Abenezer-InTech
79K subscribers
550 photos
28 videos
33 files
290 links
Your daily dose of tech.

You can DM @AbenezerIntechsupport
for business inquiries.
Download Telegram
በቅርቡ የሚለቀቀውን One UI 9 የሚያገኙ የSamsung ስልኮች።

Galaxy A56
Galaxy A55
Galaxy A54
Galaxy A36
Galaxy A35
Galaxy A34
Galaxy A26
Galaxy A25
Galaxy A24
Galaxy A17 5G/4G
Galaxy A16 5G/4G
Galaxy A15 5G/4G
Galaxy A07 4G
Galaxy A06 5G
Galaxy M56
Galaxy M55
Galaxy M55s
Galaxy M54
Galaxy M36
Galaxy M35
Galaxy M34
Galaxy M17
Galaxy M16
Galaxy M15
Galaxy M07
Galaxy M06
Galaxy F56
Galaxy F55
Galaxy F54
Galaxy F36
Galaxy F34
Galaxy F17 5G
Galaxy F16 5G
Galaxy F15 5G
Galaxy F07 4G
Galaxy F06 5G

Galaxy S26
Galaxy S26+
Galaxy S26 Ultra
Galaxy S25
Galaxy S25+
Galaxy S25 Ultra
Galaxy S25 Edge
Galaxy S25 FE
Galaxy S24
Galaxy S24+
Galaxy S24 Ultra
Galaxy S24 FE
Galaxy S23
Galaxy S23+
Galaxy S23 Ultra
Galaxy S23 FE

Galaxy Z TriFold
Galaxy Z Fold7
Galaxy Z Flip7
Galaxy Z Flip7 FE
Galaxy Z Fold SE
Galaxy Z Fold6
Galaxy Z Flip6
Galaxy Z Fold5
Galaxy Z Flip5

Tablets
Galaxy Tab S11
Galaxy Tab S11 Ultra
Galaxy Tab S10+
Galaxy Tab S10 Ultra
Galaxy Tab S10 FE
Galaxy Tab S10 FE+
Galaxy Tab S10 Lite
Galaxy Tab S9
Galaxy Tab S9+
Galaxy Tab S9 Ultra
Galaxy Tab S9 FE
Galaxy Tab S9 FE+
Galaxy Tab S6 Lite (2024)
Galaxy Tab A11
Galaxy Tab A11+

@AbenezerInTech
❤230👍70😭23🆒12🙏8🔥5😱5🤯4👌3🥰2
Samsung M08 እና F08 ስልኮቹን ለገበያ አቅርቧል ሁለቱም ስልኮች ከስም ልዩነት ዉጪ ተመሳሳይ ስልኮች ናቸዉ።

Display: 6.7" HD+ LCD, 90Hz
Chipset: MediaTek Helio G99
RAM/Storage: 4GB + 64GB
Rear: 50MP + 2MP
Selfie: 8MP
Battery: 6,000mAh
Charging: 25W
Protection: IP64
Network: 4G only

≈$176
👎152❤38🔥18😭5👍4😱2
Huawei በአንድ ጊዜ 3ሲም ካርድ ማስጠቀም የሚያስችል ስልኩን ለገበያ አቀረበ።

Huawei Mate 90 Pro Max,
ሁለት Physical ሲም ካርድ እና ሁለት ደሞ eSim የሚቀበል ሲሆን በአንድ ጊዜም ሁለቱን Physical ሲም እና 1 eSim መጠቀም ያስችላል ተብሏል።

እንዴት አያችሁት?
😱99🔥67❤32👍17👎8✍3👌1
GTA 6 ለመጫወት PS5 ካላቹ የግድ ወደ 14.10 Update ማድረግ እንዳለባቹ Sony አስታወቀ።

እንደሚታወቀው PS5 V13.60 jailbreak ተደርጎ በነፃ ምትፈልጉትን ጌም መጫን ትችሉ ነበር ይሄንን ያወቀዉ Sony በቅርቡ የሚወጣውን GTA6 ለመጫወት update 14.10 ማድረግ አለባቹ ብሏል።

በዚህም jailbreak ያደረጋችሁት ይጠፋል ማለት ነዉ።

GTA6 ሊለቀቅ 47 ቀን ብቻ ይቀረዋል። | November 19, 2026

@AbenezerInTech
❤66😭63👍14🔥4👎3🆒3✍2😱1
Samsung ቀጣይ በሚያወጣው One UI 10 ላይ ትልቅ ለዉጥ እንደሚያደርግ እየተነገረ ይገኛል።

እንጠብቃለን 😍
❤150🔥30👌14👍5🤯5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Samsung One UI የሚለውን ስያሜ ወደ
Galaxy OS ሊቀይር እንደሆነ እየተነገረ ይገኛል።

Galaxy OS ለየት ያለ Fluid የሆነ Design እንደሚኖረው ተጠቁሟል።

የተወሰነ ማሳያ ከላይ ባለዉ ቪዲዮ መመልከት ትችላላችሁ።

Galaxy OS 10 ✨

እንዴት አያችሁት?
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤70👌18🤯10🆒4😱3
One UI 9 Stable (Global Started)

Samsung A56 / A36
Samsung A37 / A27
Samsung S23 series
Samsung Z Fold5 / Z Flip5

ስልካችሁን ቼክ አድርጉ።
👍50❤18✍7🆒5😢3
በRAM ዋጋ መጨመር ምክንያት ዉድ ስልኮች ላይ 8gb RAM ሊመለስ ነዉ።

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እንደምታዉቁት የSamsung ዉድ (flagship) ስልኮች ከBase ሞዴል ጀምሮ 12gb RAM Standard ነበር ነገር ግን በRAM ዋጋ መጨመር ምክንያት ቀጣይ የሚለቀቀው S27 እና S27+ 8gb አማራጭ ይኖረዋል።

__
You can DM @AbenezerIntechsupport for business inquiries.
😱57❤30😢14🔥1
ስልኩ ገና ሳይለቀቅ የስልክ Case/Cover አምራቾች የSamsung S27,S27Plus,S27Pro,S27 Ultra Case ማምረት ጀምረዋል።

✨በዚህ አመት S27 Pro የሚለው "tier" የFlagship ቤተሰቡን ይቀላቀላል።

S27January/February 2027 ይለቀቃል ተብሎ ይጠበቃል።🔥
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤82🤯18👌9😱8🔥4😢3🆒3🙏2
🔝 አሁን ላይ አንድሮይድ ተጠቃሚዎች ኮድ ሳይጽፉ የራሳቸውን አፕሊኬሽን መስራት ይችላል።

ጎግል ያቀረበው AI Studio በቀላሉ ምን ዓይነት አፕሊኬሽን እንደሚፈልጉ በመግለጽ ብቻ አፕ እንዲገነቡ ያግዛል።

ከዚህ በፊት አፕ ለመሥራት የፕሮግራሚንግ እውቀት ያስፈልግ ነበር። አሁን ግን በAI እገዛ የሚፈልጉትን በመግለጽ የአፕ ሀሳባቸውን ወደ ተግባር ለመቀየር ያስችላቸዋል ተብሏል።

Google 🚀

💦Source
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👌101❤37🤯27😢10👍8😱4🔥2✍1
‼️ለTelegram አካዉንታቹ Passkey Create አድርጋችኋል??

✅አዎ
❌አላደረግኩም
❓ምንድነው Passkey?
❤6
Abenezer-InTech via @like
‼️ለTelegram አካዉንታቹ Passkey Create አድርጋችኋል?? ✅አዎ ❌አላደረግኩም ❓ምንድነው Passkey?
Passkey ምንድን ነው?
Passkey የይለፍ ቃልንና የSMS ኮድን ሳንጠቀም በጣት አሻራ፣ face ID ወይም በስልካችን PIN አማካኝነት ወደ አካውንታችን እንድንገባ የሚያስችል የSecurity ቴክኖሎጂ ነው።

ለምሳሌ፣ ቴሌግራም ላይ Passkey ካዘጋጀን የSMS ኮድ ሳንጠብቅ በስልካችን ፒን, በጣት አሻራ ወይም በfaceID አካውንታችን ላይ መግባት እንችላለን።

ከተለምዶ የይለፍ ቃል በተለየ መልኩ ለPhishing ጥቃቶች የበለጠ የሚቋቋም ሲሆን፣ የግል ቁልፉም በPasskey Manager ውስጥ ይቀመጣል።

ማስታወሻ፦ Passkey ቢኖረንም የቴሌግራም ስልክ ቁጥራችንን መጠበቅና Two-Step Verificationን ማብራት አስፈላጊ ነው።

Telegram ላይActive ለማድረግ በመጀመሪያ Setting>Privacy & Security>Passkeys

በመቀጠል በ:-
🔍Google Password Manager
📱Samsung pass
🍎iCloud Keychain  ላይ Setup ማድረግ ትችላላችሁ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤82👍11👌6🔥4🆒2
ሰሞኑን እንደምታውቁት Samsung One UI Update ለተለያዩ ስልኮቹ እየለቀቀ ይገኛል እና አንዳንድ ስልኮች Screen ላይ Green line (አረንጓዴ መስመር) ችግር ሊገጥማቹ ስለሚችል Update ከማድረጋቹ በፊት እነዚህ ጥንቃቄዎች ብታደርጉ ይመከራል።

➡️Update ከማድረቹ በፊት የናንተ ተመሳሳይ ስልክ ላይ ሌሎች ሰዎች ይሄ ችግር እየገጠማቸው እንደሆነ ማረጋገጥ ያስፈልጋል።

➡️ስልኩ ከመጠን በላይ ሞቃት ከሆነ እስኪቀዘቅዝ ድረስ Update አታድርጉ።

➡️Update ከማድረጋቹ በፊት የስልኩን የጀርባ Cover (case) ማውለቅ እና በቀዝቃዛ አካባቢ Update ማድረግ ይመከራል።

⚠️ማስታወሻ: ስልኩን ሙሉ በሙሉ ለማቀዝቀዝ በማቀዝቀዣ ውስጥ እንዳታስገቡ፤ ይህ ሌላ ጉዳት ሊያስከትል ይችላል።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍129❤38🙏4🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይሄን የSamsung ዲዛይን (Design) እንዴት አያችሁት?

👍W ወይስ L👎
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👎506👍130❤12🆒5🔥4👌2😢1
One UI 9 Stable Update

Samsung A17
Samsung A07
Samsung A26
Samsung M47
Samsung M16

ስልካችሁን ቼክ አድርጉ።
❤133😢65👍12✍7🔥3🙏3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከ250ሺ ብር በላይ የሚሸጠው iPhone Duo የJerryRigEverythingን የጥንካሬ ፈተና ማለፍ አልቻለም።

Apple ይሄን የሚታጠፍ ስልክ ለመስራት 7አመት ቆይቷል ግን ከሌሎቹ መማር አልቻለም።

Full video
😁85🤣33❤9🤯8🙏4🔥2🆒2
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤76👍23🆒11👌6🤯2😢2🔥1🙏1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😢52❤13😱8🆒2🔥1🥰1
Samsung Exynos 2700 ከQualcomm Snapdragon 8 Elite Extreme Gen 6 የበለጠ አቅም ሊኖረዉ ይችላል!

በወጡ ሪፖርቶች መሠረት፣ የSamsung ቀጣዩ ትውልድ ፕሮሰሰር Exynos 2700 የሚከተሉትን ማሻሻያዎች ሊያቀርብ ይችላል፦

✨20% የተሻለ CPU multi-core scores
✨20% የተሻለ GPU performance
✨25% ያነሰ የኃይል ፍጆታ (power consumption)

እነዚህ መረጃዎች እውነት ከሆኑ፣ Exynos 2700 በSamsung Galaxy S27 Ultra ውስጥ ጠንካራ ተወዳዳሪ ሊሆን ይችላል።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥25❤20😢2
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤36😢24👍9🙏2