Abenezer-InTech
79.4K subscribers
574 photos
30 videos
33 files
295 links
Your daily dose of tech.

You can DM @AbenezerIntechsupport
for business inquiries.
Download Telegram
HONOR 15,000mAh ባትሪ ያለው ስልክ ሊያመርት ነዉ።

ከቻይና የቴክኖሎጂ ምንጮች በወጣ መረጃ መሠረት HONOR ከ14,000mAh እስከ 15,000mAh የባትሪ አቅም ያለው ስልክ በሙከራ ምርት ደረጃ ላይ እንዳለ ተዘግቧል።

የዚህ ባትሪ ዋና ዓላማ ስልኩን በአንድ ቻርጅ እስከ 7 ቀናት ድረስ ማገልገል እንዲችል ማድረግ ነዉ።

HONOR ቀደም ሲል በWin RT 2 እና Win Turbo 2 ስልኮቹ 12,070mAh የባትሪ አቅም ይዞ መምጣቱ ይታወቃል።

⭐️ 2027 | @AbenezerINtech
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤯108👍31❤20🔥15👌6🙏1🆒1
GTA 6 pre order ያደረጉ ሰዎች November 10 pre-load ማድረግ እንደሚችሉ Rockstar አስታወቀ።

pre-load ማለት November 10 Download ማድረግ ይችላሉ ማለት ነዉ ከሚለቀቅበት ቀን 9ቀን ቀደም ብሎ።


GTA 6 ሊለቀቅ 14 ቀን ብቻ ይቀረዋል።
👍48❤33😱6😢2
Thank you.❤️
😢413❤123😁43🙏14🆒6🔥5👍3😱1
chatGPT chat Lock feature ጀመረ።

chatGPT ላይ search ያደረግናቸውን chat History ማንም ሰው እንዳያይብን መቆለፍ የምንችልበትን ፊቸር ጀምሯል።

ይህም መቆለፍ የምንፈልገውን እያንዳንዱን chat Locked chat በሚል አዲስ folder ውስጥ ማስቀመጥ እንችላለን።

በwebና Desktop ላይ በPin ስልክ ላይ ደግሞ በPin፣ በFace IDና በTouch ID መቆለፍ ይቻላል።

OpenAI እንዳስታወቀው የቆለፋችሁበትን pin ረስታችሁ reset ለማድረግ ከፈለጋችሁ ግን የተቀለፉትን ቻት፣ ፋይልና ሌሎች ኮንቴንቶች ሙሉ በሙሉ ይጠፋሉ። ሌላው የቆለፍናቸ ቻቶች የmemory update አያገኙም። ያ ማለት ሌላ ቻት ላይ የተፃፃፍነውን መረጃ አያስታውስም።

መቆለፍ የምትፈልጉትን chat ጫን ካደረጋችሁ በኋላ Lock chat የሚለውን ትነካላችሁ። ከዛ የፈለጋችሁትን pin አስገብታችሁ Lock አድርጉት።

የቆለፋችሁትን chat ለማግኘት Projects ውስጥ ግቡና ታች ላይ Locked chats የሚል አማራጭ ታገኛላችሁ።

© @bighabesha_softwares

@Abenezerintech            
👍48❤35🆒8😱2👌1
ኢትዮ ቴሌኮም በAI የሚመራ አዲስ የሞባይል ኔትወርክ ቴክኖሎጂ ተግባራዊ አደረገ!

ኢትዮ ቴሌኮም ከቻይናው የቴሌኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ኩባንያ ZTE ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን በAI (Artificial Intelligence) የሚረዳ AIR RAN የተሰኘ የሞባይል ኔትወርክ ቴክኖሎጂ በሙከራ ደረጃ ተግባራዊ አድርጓል።

አዲሱ ቴክኖሎጂ የ4G ኔትወርክን አቅም እና የኢንተርኔት ፍጥነት ለማሻሻል የተዘጋጀ ሲሆን እስካሁን የሚከተሉትን ውጤቶች አሳይቷል ተብሏል:-

የ4G ኔትወርክ አቅምን በ11% አሳድጓል።
በከፍተኛ የኔትወርክ ጭነት ሰዓታት የተጠቃሚዎችን የዳታ ፍጥነት በ40% አሻሽሏል።

ቴክኖሎጂው እንዴት ይሰራል?

AIR RAN የተሰኘው ቴክኖሎጂ ሰው ሰራሽ አስተውሎትን (AI) በመጠቀም የኔትወርኩን አጠቃቀም እና የተጠቃሚዎችን የኢንተርኔት ፍላጎት ይመረምራል። ከዚያም የኔትወርክ አቅሙን እንዳለዉ ፍላጎት በማከፋፈል፣ የኔትወርክ መጨናነቅን ይቀንሳል፤ ይህም የኢንተርኔት ፍጥነትና የአጠቃቀም ጥራት እንዲሻሻል ያግዛል ነዉ የተባለው።

በተጨማሪም አዲሱ ቴክኖሎጂ ብዙ አዳዲስ የኔትወርክ መሠረተ ልማቶችን ሳይገነቡ አሁን ያሉትን የ4G ኔትወርኮች አቅም በተሻለ ሁኔታ ለመጠቀም ያስችላል።

Note: 11% እና 40% የሚሉት ቁጥሮች በኩባንያዎቹ የተገለጹ ውጤቶች ናቸው፤ ይህ ማለት ሁሉም ተጠቃሚዎች በቀጥታ 40% ፈጣን ኢንተርኔት ያገኛሉ ማለት አይደለም።

ምንጭ:-ZTE Official
😁70❤26👍11👎6✍2🆒1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😱71❤19😢11🆒4🤯2👍1
Captured with the Samsung S26 Ultra.
🔥111👌24🤯7😱3✍2❤2🙏2😢1
Samsung Memory App የሚል አዲስ App ከOne UI 9.5 ጋር ሊያስተዋውቅ ነው!

አዲሱ App ተጠቃሚዎች Screenshots፣ ፎቶዎች፣ የጽሑፍ ማስታወሻዎችን እና Voice Notes በአንድ ቦታ እንዲያደራጁ ያስችላል።

በዚህም AIን በመጠቀም፦

✨ለፋይሎች Description ይፈጥራል።
✨Tags በመጠቀም ያደራጃቸዋል።
✨የመጣበትን Source Link ያስቀምጣል።
✨Smart Collections በመፍጠር መረጃዎችን በቀላሉ ለማግኘት ያግዛል።

ይህም የተለያዩ መረጃዎችን በቀላሉ ለማስቀመጥና በኋላ ላይ መልሰን ለማግኘት ይረዳል።

እንዴት አያችሁት? 👍👎

#OneUI9.5 | @AbenezerIntech
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍131❤25👎7
Samsung S26 Ultra ወይም S21 Ultra?

እነዚህ 2 ፎቶዎች የመጀመሪያው
በSamsung S26 Ultra የተነሳ ሲሆን ሁለተኛው ደሞ ከዛሬ 5 አመት በፊት በተለቀቀዉ
በSamsung S21 Ultra (SM-G998U) የተነሳ ነዉ።

ለናንተ የትኛው የተሻለ ነዉ?
•S26 Ultra 🔥
ወይስ
•S21 Ultra 🆒
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🆒261🔥175👍3👎1
Samsung በOne UI 9.5 ላይ አዲስ የድምፅ መቅዳት (Call Record) feature ይዞ እየመጣ ነዉ ተባለ።

Samsung በOne UI 9.5 ላይ እንደ Telegram እና WhatsApp ያሉ መተግበሪያዎችን ተጠቀመን ስልክ ስናወራ ድምፅ መቅዳት የምንችልበት አዲስ feature ሊያመጣ መሆኑ ተነግሯል።

በዚህም:-
በTelegram
በWhatsApp እና
በGoogle Meet ላይ የድምፅ ጥሪዎችን መቅዳት እንችላለን ማለት ነዉ።

ነገር ግን ይህ Update በሁሉም አገራት ላይ ላይሰራ ይችላል። ይህም እንደየአገራቱ የግላዊነትና የጥሪ ቀረጻ ሕጎች ይወሰናል። በአንዳንድ ሀገሮችም የሚቀረጸው ሰው ማሳወቂያ ሊደርሰው ይችላል።

እንዴት አያችሁት?👍👎
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍100👎28❤18👏8🔥6
አስቸኳይ ማሳሰቢያ ለAndroid ተጠቃሚዎች!

በቅርቡ የተለቀቀውን Google Play System Update ለጊዜው ስልካቹ ላይ እንዳትጭኑ።

አንዳንድ ተጠቃሚዎች ይህን Update ከጫኑ በኋላ ስልካቸውን Restart ሲያደርጉ ስልኩ በተደጋጋሚ እየበራ እየጠፋ (Boot Loop) ላይ እንደሚቆይ እየተናገሩ ይገኛል።

ስለዚህ ችግሩ በይፋ እስኪረጋገጥና መፍትሄ እስኪቀርብ ድረስ ይህን Update ከመጫን ተቆጠቡ።

⚠️ ይህ Update የሚገኘው Setting>Security and privacy>Updates ላይ Google Play system update የሚለው ዉስጥ ነዉ።

ይህን መረጃ ለሌሎች Android ተጠቃሚዎችም በማጋራት አስጠንቅቁ!

@AbenezerIntech | Wed/11/Nov
👍26❤12🤯3😱2