦💧
https://t.me/deawetu_selefiyya_Merssa
🔶 አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ
ያ ጀመዐተል ኸይር አዱረቱል በሂያ ኪታብ በመጠናቀቁ ምክንያት በአላህ ፍቃድ ከነገ ጀምሮ በሱ ቦታ የሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን ሪሳለቱል ሂጃብ የሚጀመር ይሆናል።
🎙أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله)
የኪታቧን pdf ለማገኘት ከታች ሊንኩን ይጫኑ 👇👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1021
↪ትምህርቶችን ለመከታተል ⤵
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
ያ ጀመዐተል ኸይር አዱረቱል በሂያ ኪታብ በመጠናቀቁ ምክንያት በአላህ ፍቃድ ከነገ ጀምሮ በሱ ቦታ የሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን ሪሳለቱል ሂጃብ የሚጀመር ይሆናል።
🎙أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله)
የኪታቧን pdf ለማገኘት ከታች ሊንኩን ይጫኑ 👇👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1021
↪ትምህርቶችን ለመከታተል ⤵
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
Telegram
قناة أبي عبد الرحمن المرسي
كتاب رسالة الحجاب
للشيخ ابن عثيمين رحمه الله
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1021
للشيخ ابن عثيمين رحمه الله
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1021
Audio
👉 ልዩ የሆነው የሌራው ፈታዋ
🎙በታላቁ ዓሊም ሸይኽ አብዱል ሓሚድ ያሲን ሀፊዘሁላህ
🕌በኢማሙ አህመድ መስጅድ (በውቢቷ ሌራ)
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/Abdurhman_oumer/6008
.
🎙በታላቁ ዓሊም ሸይኽ አብዱል ሓሚድ ያሲን ሀፊዘሁላህ
🕌በኢማሙ አህመድ መስጅድ (በውቢቷ ሌራ)
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/Abdurhman_oumer/6008
.
Forwarded from طه خضر أبوعبد الله
تعاطي الشجرة الخبيثة (القات) يؤدي إلى الجنون ومن أسبابه بإقرار العلامة الشوكاني - رحمه الله - وهو مجرب، وأزعم أني ما رأيت متعاطيا لها بكامل عقله!
ترجم الشوكاني لمن سماه - عبد الهادي بن محمد السودي ثم الصنعاني الصوفي الشاعر المشهور- فقال: (ولد في نيف وسبعين وثمان مائة ونشأ بصنعاء وقرأ بها الفقه وغيره ثم لحقته جذبة فخرج هائما من صنعاء وسكن مدينة تعز وذكر الإمام شرف الدين أنه إنما حصل له الهيام بسبب أكله للقات)
البدر الطالع للشوكاني

#قَال_الشيخ_العلامة_ربيع_المدخلِي - حفظهُ اللَّه - :
" إنَّ الثبات على السُنَّة معناه : الثبات على الإسلام بكليته :
أصُوله فروعه ، عقائده و مناهجه...
نثبت عليه، و نتمسَّك به حتى نلقى اللّٰه تبارك و تعالى " .
📚 #الثبات_على_السُنَّة (٤)
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
" إنَّ الثبات على السُنَّة معناه : الثبات على الإسلام بكليته :
أصُوله فروعه ، عقائده و مناهجه...
نثبت عليه، و نتمسَّك به حتى نلقى اللّٰه تبارك و تعالى " .
📚 #الثبات_على_السُنَّة (٤)
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
🌸የሱንና ባለቤቶች ለሙስሊም ሙታኖች አሏህ እንዳዝንላቼው ይጠይቁላቼዋል፤
🔴ሶፍዬች ደግሞ ሙታኖችን ይለምናሉ በሂወት ላሉት እንዳዝኑላቼው
💡ተውሂድ እና ⚫️ሽርክ እኩል ነውን⁉
🍃
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
🔴ሶፍዬች ደግሞ ሙታኖችን ይለምናሉ በሂወት ላሉት እንዳዝኑላቼው
💡ተውሂድ እና ⚫️ሽርክ እኩል ነውን⁉
🍃
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
Forwarded from Um Redwan bint Mohamed_Aselfyit (لا إِلَهَ إِلا أَنتَ سُبْحَانَكَ إِنِّي كُنتُ مِنَ الظَّالِمِينَ)
ሁሉም ነገር እጅጅ ሲልሽ
ያረብ የምትለዋ ቃል ከአፍሽ አትለይሽ
ሰዎች በሺ ሸርህ የማይረዱሽን አላህ
ያረብ የምትለዋን ቃል ሰምቶ ነገሮችን ሁሉ ካሰብሻቸው በላይ አስተካክሎ ያስደስትሻል።
ባላሰብሽው ስዓት ደሞ ነገሮች ቦታ ቦታቸውን ይዘው ማየት እንደት ያስደስታል መሠለሽ!
ብቻ አንች አላህ ያረሳት እንስት ለመሆን ጣሪ እንጅ
አላህ ያረብ የሚሉ የንፁህ ልብ ባሮቹን አይረሳም።
ኢላ ለነሱ የሚሆነውን ነገርና የሚያስፈልግባቸውን ጊዜ እያመቻቸ ቢሆን እንጅ!
እናም የኔ አለም ያረብ በማለት ላይ ታገሽ!!
✍️አም ሪድዋን ቢንት ሙሐመድ
🌷
https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit

አዲስ ና ወሳኝ የአቂዳ ደርስ
↩️ عنوان፡- ➘➴
📖:الواجبات المتحتمات المرفة على كل مسلم ومسلمة
✒جمع وترتيب الشيخ عبد الله بن إبراهيم القرعاوي
▶"ደርስ ቁጥር 14
🎙أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله)
የኪታቧን pdf ለማገኘት ከታች ሊንኩን ይጫኑ 👇👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/874
ክፍል አስራ ሶስት ለማግኘት👇👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1006
ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት ⤵