Abenezer-InTech
79.1K subscribers
551 photos
28 videos
33 files
290 links
Your daily dose of tech.

You can DM @AbenezerIntechsupport
for business inquiries.
Download Telegram
ሰሞኑን እንደምታውቁት Samsung One UI Update ለተለያዩ ስልኮቹ እየለቀቀ ይገኛል እና አንዳንድ ስልኮች Screen ላይ Green line (አረንጓዴ መስመር) ችግር ሊገጥማቹ ስለሚችል Update ከማድረጋቹ በፊት እነዚህ ጥንቃቄዎች ብታደርጉ ይመከራል።

➡️Update ከማድረቹ በፊት የናንተ ተመሳሳይ ስልክ ላይ ሌሎች ሰዎች ይሄ ችግር እየገጠማቸው እንደሆነ ማረጋገጥ ያስፈልጋል።

➡️ስልኩ ከመጠን በላይ ሞቃት ከሆነ እስኪቀዘቅዝ ድረስ Update አታድርጉ።

➡️Update ከማድረጋቹ በፊት የስልኩን የጀርባ Cover (case) ማውለቅ እና በቀዝቃዛ አካባቢ Update ማድረግ ይመከራል።

⚠️ማስታወሻ: ስልኩን ሙሉ በሙሉ ለማቀዝቀዝ በማቀዝቀዣ ውስጥ እንዳታስገቡ፤ ይህ ሌላ ጉዳት ሊያስከትል ይችላል።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍130❤38🙏4🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይሄን የSamsung ዲዛይን (Design) እንዴት አያችሁት?

👍W ወይስ L👎
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👎506👍130❤12🆒5🔥4👌2😢1
One UI 9 Stable Update

Samsung A17
Samsung A07
Samsung A26
Samsung M47
Samsung M16

ስልካችሁን ቼክ አድርጉ።
❤133😢65👍12✍7🔥3🙏3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከ250ሺ ብር በላይ የሚሸጠው iPhone Duo የJerryRigEverythingን የጥንካሬ ፈተና ማለፍ አልቻለም።

Apple ይሄን የሚታጠፍ ስልክ ለመስራት 7አመት ቆይቷል ግን ከሌሎቹ መማር አልቻለም።

Full video
😁85🤣33❤9🤯8🙏4🔥2🆒2
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤77👍23🆒11👌6🤯2😢2🔥1🙏1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😢52❤13😱8🆒2🔥1🥰1
Samsung Exynos 2700 ከQualcomm Snapdragon 8 Elite Extreme Gen 6 የበለጠ አቅም ሊኖረዉ ይችላል!

በወጡ ሪፖርቶች መሠረት፣ የSamsung ቀጣዩ ትውልድ ፕሮሰሰር Exynos 2700 የሚከተሉትን ማሻሻያዎች ሊያቀርብ ይችላል፦

✨20% የተሻለ CPU multi-core scores
✨20% የተሻለ GPU performance
✨25% ያነሰ የኃይል ፍጆታ (power consumption)

እነዚህ መረጃዎች እውነት ከሆኑ፣ Exynos 2700 በSamsung Galaxy S27 Ultra ውስጥ ጠንካራ ተወዳዳሪ ሊሆን ይችላል።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥25❤21😢2
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤36😢24👍9🙏2
One UI 9 Stable Update

Samsung A35 USA,Korea
Samsung A55
Samsung M54
Samsung F54

ስልካችሁን ቼክ አድርጉ።
❤62😢24🙏6✍5
📹YouTube አዲስ Update Android እና Ios App ላይ ሊያደርግ ነዉ።

በዚህም Update ስልካቹ ላይ YouTube ስትከፍቱ ከላይ በግራ በኩል "➕" ምልክት ወይም Custom feeds አማራጭ ታገኛላቹ።

ይሄም የሚጠቅመዉ "➕" ምልክቱን ተጭናቹ እናንተ ማየት የምትፈልጉትን የቪዲዮ አይነት ትፅፋላቹ ለምሳሌ "ለስለስ ያለ ሙዚቃ" ብላቹ ብትፅፉ ከላይ Save ሆኖ ይቀመጥና ሁልጊዜ YouTube ስትከፍቱ ከላይ ታገኙታላቹ እሱን ስትጫኑ ለስለስ ያሉ ሙዚቃዎችን ታገኛላቹ።

እንደዚህ እያደረጋቹ ለNormal ተጠቃሚዎች እስከ 3 ድረስ, Premium ተጠቃሚዎች ደሞ 8 ድረስ custom feeds ማድረግ ይችላሉ።

በዚህም ሁልጊዜ እየገባቹ ተመሳሳይ ይዘት ለማየት Search ማድረግ አይጠበቅባችሁም ማለት ነዉ።

🔥ይሄ Update በቅርቡ ለሁሉም ተጠቃሚዎች ይደርሳል።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤81👍15🆒10👌2
በስልካቹ እና Tv ላይ ፊልም ምታዩበት Reezn በአዲስ Update በጥራት እየሰራ ይገኛል።

ከSoftware Channelአችን ላይ ማዉረድ ትችላላችሁ።

Channel ➡️https://t.me/AbenezerInTechAPK/190
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤40🔥9👌5🙏2
የGTA 6 Game file Size 210GB አካባቢ እንደሚሆን ተነግሯል።

⭐️Gta 6 ሊለቀቅ 19ቀን ብቻ ይቀረዋል።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😱106🤯30😢9❤6🆒2
😖Instagram ላይ ሙሉ ፊልም ጨርሰን ልንመለከት ነዉ?

Instagram ከYouTube ጋር ያለዉን ፉክክር ለማጠናከር "Features" የሚል እስከ 90 ደቂቃ የሚረዝሙ Horizontal የሆኑ ቪዲዮዎችን መልቀቅ ሊፈቅድ መሆኑ ተነግሯል።

🔥እንዴት አያችሁት? 👍👎

Source
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍176👎63❤16🔥12🙏2👌2😱1
🎵Spotfiy ምንም ማስታወቂያ የሌለው የፈለጋችሁትን ሙዚቃ ማዳመጥ እና Download ማድረግ ምትችሉበት App ትፈልጋላቹ??

•Zero ads
•Customized Ul
•Liquid glass UI
•Supports Flac for downloads
•Has original Spotify signature


👉 Download

እስኪ ምን ያህሎቻቹ እንደምትፈልጉ 👍አሳዉቁኝ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍446❤47🔥9🙏8🆒5😢2🤯1
ሁለት ያለ ምንም ማስታወቂያ ሙዚቃ ምታዳምጡባቸዉ መተግበሪያዎች።

1,Last Wave 👉 Download
2,MySpoti 👉 Download

በተጨማሪ Download ማድረግ እና Offline ማዳመጥ ያስችላሉ። Download የሚለዉ ተጭናቹ ማማዉረድ ትችላላችሁ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤34🔥6🙏4🥰3👌2
Samsung A16 One UI 9.0 Update is Live Globally.
🔥24❤13👌1