Abenezer-InTech
79.4K subscribers
574 photos
30 videos
33 files
295 links
Your daily dose of tech.

You can DM @AbenezerIntechsupport
for business inquiries.
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
robotዎች ከ2019-2026 ያላቸው ለዉጥ 😱

🐎 በቀጣይስ?
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😱94❤31🤯17😢4🆒4🔥3✍2
የAppleን AirDrop Support የሚያደርጉ የSamsung ስልክ ሞዴሎች።

A Series 😀
•Samsung A57
•Samsung A56
•Samsung A55

S Series 😀
•Samsung S26 Series
•Samsung S25 Series
• Samsung S24 Series

Z Series 🥹🫵
•Samsung Z Fold / Flip 8 Series
•Samsung Z Fold / Flip 7 Series
•Samsung Z Fold / Flip 6 Series

🔥 እነዚህ ስልኮች ላይ ያለ ምንም ተጨማሪ App በQuick Share ከIPhone ወደ Samsung ፋይል መላክ እና መቀበል ትችላላችሁ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍46❤36👌7
Samsung 17ኢንች የሆነ ሲታጠፍ ደሞ 8ኢንች የሚሆን Tablet እየሰራ እንደሆነ በወሬ ደረጃ እየተነገረ ይገኛል።

ከ8 ወደ 17inch 😳

Source
❤67🤯46😱8✍4🔥2🆒1
የChatGPT የሕክምና ምክር ለሰው ሞት አስተዋጽኦ አድርጓል በሚል ክስ ተመሠረተበት።

በአሜሪካ ሲያትል የምትኖር የ31 ዓመቷ ቦወን ዋን ቤተሰቦች፣ ልጃቸው የሚጥል በሽታን ለመቆጣጠር ለረጅም ጊዜ ስትወስድ የነበረውን መድኃኒት እንድታቆም ChatGPT አደገኛ ምክር ሰጥቷታል በሚል በOpenAI እና በዋና ሥራ አስፈጻሚው ሳም አልትማን ላይ ክስ መሥርተዋል።

በቤተሰቡ ክስ መሠረት ChatGPT መድኃኒቷን በ25 ቀናት ውስጥ ከቀድሞው መጠን ወደ ዜሮ የሚያወርድ የአወሳሰድ መርሐ ግብር አዘጋጅቶላታል። ቤተሰቡ ይህ ሁኔታ ለሞቷ አስተዋጽኦ እንዳደረገ ይከራከራል።

ቦወን ዋን በየካቲት 2026 መሞቷ ሲገለጽ፣ የሞቷ ምክንያት ከሚጥል በሽታ ጋር የተያያዘ ድንገተኛ ሞት (SUDEP) መሆኑ ተገልጿል።

OpenAI ለቤተሰቡ ያለውን ሐዘን ገልጾ፣ ChatGPT የሕክምና ባለሙያን ሊተካ እንደማይችል አስታውቋል።

ይህ ክስ የሰው ሕይወትን በሚመለከቱ የጤና ውሳኔዎች ውስጥ የሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) ያለውን ሚናና ኃላፊነት እንደገና ጥያቄ ውስጥ አስገብቷል።

Source
😢77❤44👍7😱4👌3🆒2
በዚህ ሰሞን Stable One UI 9 ያገኛሉ ተብለዉ የሚጠበቁ ስልኮች:-

Samsung A15
Samsung A34
Samsung A54
Samsung M55/M34
Samsung S23 FE
👍82❤35🔥21🆒6😢2🙏1
Samsung ቅጣት ተጥሎበታል ..

Samsung በስልኮቹ S21 እና S22 Series የGame Performance ምክንያት በደቡብ ኮርያ Fair Trade Commission (FTC) ቅጣት ተጥሎበታል።

የቅጣቱ ምክንያትም Samsung እነዚህን ስልኮች ሲያስተዋዉቅ Unlimited የሆነ የGame Performance አላቸዉ ቢልም ስልኩ ላይ ያለዉ የGame Optimizing Service (GOS) Game ስትጫወቱ የCPU እና GPU Performanceን ይገድባል በዚህም ምክንያት መዘግየት(lags),የግራፊክስ ጥራት መቀነስ(lower Graphics quality) ያመጣል በሚል ነዉ ይህ ቅጣት የተጣለበት።

Samsung በበኩሉ ይሄን ችግር ለማስተካከል ስልኮቹ ላይ Update እንደለቀቀና ይሄ በራሱ ችግር ሳይሆን ለስልኩ ደህንነት (Safety) ሲባለ እና ረጅም ጊዜ ስልኩ ላይ ጌም ስትጫወቱ Stable የሆነ Performance እንዲኖረው እንደሆነ ተናግሯል።

Samsung ይግባኝ እንደሚጠይቅም ይጠበቃል።

Source | © @AbenezerINtech
👍60❤41🔥8🤯3😢3✍1
የSamsung ስልካቹ ላይ ይሄንን Status Bar ማድረግ ትፈልጋላችሁ?

በዚህ Circle ብቻ የNetwork,WIFI,Data,Battery Status መመልከት ትችላላችሁ።

እስኪ ምን ያህሎቻቹ እንደምትፈልጉ 👍አሳዉቁኝ።
👍1.21K❤62🆒21👌14🥰8🔥7✍3😱3😢3🙏2🤯1
One UI 9.5 ያገኛሉ ተብለው የሚጠበቁ ስልኮች።
👍101😢40❤15🆒7👌6
HONOR 15,000mAh ባትሪ ያለው ስልክ ሊያመርት ነዉ።

ከቻይና የቴክኖሎጂ ምንጮች በወጣ መረጃ መሠረት HONOR ከ14,000mAh እስከ 15,000mAh የባትሪ አቅም ያለው ስልክ በሙከራ ምርት ደረጃ ላይ እንዳለ ተዘግቧል።

የዚህ ባትሪ ዋና ዓላማ ስልኩን በአንድ ቻርጅ እስከ 7 ቀናት ድረስ ማገልገል እንዲችል ማድረግ ነዉ።

HONOR ቀደም ሲል በWin RT 2 እና Win Turbo 2 ስልኮቹ 12,070mAh የባትሪ አቅም ይዞ መምጣቱ ይታወቃል።

⭐️ 2027 | @AbenezerINtech
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤯108👍31❤20🔥15👌6🙏1🆒1
GTA 6 pre order ያደረጉ ሰዎች November 10 pre-load ማድረግ እንደሚችሉ Rockstar አስታወቀ።

pre-load ማለት November 10 Download ማድረግ ይችላሉ ማለት ነዉ ከሚለቀቅበት ቀን 9ቀን ቀደም ብሎ።


GTA 6 ሊለቀቅ 14 ቀን ብቻ ይቀረዋል።
👍48❤33😱6😢2
Thank you.❤️
😢413❤123😁43🙏14🆒6🔥5👍3😱1
chatGPT chat Lock feature ጀመረ።

chatGPT ላይ search ያደረግናቸውን chat History ማንም ሰው እንዳያይብን መቆለፍ የምንችልበትን ፊቸር ጀምሯል።

ይህም መቆለፍ የምንፈልገውን እያንዳንዱን chat Locked chat በሚል አዲስ folder ውስጥ ማስቀመጥ እንችላለን።

በwebና Desktop ላይ በPin ስልክ ላይ ደግሞ በPin፣ በFace IDና በTouch ID መቆለፍ ይቻላል።

OpenAI እንዳስታወቀው የቆለፋችሁበትን pin ረስታችሁ reset ለማድረግ ከፈለጋችሁ ግን የተቀለፉትን ቻት፣ ፋይልና ሌሎች ኮንቴንቶች ሙሉ በሙሉ ይጠፋሉ። ሌላው የቆለፍናቸ ቻቶች የmemory update አያገኙም። ያ ማለት ሌላ ቻት ላይ የተፃፃፍነውን መረጃ አያስታውስም።

መቆለፍ የምትፈልጉትን chat ጫን ካደረጋችሁ በኋላ Lock chat የሚለውን ትነካላችሁ። ከዛ የፈለጋችሁትን pin አስገብታችሁ Lock አድርጉት።

የቆለፋችሁትን chat ለማግኘት Projects ውስጥ ግቡና ታች ላይ Locked chats የሚል አማራጭ ታገኛላችሁ።

© @bighabesha_softwares

@Abenezerintech            
👍48❤35🆒8😱2👌1
ኢትዮ ቴሌኮም በAI የሚመራ አዲስ የሞባይል ኔትወርክ ቴክኖሎጂ ተግባራዊ አደረገ!

ኢትዮ ቴሌኮም ከቻይናው የቴሌኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ኩባንያ ZTE ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን በAI (Artificial Intelligence) የሚረዳ AIR RAN የተሰኘ የሞባይል ኔትወርክ ቴክኖሎጂ በሙከራ ደረጃ ተግባራዊ አድርጓል።

አዲሱ ቴክኖሎጂ የ4G ኔትወርክን አቅም እና የኢንተርኔት ፍጥነት ለማሻሻል የተዘጋጀ ሲሆን እስካሁን የሚከተሉትን ውጤቶች አሳይቷል ተብሏል:-

የ4G ኔትወርክ አቅምን በ11% አሳድጓል።
በከፍተኛ የኔትወርክ ጭነት ሰዓታት የተጠቃሚዎችን የዳታ ፍጥነት በ40% አሻሽሏል።

ቴክኖሎጂው እንዴት ይሰራል?

AIR RAN የተሰኘው ቴክኖሎጂ ሰው ሰራሽ አስተውሎትን (AI) በመጠቀም የኔትወርኩን አጠቃቀም እና የተጠቃሚዎችን የኢንተርኔት ፍላጎት ይመረምራል። ከዚያም የኔትወርክ አቅሙን እንዳለዉ ፍላጎት በማከፋፈል፣ የኔትወርክ መጨናነቅን ይቀንሳል፤ ይህም የኢንተርኔት ፍጥነትና የአጠቃቀም ጥራት እንዲሻሻል ያግዛል ነዉ የተባለው።

በተጨማሪም አዲሱ ቴክኖሎጂ ብዙ አዳዲስ የኔትወርክ መሠረተ ልማቶችን ሳይገነቡ አሁን ያሉትን የ4G ኔትወርኮች አቅም በተሻለ ሁኔታ ለመጠቀም ያስችላል።

Note: 11% እና 40% የሚሉት ቁጥሮች በኩባንያዎቹ የተገለጹ ውጤቶች ናቸው፤ ይህ ማለት ሁሉም ተጠቃሚዎች በቀጥታ 40% ፈጣን ኢንተርኔት ያገኛሉ ማለት አይደለም።

ምንጭ:-ZTE Official
😁70❤26👍11👎6✍2🆒1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😱71❤19😢11🆒4🤯2👍1
Captured with the Samsung S26 Ultra.
🔥111👌24🤯7😱3✍2❤2🙏2😢1
Samsung Memory App የሚል አዲስ App ከOne UI 9.5 ጋር ሊያስተዋውቅ ነው!

አዲሱ App ተጠቃሚዎች Screenshots፣ ፎቶዎች፣ የጽሑፍ ማስታወሻዎችን እና Voice Notes በአንድ ቦታ እንዲያደራጁ ያስችላል።

በዚህም AIን በመጠቀም፦

✨ለፋይሎች Description ይፈጥራል።
✨Tags በመጠቀም ያደራጃቸዋል።
✨የመጣበትን Source Link ያስቀምጣል።
✨Smart Collections በመፍጠር መረጃዎችን በቀላሉ ለማግኘት ያግዛል።

ይህም የተለያዩ መረጃዎችን በቀላሉ ለማስቀመጥና በኋላ ላይ መልሰን ለማግኘት ይረዳል።

እንዴት አያችሁት? 👍👎

#OneUI9.5 | @AbenezerIntech
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍131❤25👎7